ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ሱዋሬዝ እና ተንኮሉ!

በብራዚል ሴሪ ኤ 21ኛ ሳምንት ጨዋታ ግሬሚዮ ከክሩዜሮ ባደረጉት ጨዋታ የተፈጠረ አጋጣሚ ነው።

የመጀመሪያው 45 ተጠናቆ ዳኛው በሰጡት ጭማሪ ላይ ሱዋሬዝ በትንሽ ንክኪ ይወድቃል ከዛም ጫማውን በራሱ እጅ ያወልቅና ዳኛውን ጥፋት ይጠይቃል(አጠገቡ ያለው የክሩዜሮ ተጫዋችም ተነስ አታጭበርብር ይለዋል የወለቀውን ጫማም ይወረውረዋል)በሱዋሬዝ ተውኔት የታለሉት የእለቱ አርቢትር ግን ለማርሎን የቢጫ ካርድ ማስጠንቀቂያ ይሰጡታል።
ጨዋታው በግሬሚዮ 3 ለ 0 አሸናፊነት ተቋጭቷል።
1👍1😁1
አንድሬ ኦናና በካሜሮን ስብስብ ውስጥ ተካቷል!
የቤንጃሚን ፓቫ ዝውውርን የሚያበስረው ውል ተጠናቋል!
አርሰናል ውድቅ አድርጓል!

አርሰናል ለስሚዝ ሮው ቼልሲ ያቀረበውን ጥያቄ ውድቅ አድርጓል።
የኦክቶበር 29ኝ ጨዋታዎች
1
ዩናይትድ ስፒናትዞላን ይፈልጋል!

በሉክ ሾው መጎዳት ምክንያት የግራ ተከላካይ አሰሳ ላይ የሚገኘው ዩናይትድ ጣሊያናዊውን ለማስፈረም እየሰራ ነው።
ማንቼስተር ዩናይትድ ማርክ ኩኩሬያን በውሰት ለማስፈረም ተስማምቷል!
ኖቲንግሃም ፎረስት ኑኖ ታቫሬዥን በውሰት አስፈርመዋል!
👍2
ሃላንድ የአመቱ ኮከብ ተብሏል!

የእንግሊዝ ፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጨዋቾች ማህበር የ 2023 የእንግሊዝ ፕርሚየር ሊግ ምርጥ ተጫዋች ብሎ ሀላንድን መርጧል።
👏1
የወጣቶቹን ቡካዮ ሳካ ተመርጧል።
1
በወጣት ሴቶች ላውረን ጀምስ ተመርጣለች!
ቶትንሃም ከካራቡዋ ካፕ ውጪ ሆኗል!
ሮናልዶ በምሽቱ ጨዋታ ከአልሸባብ ጋር!

2 የፍፁም ቅጣት ምት አስቆጠረ
1 ጎል ለማኔ አመቻችቶ አቀበለ
1ኛዋ ጎል ስትቆጠር እርሱ ሞክሯት ቋሚውን ገጭታ ስትመለስ የተቆጠረች ነች
1 ጎል በVAR እይታ ተሻረበት
850ኛ ጎሉን ሊያስቆጥርባት የሚችለውን የፍፁም ቅጣት ምት ለጓደኛው ለቀቀ
ጆርዲ አልባ ከብሔራዊ ቡድን ራሱን አግልሏል!