ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሊቨርፑል!

ሊቨርፑል ያስፈረማቸው

አሌክሲስ ማካሊስተር
ዋታሮ ኢንዶ
ዶሚኒክ ሶቦስላይ
ሪያን ግራኸንበርኽ


የለቀቃቸው

ሮቤርቶ ፈርሚኒሆ(ዮ)
ሉዊስ ፋቢኒሆ
ጆርዳን ሄንደርሰን
ናቢ ኬይታ
ጀምስ ሚልነር
ቻምበርሌን

በውሰት የሰጣቸው

ቫን ደን በርግ
ፋቢዮ ካርቫልሆ
ካልቪን ራምሴ
ሬይስ ዊሊያምስ
👍1
ቡድኖቹ ምን ያህል አውጥተው ምን ያህል አገኙ?
እንዲሁም ሌሎች የአውሮፓ ሃያላን ቡድኖች ዝውውርን በቀጣይ እናደርሳቹሃለን🙏
የሪያን ግራኸንበርኽ ዝውውር እርግጥ ሆኗል!
ሆላንዳዊው የሊቨርፑል ተጫዋች ሆኗል።
ካስፐር ሹማይክል እና ኒስ በስምምነት ተለያይተዋል!
ፖርቱጋላውያኑ ባርሳ ደርሰዋል!

ጃኦ ካንሴዮ እና ጃኦ ፊሊክስ በውሰት የባርሴሎና ተጫዋች ሆነዋል።
ማታ ወደ ጃፓን!

ሁዋን ማታ በቀጣይ የቪዝሎ ኮቤ ተጫዋች ለመሆን ተስማምቷል።
በሳዑዲ ግዙፋ ጨዋታ ሚትሮቪች ሃትሪክ ሰርቷል!

90ኛው ደቂቃ ላይ አል ሂላል አለ ኢትሃድን 4 ለ 3 እየመራው ነው።
ቦርና ሶሳ ወደ አያክስ አቅንቷል!
ኦዶሪዮዞላ ሪያል ሶሴዳድን ተቀላቅሏል!
ግሪንዉድ በውሰት የሄታፌ ተጫዋች ሆኗል!
ጆንሰን በ47 ሚሊየን ፓወንድ የቶትንሃም ሆኗል!
በፌዴሬሽኑ የፀደቁ አዲስ ውሎች!
ውል ያደሱ እና ቀፌዴሬሽኑ የፀደቁ!
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!

ከ08:15 ጀምሮ አየር ላይ ነን የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ 4ተኛ ሳምንት ላይ ደርሷል።
ሼፍልድ ዩናይትድ ከ ኤቨርተን የሚያደርጉትን ጨዋታ መነሻ አድርገን የነገውን የአርሰናል እና የዩናይትድ ጨዋታ ቅድመ ሁኔታ እንመለከታለን!
ውጤቱ የማን ይሆን?

ትላንት ሌሊት የአውሮፓ ሃያላን የዝውውር መስኮት ተዘግቷል።
የትኛው ቡድን አትራፊ የዝውውር መስኮት ያሳለፈ ይመስላቹሃል?
አርሰናል፣ዩናይትድ፣ቼልሲ፣ሲቲ፣ሊቨርፑል፣PSG፣ማድሪድ፣ባርሴሎና ወይንስ ባየርን?
በቀጣይ የሳዑዲ ያልተዘጋ የዝውውር መስኮት ማንን ይወስድ ይሆን?

ስለ አውሮፓ ቻምፒየንስ ሊግ ድልድልም እናነሳለን!
ሃሳብ አስተያየትዎን ይለግሱን እስከ 10:30 በብስራት ሬዲዮ እንጠብቃቹሃለን!