ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
የአል ፋታህ መልበሻ ክፍል!
ሮናልዶ ዛሬ እዚህ ለመቀመጥ ይገደዳል።
ባህር ዳር ከተማ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ማጣሪያ ወደ ቀጣዩ ዙር ተሻግሯል።

በመለያ ምት 4 ለ 3 አሸንፏል
የመደበኛ ሰዓት ውጤት
አዛም 2-1 ባህርዳር ከተማ

ባህርዳር በ2ተኛ ዙር ማጣሪያ የቱኒዚያውን ክለብ አፍሪካ ይገጥማል።
👏2
ክርስቲያኖ ሮናልዶ ሀትሪክ ሰርቷል!

አል ናስር በሳዑዲ ፕሮ ሊግ ሶስተኛ ሳምንት አል ፋታህን በገጠመበት ጨዋታ 5 ለ 0 ሲያሸንፍ ሮናልዶ 3 ጎል አስቆጥሮ 1 አመቻችቶ አቀብሏል።
👍1
63ኛ ሀትሪክ!
2👍2
ወንድማማቾቹ ማኔን አደናግረዋል!

ትላንት ምሽት በሳዑዲ ፕሮ ሊግ 3 ሳምንት አል ፋታህ ከ አል ናስር ተጫውተዋል።
ጨዋታው ከመጀመሩ በፊት ተጫዋቾች ሰላምታ ሲለዋወጡ ማኔ የቡድን አጋሩን አሊ ላጃሚን በአል ፋታህ መለያ በማየቱ ሲደነግጥ ይስተዋላል።

ትክክለኛው ሁነት ግን አሊ ላጃሚን በአል ናስር ተቀያሪ ላይ ያለ ሲሆን መንታ ወንድሙ ቃሲም ላጃሚ ደግሞ የአል ፋታህ ተጫዋች ነው።
ራፊኛህ በአል ናስር ተፈልጓል!
የወጣ ይፋዊ ጥያቄ ባይኖርም ቡድኑ ብራዚላዊውን ለመውሰድ እየተንደረደረ ነው።
"ጁድ እኛን ሊቀላቀለን ነበር"
ፋቢዮ ፓራቲች

"ጁድ ቤሊንግሃም የእኛ ተጫዋች ሊሆን በጣም ተቃርቦ ነበር።ቱሪንን መጥቶ ጎብኝቶ የኛም ሊሆን ተስማምቶ እና ቀርቦ ነበር ከዛ በኋላ ነው ቡንደስሊጋ እና ዶርትሙንድን የመረጠው"::

ይሄን ልጥፍ በወርሃ ጥቅምት 2021 ፋብሪዚዮ ሮማኖ አጋርቶት ነበር
የሴቶች ማራቶን ተጀምሯል ኢትዮጵያ በእነዚህ አትሌቶች ተወክላለች፦
ጎይታቶም ገ/ስላሴ
ፀሀይ ገመቹ
ያለምዘርፍ የኋላው
አማኔ በሪሶ
- የሴቶች 5000ሜትር ፍፃሜ ምሽት 3፡50
ጉዳፍ ፀጋይ
እጅጋየሁ ታዬ
መዲና ኢሳ
ፍሬወይኒ ኃይሉ
ዛሬ በበርንማውዝ እና ቶትንሃም ጨዋታ እንገናኛለን!
ብስራት ኤፍ ኤም 101.1 ላይ ከ8 ሰዓት ጀምሮ።
👍2
ኡዲኔዚ ካዮ ሆርኬን በውሰት ከዩቬንቱስ ለመውሰድ ጥያቄ አቅርቧል።
👍1
በአሜሪካ የተገኘው የቴኒሱ ኮከብ ኖቫክ ጆኮቪች IGው ላይ ይህን አጋርቷል!

"ስለተገናኘን እና ስላወራን በጣም ደስ ብሎኛል።መልካም እድል እና ጤና ላንተና ለቤተሰቦችህ"።
👍1
ሩቢ ስፖርት
ቬይጋ ወደ ሳዑዲ! ያልተጠበቀው ዝውውር እውን ሊሆን ተቃርቧል። ወጣቱ ጋብሪ ቬይጋ የአል አህሊ ተጫዋይ ሊሆን ተቃርቧል። ከናፖሊ ጋር ስሙ ሲያያዝ ቆይቷል።
ጋብሪ ቬይጋ የአል አህሊ ተጫዋች ሆኗል!

አል አህሊ ለዝውውሩ 36 ሚሊየን ዩሮ ለሴልታ ቪጎ ከፍሏል።
የጤና ምርመራውም ተጠናቋል።
10 አትሌቶች ተነጥለው ወጥተዋል!
4ቱም ኢትዮጵያውያን አሉ።