ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ብራይተን አንሱ ፋቲን በውሰት ማስፈረሙን አረጋግጧል!
የዩሮፓ ሊግ ድልድል!
ላሚን ያማል በስፔን ስብስብ ተካቷል!
ራስሙስ ሆይለንድ በእሁዱ ጨዋታ እንደሚሰለፍ ቴን ሃግ አረጋግጠዋል!
👍1
ኢብራሂማ ሳንጋሬ ወደ ኖቲንግሃም ፎረስት!
1
ሬጉሊዮን የዩናይትድ ሆኗል!
ጆኣ ፊሊክስ ባርሴሎና ኤል ፕራት ኤርፖርት ደርሷል!
ያፌት ታንጋንጋ በውሰት ኦግዝቡርግ ገብቷል!
1
በርንማውዝ ሉዊስ ሲንሲትራን ለማስፈረም በቃል ደረጃ ከሊድስ ጋር ተስማምቷል!
ሮብ ሆልዲንግ በ4 ሚሊየን ፓወንድ ወደ ክሪስታል ፓላስ ሊያቀና ነው!
ማንቼስተር ዩናይትድ ጆን ኢቫንስን ለ1 አመት አስፈርሞታል!
1
ሉካ ዮቪች በውሰት ሚላንን ተቀላቅሏል!
ዶቪክ ኦሪጊ በውሰት ወደ ኖቲንግሃም ፎረስት እንደሚያቀና ተረጋግጧል!
የጆኣ ፓሊኛህ የባየርን ዝውውር እክል ገጥሞታል!
ማርክ ቫንቦሜል በሮያል አንትዋርፕ እስከ 2025 ይቆያል!
የጣሊያን የዝውውር መስኮት ስለተዘጋ ሜሰን ግሪንዉድ ወደ ላትሲዮ የሚያደርገው ዝውውር ሳይሳካ ቀርቷል!
አልበርት ሳምቢ ሎኮንጋ በውሰት ወደ ሉተን ታወን አቅንቷል!
የኢሚሊ ሆይቤይ ዝውውር እክል ገጥሞታል!
አትሊቲ ከ ቶትንሃም ጋር በዝውውሩ ላይ ለሳምንታት ሲነጋገር ቆይቷል።
አልሂላል ከ አል ኢትሃድ ሊያደርጉት የነበረው ጨዋታ በተቀጣጣይ ነገሮች እና በኬሚካል ምክንያት መካሄድ አልቻለም!