ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ምድብ 6😡!
የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ ምድብ ድልድል!
👍1
አይታና ቦንማንቲ የአመቱ የአውሮፓ ምርጥ ተጫዋች!
ኤርሊንግ ሆላንድ የአውሮፓ የአመቱ ኮከብ ተጫዋች!
ሴሪና ቬኽማን የአውሮፓ ምርጧ አሰልጣኝ!
ፔፕ ጓርዲዮላ የአውሮፓ የአመቱ ምርጥ አሰልጣኝ!
ቴይለር ሀርዉድ-ቤሊስ በሳውዛምፕተን ለ1 አመት ውሰት ይቆያል!
አልታይ ባይንዲር ወደ ዩናይትድ ተዘዋውሯል!
ግብ ጠባቂው የኦናና ተጠባባቂ ይሆናል።
ዩናይትድ ለፌነርባቼ እስከ 7 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል።
የሱፋ ሙኮኮ ከዶርትሙንድ አይወጣም በዛው መቆየትን ምርጫው አድርጓል!
ዳቪ ክላሰን የኢንተር ሚላን ተጫዋች ሆኗል!
እስከ 2025 በኢንተር ይቆያል።
ቫይናልደም ወደ ሳዑዲ!

ጂኒ ቫይናልደም ወደ አል ኢቲፋቅ የሚያደርገው ዝውውር ተቃርቧል።
ፓሪስ ከዝውውሩ 9.5 ሚሊየን ዩሮ ያገኛል።
ዩናይትድ ፓሊኛን ፈልጓል!

ከባየርን ጋር በጥሩ ድርድር ላይ የሚገኘው ተጫዋቹ ማንቼስተር ዩናይትድ ጣልቃ ገብቶበታል።
ካሉም ሀድሰን ኦዶይ ወደ ኖቲንግሃም ፎረስት ለማቅናት የጤና ምርመራ ብቻ ይቀረዋል!
ኮል ፓልመር ከ6 አመቱ ጀምሮ የቆየበትን ማን ሲቲ የተሰናበተበት መንገድ!
የወሩ የሲቲ ኮከብ እጩዎች!
የጆኣ ፊሊክስ ዝውውር ከተሳካ በባርሳ 10 ቁጥር መለያን ይለብሳል!
የአፍሪካ ዋንጫ የ2025ቱ በሞሮኮ የ2027ቱ በሴኔጋል ይሰናዳል!
ከዚህ ቀደም በዝውውር መዝጊያ ቀን የተደረጉ ዝውውሮች!
የኦፕታ የዘንድሮ የቻምፒዮንስ ሊግ አሸናፊ ግምት በፐርሰንት!
😁2
ኮል ፓልመር በ42.5 ሚሊየን ፓወንድ የቼልሲ ተጫዋች ሆኗል!
ዩናይትድ ድጋሚ አምራባትን ስለማስፈረም እየሰራ ነው!
አሁንም የተጫዋቹ ፍላጎት ኦልድ ትራፎርድ ነው።