ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ዌስትሃም ሞሃመድ ኩዱስን ማስፈረሙን አረጋግጧል!
5 ሺ ወንዶች ተጀምሯል!
ኬሊያን ኤምባፔ በክለብ እና በሃገር 400ኛ የጎል ተሳትፎውን አድርጓል!
ሩቢ ስፖርት
5 ሺ ወንዶች ተጀምሯል!
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከሜዳልያ ውጪ ሆነዋል!
3000 መሰናክል ሴቶች ፍፃሜ ተጀምሯል!
ሩቢ ስፖርት
3000 መሰናክል ሴቶች ፍፃሜ ተጀምሯል!
በ3000 መሰናክል ሴቶችም ውጤት አልመጣም!
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ህንድ ወርቅ አግኝታለች!

ህንዳዊው ኔራጅ ቾፕራ በጦር ውርወራ የወርቅ ሜዳሊያ በማምጣት ለህንድ የመጀመሪያውን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል።
ሮቤርቶ ማንቺኒ አዲሱ የሳዑዲ አረቢያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ሆነዋል!
የ4 አመት ኮንትራት የተፈራረሙ ሲሆን በአመት 30 ሚሊየን ዩሮ ያገኛሉ።
ኢትዮጵያ በ9ኝ ሜዳሊያ ከአለም 6ኛ!
ኢስኮ ከመስከረም 2021 በኋላ በላሊጋው ጎል አስቆጥሯል!
የሪያል ቤቲስ ጅምሩም ምርጥ ነው
የሳምንቱ ምርጥ ጎል!

ሮናልዶ በቄንጥ አቀብሎት ማኔ ያስቆጠረው ጎል የሳዑዲ ፕሮ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ጎል ተብሏል!
ሞሃመድ ኩዱስ ከእናት እና ከወንድሞቹ ጋር በዌስትሃም!
ሊቨርፑል ተጫዋቹን መልቀቅ አያስብም!

ሊቨርፑል ከሳዑዲ የሚመጡለትን ሁሉንም ጥያቄዎች በዚህኛው ክረምት ማስተናገድ እንደማይፈልጉ አስረግጠው ተናግረዋል።
ላሜን ያማል ለስፔን አልያም ለሞሮኮ ለመጫወት ከውሳኔ አልደረሰም።ግን ስፔን ለብሔራዊ ቡድኗ እንዲጫወት ጉትጎታውን ጀምራለች።
1
የሜሲ ልጅ ኢንተር ማያሚን ተቀላቅሏል!

የ10 ዓመቱ ቺያጎ ሜሲ የኢንተር ማያሚ ከ12 አመት በታች አካዳሚን ተቀላቅሏል።
"እባካችሁን ተከላካይ እና አማካይ አስፈርሙ"

ጂሚ ካራገር ለሊቨርፑል አመራሮች የተናገረው ነው።
"ወንድሜ ቢያገባ ይሻለኛል"

ኢናኪ ዊሊያምስ ራስህ ጎል ብታስቆጥር ይሻላል ወይስ ለኒኮ አመቻችተህ ብታቀብል ተብሎ ተጠይቆ!

"ለወንድሜ ሠጥቼው ጎል ቢያስቅጥር እና ስደሰት ባየው ይሻለኛል" ብሏል።
ሊቨርፑል ጆኣ ፊሊክስን ለማስፈረም ንግግር ጀምሯል!
ቪኒ ጁኒየር ከ1 ወር በላይ በጉዳት ከሜዳ ይርቃል!
በላሊጋው ከሄታፌ፣ሶሴዳድ፣አትሌቲ እና ላስ ፓልማስ ጋር ጨዋታዎች ያልፉታል።
👍1😢1
ሲቲ ያማልን ቢፈልግም ተጫዋቹ በባርሳ መቆየት የመጀመሪያ ምርጫው እንደሆነ አሳውቋል።