ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
አርሜል ቤላ ኮቻፕ ወደ ባየርን!

ባየርን የመስመር ተከላካዩን ለማስፈረም እንቅስቃሴ ጀምሯል።
ቤላ ኮቻፕን የቤንጃሚን ፓቫ ምትክ ለማድረግ ከሳውዛምፕተን ጋር ንግግር ጀምሯል።
እስከ 20 ሚሊየን ዩሮ ሊያስወጣው የሚችል ዝውውር ነው።
ቼልሲ እና ፀጉራም ተጫዋቾቹ!
😁3
የ5000ሜ ወንዶች የተወዳዳሪ አትሌት ለውጥ ተደርጓል !

የወንዶች 5000ሜ ማጣሪያ አስቀድሞ ኢትዮጵያን እንደሚወክሉ በቋሚነት ተይዘው ከነበሩ አትሌቶች መካከል አትሌት ጥላሁን ሀይሌ #መቀነሱ ታውቋል።

በምትኩም በ10,000ሜ አራተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው እና የርቀቱ የአመቱ ፈጣን ሰዓት ባለቤት አትሌት በሪሁ አረጋዊ ከሀጎስ ገብረህይወት እና ዮሚፍ ቀጀልቻ ጋር በውድድሩ እንደሚሳተፉ የአለም አትሌቲክስ ይፋ አድርጓል።

ከውሳኔው በኋላ አትሌት ጥላሁን ሀይሌ በከፍተኛ #የሀዘን ስሜት ውስጥ ሆኖ ቅሬታውን ለባህልና ስፖርት ኮሚሽነሩ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ሲገልጽ የተመለከትን ሲሆን ፣ ፌዴሬሽኑ በጉዳዩ ዙሪያ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በሚሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።

ቲክቫህ ስፖርት
1
አንድሬ ኦናና በወርሃ መስከረም ወደ ካሜሮን ብሔራዊ ቡድን ይመለሳል!
በፀብ ምክንያት ከቡድኑ ጋር ተለያይቶ እንደነበር ይታወሳል!
👍1
ሩቢ ስፖርት
Photo
ጉደፍ 2ኛ እንዲሁም መዲና ኢሳ 6ኛ ወጥተው ወደ ፍፃሜ አልፈዋል።
ቀሪዎቹ 2 አትሌቶች ቀጥሎ ይሮጣሉ!
👏3
በርናርዶ ሲልቫ እስከ 2026 በሲቲ የሚያቆየውን ፊርማ ተፈራርሟል!
1
አይሜሪክ ላፖርት እና ማን ሲቲ መለያየታቸው ተረጋግጧል!
በቀጣይ ቀናች ሳዑዲ ይደርሳል!
ላፖርት እና ኦታቪዮ በቀጣይ 24 ሰዓታት የአልናስር ተጫዋች ሆነው ይተዋወቃሉ!
1
4ቱም የፍፃሜ ተፋላሚ ሆነዋል!

እጅጋየሁ ታዬ እና ፍረወይኒ ሃይሉ ፍፃሜውን ተቀላቅለዋል።
👏31
ሎሚ ሙለታ በ300ዐ መሰናክል ለፍፃሜ አልፋለች!
ሩቢ ስፖርት
ሎሚ ሙለታ በ300ዐ መሰናክል ለፍፃሜ አልፋለች!
ሲምቦ አለማየሁ ከምድብ 2 2ተኛ ወጥታ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች!
ሩቢ ስፖርት
ሲምቦ አለማየሁ ከምድብ 2 2ተኛ ወጥታ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች!
ዘርፌ ወንድማገኝ 2ኛ ወጥታ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች!
👍21
በሁለቱም ርቀት የተወዳደሩት 7ቱም አትሌቶች ወደ ፍፃሜ አልፈዋል!
2👍2
የቀድሞ የኢትዮ ኤሌትሪክ እና የቤንቺ ማጂ ተጫዋች ጅላሉ ከማል ለወልቂጤ ከተማ ለ1 አመት ለመጫወት ተስማምቷል!
ዌስትሃም ዝውውሩን እየጨረሰ ነው!

ሞሃመድ ኩዱስም ለመፈረም የተስማማ ሲሆን ዌስትሃም ለአያክስ 45 ሚሊየን ዩሮ ይከፍላል!
ቬይጋ ወደ ሳዑዲ!

ያልተጠበቀው ዝውውር እውን ሊሆን ተቃርቧል።
ወጣቱ ጋብሪ ቬይጋ የአል አህሊ ተጫዋይ ሊሆን ተቃርቧል።
ከናፖሊ ጋር ስሙ ሲያያዝ ቆይቷል።
ጆአኪን ኮሪአ ወደ ፈረንሳይ!

የመስመር አጥቂውን ለመውሰድ ማርሴይ ጥያቄ አቅርቧል።
በ2 ሚሊየን ዩሮ ክፍያ በውሰት እንዲያሳልፍ እና አመቱ ሲያልቅ ቋሚ ለማድረግ ነው የበለድኑ እቅድ።
አልናስር በቋት 4 ተቀምጧል!

የኤስያ ቻምፒዮንስ ሊግ የምድብ ድልድልን ለማውጣት ቡድኖች በ4 ቋት ተሰድረዋል።
በውድድሩ ከ1 ቡድን 5 የውጪ ሃገር ተጫዋቾች + 1 ኤስያ ውስጥ ያለ ተጫዋች ብቻ ነው የተፈቀደው።

ለምሳሌ አልናስር፦ሮናልዶ፣ማኔ፣ፎፋና፣ብሮዞቪች እና ኦታቪዮን ቢጠቀም እንደ ቴሌሽ እና ኮናንን መጠቀም አይችልም ማለት ነው።
1