ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ቼልሲ የኩዱስን ዝውውር ሊጠልፍ ቢሞክርም መዘግየቱ ተጫዋቹን ሙሉ ለሙሉ የዌስትሃም አድርጎታል።
ቪክቶር ኦስሜሄን 100ኛ የክለብ ጎሉ ላይ ደርሷል!

🇮🇹 Napoli: 62 goals, 14 assists
🇫🇷 Lille: 18 goals, 6 assists
🇧🇪 Charleroi: 20 goals, 4 assists
ዎልቭስ ለቤሌጋርድ ጥያቄ አስገብቷል!

ዎልቨርሃምፕተን የስትራስቡን አማካይ ጂያንሬስነር ቤሌጋርድን ለማስፈረም 15 ሚሊየን ዩሮ አቅርቧል።
ባየርን ተከላካይ ይፈልጋል!

ከቤንጃሚን ፓቫ ጋር የተለያየው ባየርን ሚኒክ እርሱን ለመተካት የሚላኑን ፒዬር ካሉሉን አሊያም የቼልሲውን ትሬቨር ቻሎባህን ፈልጓል።
የአይዘዲን ኦናሂ ማረፊያ አለየም!

በማርሴ ከደስታው የራቀው እና እንዳሰበው ያልተጓዘው ኦናሂ ቀድሞ በሳዑዲ ክለቦች አሁን ደግሞ ስማቸው ባልተገለፀ የስፔን እና የእንግሊዝ ቡድኖች እየተፈለገ ነው።
ጆኣ ካንሴዮ በውሰት ባርሴሎናና ሊቀላቀል ቡድኖቹ ከስምምነት ደርሰዋል!
ባየርን ስኮት ማክቶሚናይን ስለመፈለጉ ዩናይትድ ምንም የሚያውቀው ነገር የለም ተብሏል!
ዴቪድ ቤካም እና ሉካ ሙድሪች!

ይህ የትላንት ምስል የሙድሪችን ቀጣይ ማረፊያ ይጠቁማል እየተባለ ነው።
እንዶምቤሌ ወደ ቱርክ!

ጋላታሳራይ ተጫዋቹን ለማስፈረም ከቶትንሃም ጋር ንግግር ጀምሯል።
አማካዩ በስፐርስ እስከ 2025 የሚያቆይ ኮንትራት አለው።
ሊቨርፑል ደኮሬን ይፈልጋል!

ሊቨርፑል የክሪስታል ፓላሱን አማካይ ቺክ ደኩሬን ለማስፈረም እየተንቀሳቀሰ ነው።
ፓላስ ለተጫዋቹ 70 ሚሊየን ዩሮ ይፈልጋል።
ማኑኤል ኑዌር ተመልሷል!

ግብ ጠባቂው ከ8 ወር ተኩል የጉዳት ጊዜ በኋላ ወደ ልምምድ ተመልሷል።
ፌድሪኮ ኬይዛም ሆነ ዱሻን ቭላሆቪች በዚህ ክረምት ከዩቬንቱስ ጋር አይለያዩም!
ሃላንድ ላይ የዘለለው የቀድሞ ቡጢኛ!

ሃላንድ ቢጉ ሶስተኛ ሳምንት መርሃ ግብር ሼፍልድ ላይ ጎል ሲያስቆጥር ከኋላው ዘሎ ወጥቶ ደስታውን የገለፀው ግለሰብ ቦክሰኛው ቴሪ ፍላናገን ነው።
ፍላናገን በማንቼስተር የተወለደ ቡጢኛ እና የቀድሞው የአለም ሻምፒዮን ነበር።
አዲስ አበባ ገብተዋል!

በ19ኛው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና ሲሳተፍ የነበረው የአትሌቲክስ ልዑካን ቡድን ዛሬ ጠዋት አዲስ አበባ ገብቷል።
👍1
ጳጉሜ 3 ወደ ግብፅ አምርቶ ጨዋታ የሚያደርገው ቡድን!