አዲስ አበባ ገብተዋል!
በ19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሲሳተፍ የነበረው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብቷል።

👍1
ሱዋሬዝ እና ተንኮሉ!
በብራዚል ሴሪ ኤ 21ኛ ሳምንት ጨዋታ ግሬሚዮ ከክሩዜሮ ባደረጉት ጨዋታ የተፈጠረ አጋጣሚ ነው።
የመጀመሪያው 45 ተጠናቆ ዳኛው በሰጡት ጭማሪ ላይ ሱዋሬዝ በትንሽ ንክኪ ይወድቃል ከዛም ጫማውን በራሱ እጅ ያወልቅና ዳኛውን ጥፋት ይጠይቃል(አጠገቡ ያለው የክሩዜሮ ተጫዋችም ተነስ አታጭበርብር ይለዋል የወለቀውን ጫማም ይወረውረዋል)በሱዋሬዝ ተውኔት የታለሉት የእለቱ አርቢትር ግን ለማርሎን የቢጫ ካርድ ማስጠንቀቂያ ይሰጡታል።
ጨዋታው በግሬሚዮ 3 ለ 0 አሸናፊነት ተቋጭቷል።

❤1👍1😁1