ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የሴቶች ማራቶን ተጀምሯል ኢትዮጵያ በእነዚህ አትሌቶች ተወክላለች፦
ጎይታቶም ገ/ስላሴ
ፀሀይ ገመቹ
ያለምዘርፍ የኋላው
አማኔ በሪሶ
- የሴቶች 5000ሜትር ፍፃሜ ምሽት 3፡50
ጉዳፍ ፀጋይ
እጅጋየሁ ታዬ
መዲና ኢሳ
ፍሬወይኒ ኃይሉ
ዛሬ በበርንማውዝ እና ቶትንሃም ጨዋታ እንገናኛለን!
ብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ላይ ከ8 ሰዓት ጀምሮ።
👍2
ኡዲኔዚ ካዮ ሆርኬን በውሰት ከዩቬንቱስ ለመውሰድ ጥያቄ አቅርቧል።
👍1
በአሜሪካ የተገኘው የቴኒሱ ኮከብ ኖቫክ ጆኮቪች IGው ላይ ይህን አጋርቷል!

"ስለተገናኘን እና ስላወራን በጣም ደስ ብሎኛል።መልካም እድል እና ጤና ላንተና ለቤተሰቦችህ"።
👍1
ሩቢ ስፖርት
ቬይጋ ወደ ሳዑዲ! ያልተጠበቀው ዝውውር እውን ሊሆን ተቃርቧል። ወጣቱ ጋብሪ ቬይጋ የአል አህሊ ተጫዋይ ሊሆን ተቃርቧል። ከናፖሊ ጋር ስሙ ሲያያዝ ቆይቷል።
ጋብሪ ቬይጋ የአል አህሊ ተጫዋች ሆኗል!

አል አህሊ ለዝውውሩ 36 ሚሊየን ዩሮ ለሴልታ ቪጎ ከፍሏል።
የጤና ምርመራውም ተጠናቋል።
10 አትሌቶች ተነጥለው ወጥተዋል!
4ቱም ኢትዮጵያውያን አሉ።
ኢትዮጵያውያን ከ1 እስከ 3 ሆነው እየሄዱ ነው።


ፀሃይ ገመቹ በጉዳት አቁማለች😭
👍3
ኢትዮጵያ አሸንፋለች!

አማኔ በሪሶ 1ኛ
ጎይቲቶም ገ/ስላሴ 2ኛ
👍1
አማኔ በሪሶ ሁለተኛ ወርቅ ለኢትዮጵያ!🙏
4
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!

ከ8 ሰዓት ጀምሮ አየር ላይ ነን!
በርንማውዝ ከ ቶትንሃም የሚያደርጉትን ጨዋታ ወደ እናንተ እናደርሳለን።
ቶትንሃም ከትልቅ ድል ማግስት በርንማውዝ በተቃራኒው ከሽንፈት በኋላ የሚካሄድ ፍልሚያ ነው።ውጤቱ ወዴት ይሆን?
ሌሎች የሊጉ ጨዋታዎችንም እናነሳለን!
ጁድ ቤሊንግሃም የሚያቆመው ጠፍቷል ሮናልዶም 63ኛ ሶስታውን ሰርቷል።
የአትሌቲክሱ ድልም ከጉዳዮቻችን መካከል ነው!
አብሮነታችሁ ከእኛ ጋር ይሁን።

ሩቢ ስፖርት በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 በቀጥታ
👍4
በአትሌቲክስ ሻምፒዮናው የደረጃ ሠንጠረዥ!
👍3
ዩናይትድ በ5 ደቂቃ 2 ለ 0 እየተመራ ነው!
ልዑል ገ/ስላሴ 3ኛ ወጥቷል!
ሚልኬሳ መንገሻ 6ኛ!
😢1
ናታን ቴላ በ20 ሚሊየን ዩሮ የባየርን ሌቨርኩሰን ተጫዋች ሆኗል!