ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ናታን ቴላ በ20 ሚሊየን ዩሮ የባየርን ሌቨርኩሰን ተጫዋች ሆኗል!
ፍራንክፉርት ዳግም ኢኪቲኬን ፈልጓል!

በፓሪስ ቦታ እንደማይኖረው የሚጠበቀው ተጫዋቹ ከኤቨርተን ጋር ስሙ ሲያያዝ ቢቆይም ማረፊያው ደጀርመኑ አይንትራክት ፍራንክፉርት መስሏል!
ሩተ ወደ ፈረንሳይ!

ሊዮ ጆርጂኒዮ ሩተን ለማስፈረም ይፈልጋል።
ቡድኑ ፈረንሳያዊውን ወጣት ከሊድስ ለመውሰድ መዘጋጀቱም ተነግሯል።
ባርኮላ ወደ ፓሪስ!

ብራድሊ ባርኮላን ለማስፈረም PSG እድሉ ሠፍቷል።
ሊዮ ተጫዋቹ ላይ 60 ሚሊየን ዩሮ መለጠፉ ይታወቃል።
ኮሎ ሙዋኚ ወደ ፓሪስ!

ራንደል ኮሎ ሙዋኚ እና PSG በግል ከስምምነት ደርሰዋል።
ቡድኑ ለዝውውሩ 70 ሚሊየን ዩሮ + ቦነስ አዘጋጅቷል።
ቅዱስ ጊዮርጊስ አልፏል!

የአፍሪካ ሻምፒዮንስ ሊግ ቅድመ ማጣሪያን ቅዱስ ጊዮርጊስ በደርሶ መልስ የ5 ለ 2 ውጤት ወደ ቀጣዩ ዙር አልፏል።

የዛሬው የመልስ ጨዋታ በፈረሰኞቹ 3 ለ 1 አሸናፊነት ተጠናቋል።
ቅዱስ ጊዮርጊስ 3 - 1 ኬኤም ኬኤም 
ጎሎቹን
ዳዊት ተፈራ
ናትናኤል ዘለቀ እና
አማኑኤል ኤርቦ አስቆጥረዋል
👏1
ቨርጅል ቫንዳይክ በሊቨርፑል መለያ በሊጉ ለመጀመሪያ ጊዜ ቀይ ካርድ ተመልክቷል!
😢2
ሃላንድ ጎሉን ሲያስቆጥር የደጋፊው ስሜት!
የንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ለፍፃሜ አልፏል!

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሴቶች ቡድን የሴካፋ ቻምፒየንስ ሊግ የዞኑ ማጣሪያ ግማሽ ፍጻሜ ጨዋታውን 2 ለ 1 አሸንፏል።

ከኬንያው ቪጋ ኩዊንስ ጋር የግማሽ ፍፃሜ ጨዋታውን ያደረገው ንግድ ባንክ ሴቶች ቡድን ጨዋታውን በማሸነፍ ወደ ፍፃሜው ተሻግሯል።

ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የፍፃሜ ጨዋታውን ከ ጂኬቲ ኩዊንስ ጋር ያደርጋል።
የመጨረሻ ቀን ውድድሮች!
ኢትዮጵያ በ2 ዘርፍ ለሜዳሊያው ትፋለማለች!

የወንዶች 5000 ሜትር ምሽት 3፡20
- ዮሚፍ ቀጀልቻ
- ሀጎስ ገ/ሕይወት
- በሪሁን አረጋዊ

የሴቶች 3000ሜትር መሠ. ምሽት 04፡05
- ሲምቦ አለማየሁ
- ዘርፌ ወንድማገኝ
- ሎሜ ሙለታ
አሎንሶ በባርሴሎና ይቆያል!

በዩናይትድ የዝውውር ራዳር ውስጥ የገባው ማርከስ አሎንሶ ከባርሳ የመውጣት ምንም እቅድ እንደሌለው እየተነገረ ነው።
ቬራቲ ወደ ካታር!

የካታሩ አል አራቢ ማርኮ ቬራቲን ለመውሰድ ከPSG ጋር ከስምምነት ደርሷል።
ቡድኑ ለጣሊያናዊው እስከ 60 ሚሊየን ዩሮ ያወጣል።
ሮበርት ሌቫንዶቭስኪ በውድድር ዘመኑ የመጀመሪያውን ጎል አስቆጥሯል!
👍1
ሊቨርፑል ውዷን 3 ነጥብ ወስዷል!

ለ62 ደቂቃ በጎዶሎ የተጫወተው ሊቨርፑል በኑኔዥ ምትሃት 2 ለ 1 አሸንፏል።
👍1