ሩቢ ስፖርት
@hatrubi
244
subscribers
1.96K
photos
2
videos
3
links
Download Telegram
Join
ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
ሩቢ ስፖርት
ጆአኪን ኮሪአ ዛሬ ወደ ፈረንሳይ ይጓዛል!
ፊርማውንም ለማርሴይ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
ሩቢ ስፖርት
ሃዛር ወደ ፓላስ!
ክሪስታል ፓላስ ኤደን ሃዛርን ወደ ለንደን ለመመለስ እንቅስቃሴ ጀምሯል።
የቡድኑ የበላዮችም ፍላጎታቸውን አልሸሸጉም
ሩቢ ስፖርት
ቴርኒ ወደ ስፔን!
ኬረን ቴርኒ በውሰት የሪያል ሶሴዳድ ተጫዋች እንዲሆን ከስምምነት ተደርሷል።
በቀጤይ የጤና ምርመራው ይጠበቃል።
ሩቢ ስፖርት
ሉካኩ ወደ ዩቬ!
ቼልሲ ተጫዋቹን በውሰት ላለመስጠት ዝውውሩን ሲያጓትተው ቢቆይም አሁን ግን የውሰት ውሉን ለመፍቀድ ተዘጋጅቶ ከዩቬ ጋር ከስምምነት የደረሱ ይመስላል።
ሩቢ ስፖርት
ሮማም ሉካኩን በውሰት መውሰድ ይፈልጋል!
❤
1
ሩቢ ስፖርት
ባርሴሎና ከቪያሪያል ላለበት ጨዋታ የ3 ሰዓት መንገድ በባስ ተጉዟል!
ሩቢ ስፖርት
ጃኦ ፊሊክስ ወደ አል ሂላል በውሰት ሊያቀና ነው!
ሩቢ ስፖርት
የ2022/23 የአውሮፓ ምርጥ 3 እጩዎች!
ሩቢ ስፖርት
ሩቢ ስፖርት
ጆአኪን ኮሪአ ዛሬ ወደ ፈረንሳይ ይጓዛል! ፊርማውንም ለማርሴይ እንደሚያደርግ ይጠበቃል።
ጆአኪን ኮሪአ የማርሴይ ተጫዋች ሆኗል!
ሩቢ ስፖርት
የሞሃመድ ኩዱስ ዝውውር ከስምምነት ተደርሶበታል!
ዌስትሃም 45 ሚሊየን ዩሮ ለአያክስ ይከፍላል።
ሩቢ ስፖርት
ኦታቪዮ እና ላፖርት ዛሬ ለአል ናስር ጨዋታቸውን ያደርጋሉ!
ሩቢ ስፖርት
ማን ሲቲ ማቲያስ ኑኔዝን ለማስፈረም ተስማምቷል!
ቡድኑ ለዝውውሩ 60 ሚሊየን ፓወንድ ያወጣል።
ሩቢ ስፖርት
ቴር ስተገን እስከ 2028 የሚያቆየውን ኮንትራት ተፈራርሟል!
ሩቢ ስፖርት
ሮሜሉ ሉካኩ ወደ ባርሴሎና ለሽያጭ ቢቀርብም ባርሳ ውድቅ አድርጎታል!
ሩቢ ስፖርት
ሩቢ ስፖርት
ባርን ግብ ጠባቂ ሊያስፈርም ነው! ባየር ሚኒክ ዳኒዬል ፔርዝን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል። ማካቢ ቴላቪቭ ከግብ ጠባቂው ዝውውር 5 ሚሊየን ዩሮ ያገኛል።
ዳንኤል ፔርዝ እስከ 2028 በባየርን ይቆያል!
ሩቢ ስፖርት
ሰርዳር አዝሙን የሮማ ተጫዋች ሆኗል!
ሩቢ ስፖርት
ጆኣ ሙቲኒሆ የስፖርቲንግ ብራጋ ተጫዋች ሆኗል!
በ1 አመት ቆይታው 400 ሺ ዩሮ ያገኛል::
ሩቢ ስፖርት
አሌክሲ ሳንቼዝ በአጭር ጊዜ ኮንትራት የኢንተር ሚላን ተጫዋች ሆኗል!
ሩቢ ስፖርት
የአል ፋታህ መልበሻ ክፍል!
ሮናልዶ ዛሬ እዚህ ለመቀመጥ ይገደዳል።
ሩቢ ስፖርት
ባህር ዳር ከተማ በካፍ ኮንፌዴሬሽን ካፕ ማጣሪያ ወደ ቀጣዩ ዙር ተሻግሯል።
በመለያ ምት 4 ለ 3 አሸንፏል
የመደበኛ ሰዓት ውጤት
አዛም 2-1 ባህርዳር ከተማ
ባህርዳር በ2ተኛ ዙር ማጣሪያ የቱኒዚያውን ክለብ አፍሪካ ይገጥማል።
👏
2
ሩቢ ስፖርት
ሩቢ ስፖርት
በ800ሜትር ሴቶች ግማሽ ፍፃሜ ምሽት 3፡25 - ሀብታም አለሙ - ወርቅነሽ መለሰ
ወርቅነሽ መለሰ ለፍፃሜ ማለፍ አልቻለችም!