ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
በርንማውዝ ሉዊስ ሲንሲትራን ለማስፈረም በቃል ደረጃ ከሊድስ ጋር ተስማምቷል!
ሮብ ሆልዲንግ በ4 ሚሊየን ፓወንድ ወደ ክሪስታል ፓላስ ሊያቀና ነው!
ማንቼስተር ዩናይትድ ጆን ኢቫንስን ለ1 አመት አስፈርሞታል!
1
ሉካ ዮቪች በውሰት ሚላንን ተቀላቅሏል!
ዶቪክ ኦሪጊ በውሰት ወደ ኖቲንግሃም ፎረስት እንደሚያቀና ተረጋግጧል!
የጆኣ ፓሊኛህ የባየርን ዝውውር እክል ገጥሞታል!
ማርክ ቫንቦሜል በሮያል አንትዋርፕ እስከ 2025 ይቆያል!
የጣሊያን የዝውውር መስኮት ስለተዘጋ ሜሰን ግሪንዉድ ወደ ላትሲዮ የሚያደርገው ዝውውር ሳይሳካ ቀርቷል!
አልበርት ሳምቢ ሎኮንጋ በውሰት ወደ ሉተን ታወን አቅንቷል!
የኢሚሊ ሆይቤይ ዝውውር እክል ገጥሞታል!
አትሊቲ ከ ቶትንሃም ጋር በዝውውሩ ላይ ለሳምንታት ሲነጋገር ቆይቷል።
አልሂላል ከ አል ኢትሃድ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ በተቀጣጣይ ነገሮች እና በኬሚካል ምክንያት መካሄድ አልቻለም!
PSG ራንደል ኮሎ ሙዋኚን በ90 ሚሊየን ዩሮ ለማስፈረም ተስማምቷል!
በእንግሊዝ የዝውውር መስኮቱ ሊዘጋ ውስን ጊዜ ነው የመቀረው!
ታድያ በዚህ ክረምት የዝውውር መስኮት ትልልቆቹ ቡድኖች ማንን አስፈርመው ማንን ለቀቁ?
እነሆ ወደእናንተ፦
ማን ሲቲ!

ትልልቆቹ ቡድኖች ዝውውሩን እንዴት አሳለፉት?

ማን ሲቲ ያስፈረማቸው

ማቲያስ ኑኔዥ
ጄሬሚ ዶኩ
ጆስኮ ጋርዲዮል
ማቲዮ ኮቫቺች

ማን ሲቲ የለቀቃቸው

ኢልካይ ጎንዶጋን
ኮል ፓልመር
ሪሃድ ማሃሬዝ
ኤይምሪክ ላፖርት

ውሰት የሰጣቸው

ጃኦ ካንሴዮ
አርሰናል!

አርሰናል ያስፈረማቸው

ዲክላን ራይስ
ካይ ሃቫርትዝ
ጁሪን ቲምበር
ዴቪድ ራያ(ውሰት)


አርሰናል የለቀቃቸው

ፍሎሪያን ባሎገን
ግራኒት ዣካ
ፓብሎ ማሪ
ማት ተርነር

በውሰት የሰጣቸው

ኬረን ቴርኒ
ኑኖ ታቫሬስ
አልበርት ሳምቢ ሎኮንጋ
ማርኪኒዮስ
ሩናርሶን
ማን ዩናይትድ!

ማን ዩናይትድ ያስፈረማቸው

አንድሬ ኦናና
ራስሙስ ሆይለንድ
ሜሰን ማውንት
አልታይ ባይንዲር
ጆኒ ኢቫንስ
ሶፊያን አምራባት(ውሰት)
ሰርጂዮ ሬጉዮን(ውሰት)

ማን ዩናይትድ የለቀቃቸው

አሌክስ ቴሌሽ
ዲን ሄንደርሰን
ፍሬድ
አንቶኒ ኢላንጋ
ዳቪድ ዴሂያ
ኤሪክ ባዪ
ዚዳን ኢቅባል
ፊል ጆንስ
አክሴል ቱዋንዜቤ

በውሰት የሰጣቸው

ብራንደን ዊሊያምስ
ቼልሲ!

ቼልሲ ያስፈረማቸው

ኮል ፓልመር
ክርስቶፍ እንኩንኩ
ኒኮ ጃክሰን
አንጄሎ
ኡጉቹኩ
አክሴል ዲሳሲ
ሮበርት ሳንቼዝ
ሞይሰስ ካይሴዶ
ሮሚዮ ላቪያ
ዴቪድ ዋሺንግተን
ፔትኮቪች
ዲዬጎ ሞሬራ


የለቀቃቸው

ሮቢን ሎፍተስ ቺክ
ካይ ሃቫርትዝ
ሜሰን ማውንት
ኤድዋርድ ሜንዲ
ካሊዱ ኩሊባሊ
ማቲዮ ኮቫቺች
ንጎሎ ኮንቴ
ሴዛር አዝብሊኩዌታ
ክርስቲያን ፑሊሲች
አብዱል ራህማን ባባ
ኢትሃን አምፓዱ
ፔር ኤሜሬክ ኦባሚያንግ
ቲሞ ባካዮኮ
ካሉም ሀድሰን ኦዶይ


በውሰት የሰጣቸው

ሮሜሉ ለካኩ
ማሰን ቡርሶው
አንድሬ ሳንቶስ
ሉዊስ ሆል
ሃኪም ዚያሽ
ሴዛር ካሴይዲ
ኬፓ አሪዛባላጋ
አንጄሎ
ጋብርዬል ስሎኒና
ዴቪድ ፎፋና
ሊቨርፑል!

ሊቨርፑል ያስፈረማቸው

አሌክሲስ ማካሊስተር
ዋታሮ ኢንዶ
ዶሚኒክ ሶቦስላይ
ሪያን ግራኸንበርኽ


የለቀቃቸው

ሮቤርቶ ፈርሚኒሆ(ዮ)
ሉዊስ ፋቢኒሆ
ጆርዳን ሄንደርሰን
ናቢ ኬይታ
ጀምስ ሚልነር
ቻምበርሌን

በውሰት የሰጣቸው

ቫን ደን በርግ
ፋቢዮ ካርቫልሆ
ካልቪን ራምሴ
ሬይስ ዊሊያምስ
👍1
ቡድኖቹ ምን ያህል አውጥተው ምን ያህል አገኙ?
እንዲሁም ሌሎች የአውሮፓ ሃያላን ቡድኖች ዝውውርን በቀጣይ እናደርሳቹሃለን🙏
የሪያን ግራኸንበርኽ ዝውውር እርግጥ ሆኗል!
ሆላንዳዊው የሊቨርፑል ተጫዋች ሆኗል።