ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!

ከ08:15 ጀምሮ አየር ላይ ነን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 4ተኛ ሳምንት ላይ ደርሷል።
ሼፍልድ ዩናይትድ ከ ኤቨርተን የሚያደርጉትን ጨዋታ መነሻ አድርገን የነገውን የአርሰናል እና የዩናይትድ ጨዋታ ቅድመ ሁኔታ እንመለከታለን!
ውጤቱ የማን ይሆን?

ትላንት ሌሊት የአውሮፓ ሃያላን የዝውውር መስኮት ተዘግቷል።
የትኛው ቡድን አትራፊ የዝውውር መስኮት ያሳለፈ ይመስላቹሃል?
አርሰናል፣ዩናይትድ፣ቼልሲ፣ሲቲ፣ሊቨርፑል፣PSG፣ማድሪድ፣ባርሴሎና ወይንስ ባየርን?
በቀጣይ የሳዑዲ ያልተዘጋ የዝውውር መስኮት ማንን ይወስድ ይሆን?

ስለ አውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ድልድልም እናነሳለን!
ሃሳብ አስተያየትዎን ይለግሱን እስከ 10:30 በብስራት ሬዲዮ እንጠብቃቹሃለን!
ሃላንድ ፉልሃም ላይ ሃትሪክ ሰርቷል!
1
ኢቫን ፈርጉሰን ኒውካስል ላይ ሀትሪክ ሰርቷል!
2
አል ኢትሃድ እና ሰርጂዮ ራሞስ ተስማምተዋል!
2
ኦናና ወደ ካሜሮን ብሔራዊ ቡድን ተመልሷል!
የአለን ሺረር የሳምንቱ ምርጥ 11
ቻቪ ሄርናንዴስ እስከ 2026 በባርሴሎና ለመቆየት ከቡድኑ ጋር ተስማምቷል!
የሳዑዲ ሙከራ እንደቀጠለ ነው!

ሳላህን ለማስፈረም ጥረቶች እንደቀጠሉ ነው።
እርግጥ ተጫዋቾ በሊቨርፑል እንደሚቆይ ማረጋገጫ ተገኝቷል ቢባልም ሙከራው አልቆመም።
አንቶኒ ምርመራ እየተደረገበት ይገኛል!

አንቶኒ በቀድሞ ፍቅረኛው ጋብሬላ ካቫሌን ላይ ጥቃት ፈፅሟል በሚል ነው በብራዚል ፍርድ ቤት ምርመራ እየተደረገበት የሚገኘው።
የአትሌቲኮ ማድሪድ 3ኛ መለያ!
1
18 ጨዋታ ያለሽንፈት!

በሊግ ኧ የሚገኘው የፓውሎ ፎንሴካ ቡድን ሊል ያለፉትን 18 የሜዳ ላይ ጨዋታዎቹን ሳይሸነፍ አዲስ ታሪክ አፅፏል።
1
ኒኮላስ ፔፔ የቤሺክታሽ ተጫዋች ሆኗል!
ታፕሶባ አዲስ ውል አስሯል!

ኤድሙንድ ታፕሶባ እስከ 2028 በባየርን ሌቨርኩሰን ለመቆየት ተፈራርሟል።
ዩናይትድ የተጫዋቹ ፈላጊ ነበር
ዲሚትሪ ፓዬት ለቫስኮ ደጋማ የመጀመሪያ ጨዋታውን አድርጓል!
የwhoscored.com የሳምንቱ የቡንደስሊጋ ምርጥ 11!
ካለፈው የውድድር ዘመን ጀምሮ በሊጉ ያለ ፍፁም ቅጣት ምት ብዙ ያስቆጠሩ ተጫዋቾች!