ሩቢ ስፖርት
@hatrubi
244
subscribers
1.96K
photos
2
videos
3
links
Download Telegram
Join
ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
ሩቢ ስፖርት
አሎንሶ በባርሴሎና ይቆያል!
በዩናይትድ የዝውውር ራዳር ውስጥ የገባው ማርከስ አሎንሶ ከባርሳ የመውጣት ምንም እቅድ እንደሌለው እየተነገረ ነው።
ሩቢ ስፖርት
ቬራቲ ወደ ካታር!
የካታሩ አል አራቢ ማርኮ ቬራቲን ለመውሰድ ከPSG ጋር ከስምምነት ደርሷል።
ቡድኑ ለጣሊያናዊው እስከ 60 ሚሊየን ዩሮ ያወጣል።
ሩቢ ስፖርት
ሮበርት ሌቫንዶቭስኪ በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያውን ጎል አስቆጥሯል!
👍
1
ሩቢ ስፖርት
ሊቨርፑል ውዷን 3 ነጥብ ወስዷል!
ለ62 ደቂቃ በጎዶሎ የተጫወተው ሊቨርፑል በኑኔዥ ምትሃት 2 ለ 1 አሸንፏል።
👍
1
ሩቢ ስፖርት
🥰
1
ሩቢ ስፖርት
ሲቲ ለማቲያስ ኑኔዥ የተሻሻለ 60 ሚሊየነሰ ዩሮ አቅርቧል!
👍
1
ሩቢ ስፖርት
ሃሪ ኬን 2 ጎል አስቆጥሯል!
በ2 የቡንደስሊጋ ጨዋታ 3ኛ ጎሉ ላይ ደርሷል።
ሩቢ ስፖርት
ዌስትሃም ሞሃመድ ኩዱስን ማስፈረሙን አረጋግጧል!
ሩቢ ስፖርት
5 ሺ ወንዶች ተጀምሯል!
ሩቢ ስፖርት
ኬሊያን ኤምባፔ በክለብ እና በሃገር 400ኛ የጎል ተሳትፎውን አድርጓል!
ሩቢ ስፖርት
ሩቢ ስፖርት
5 ሺ ወንዶች ተጀምሯል!
ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ከሜዳልያ ውጪ ሆነዋል!
ሩቢ ስፖርት
3000 መሰናክል ሴቶች ፍፃሜ ተጀምሯል!
ሩቢ ስፖርት
ሩቢ ስፖርት
3000 መሰናክል ሴቶች ፍፃሜ ተጀምሯል!
በ3000 መሰናክል ሴቶችም ውጤት አልመጣም!
ሩቢ ስፖርት
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ህንድ ወርቅ አግኝታለች!
ህንዳዊው ኔራጅ ቾፕራ በጦር ውርወራ የወርቅ ሜዳሊያ በማምጣት ለህንድ የመጀመሪያውን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና የወርቅ ሜዳሊያ አስገኝቷል።
ሩቢ ስፖርት
ሮቤርቶ ማንቺኒ አዲሱ የሳዑዲ አረቢያ ብሔራዊ ቡድን አሠልጣኝ ሆነዋል!
የ4 አመት ኮንትራት የተፈራረሙ ሲሆን በአመት 30 ሚሊየን ዩሮ ያገኛሉ።
ሩቢ ስፖርት
ኢትዮጵያ በ9ኝ ሜዳሊያ ከአለም 6ኛ!
ሩቢ ስፖርት
ኢስኮ ከመስከረም 2021 በኋላ በላሊጋው ጎል አስቆጥሯል!
የሪያል ቤቲስ ጅምሩም ምርጥ ነው
ሩቢ ስፖርት
የሳምንቱ ምርጥ ጎል!
ሮናልዶ በቄንጥ አቀብሎት ማኔ ያስቆጠረው ጎል የሳዑዲ ፕሮ ሊግ የሳምንቱ ምርጥ ጎል ተብሏል!