ሩቢ ስፖርት
@hatrubi
244
subscribers
1.96K
photos
2
videos
3
links
Download Telegram
Join
ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
ሩቢ ስፖርት
ካለፈው የውድድር ዘመን ጀምሮ በሊጉ ያለ ፍፁም ቅጣት ምት ብዙ ያስቆጠሩ ተጫዋቾች!
ሩቢ ስፖርት
የwhoscored.com
የስፔን ላሊጋ 4ኛ ሳምንት ምርጥ 11!
❤
1
ሩቢ ስፖርት
ሩቢን ዲያስ በውድድር ዘመኑ 97.3% የተሳኩ ኳስ በማቀበል ቀዳሚው ነው!
❤
2
ሩቢ ስፖርት
የwhoscored.com
የሉጉ 4ኛ ሳምንት ምርጥ 11!
ሩቢ ስፖርት
የማድሪድን ደጋፊ ለ2 ከፍሏል!
ጁድ ቤሊንግሃም ከሮናልዶ እና ሜሲ ማንን ታስበልጣለህ ተብሎ ሜሲን የሚል ምላሽ መስጠቱ የሪያል ማድሪድ ደጋፊን 2 ቦታ ከፍሏል።
👍
1
👎
1
ሩቢ ስፖርት
ሰርጂዮ ራሞስ ወደ ሴቪያ ተመልሷል!
የ37 አመቱ ተከላካይ በመጨረሻ ወደ ቀድሞ ክለቡ አምርቷል።
ከ18 አመት በኋላ ነው ወደ አንዳሉሺያኑ ያመራው።
ሩቢ ስፖርት
ሉካ ሙድሪች እስከ 2024ቱ የአውሮፓ ዋንጫ የብሔራዊ ቡድኑ እንደሚቆይ ዝላትኮ ዳሊች አረጋግጠዋል።
ሩቢ ስፖርት
በየ65 ደቂቃው 1 ጎል!
ማቲያስ ቴል ባየርንን ከተቀላቀለ በኋላ በጎል ማስቆጠር ንፃሬው በቡንደስሊጋ ታሪክ ምርጡን ሰዓት ይዟል።
ወጣቱ በየ65 ደቂቃው የሚያስቆጥረው ጎል ከሁሉም ቀዳሚ ሲያደርገው ፓኮ አልካሳር በየ75 ደቂቃው እና ኤርሊንግ ሃላንድ በየ87 ደቂቃ በማስቆጠር ይከተሉታል።
ሩቢ ስፖርት
ተጫዋቾች ወደ ቀደመ ቡድናቸው ሲመለሱ ያለው የሰውነት ገፅታ!
ሩቢ ስፖርት
ትላንት ምሽት ሊዮ ሜሲን ሜዳ ተገኝተው የተከታተሉት ታዋቂዎች!
ሩቢ ስፖርት
በፖርቱጋል የቪዲዮ ቴክኖሎጂ መቋረጡ በተረጋገጠበት ጨዋታ ላይ ዳኛው በእጅ ስልክ ሁነቱን ተከታትለዋል!
ሩቢ ስፖርት
በዩቬንቱስ ብዙ ዋንጫ ያሸነፉ ተጫዋቾች በደረጃ!
❤
1
ሩቢ ስፖርት
ሜሰን ግሪንዉድ የሄታፌ ተጫዋች ሆኗል!
ተጫዋቹ በውሰት ያቀና ሲሆን ዩናይትድ ከ50% በላይ ደሞዙን ይከፍላል።
👍
2
ሩቢ ስፖርት
የሳኡድ አብዱልሃሚድ ቦርሳ ላይ ሜሲ እሱን ሲያነሳው ያለው ምስል ይታያል!