ዛሬ የሚኖሩ የማጣሪያ ውድድሮች!
- 5000ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ምሽት 2፡02
ጉዳፍ ፀጋይ
እጅጋየሁ ታዬ
መዲና ኢሳ
ፍሬወይኒ ኃይሉ
- 3000ሜትር መሠናክል ሴቶች ማጣሪያ ምሽት 2፡53
ሲምቦ አለማየሁ
ዘርፌ ወድማገኝ
ሎሜ ሙለታ
- 5000ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ምሽት 2፡02
ጉዳፍ ፀጋይ
እጅጋየሁ ታዬ
መዲና ኢሳ
ፍሬወይኒ ኃይሉ
- 3000ሜትር መሠናክል ሴቶች ማጣሪያ ምሽት 2፡53
ሲምቦ አለማየሁ
ዘርፌ ወድማገኝ
ሎሜ ሙለታ
👍1
የ5000ሜ ወንዶች የተወዳዳሪ አትሌት ለውጥ ተደርጓል !
የወንዶች 5000ሜ ማጣሪያ አስቀድሞ ኢትዮጵያን እንደሚወክሉ በቋሚነት ተይዘው ከነበሩ አትሌቶች መካከል አትሌት ጥላሁን ሀይሌ #መቀነሱ ታውቋል።
በምትኩም በ10,000ሜ አራተኛ ደረጃን ይዞ ያጠናቀቀው እና የርቀቱ የአመቱ ፈጣን ሰዓት ባለቤት አትሌት በሪሁ አረጋዊ ከሀጎስ ገብረህይወት እና ዮሚፍ ቀጀልቻ ጋር በውድድሩ እንደሚሳተፉ የአለም አትሌቲክስ ይፋ አድርጓል።
ከውሳኔው በኋላ አትሌት ጥላሁን ሀይሌ በከፍተኛ #የሀዘን ስሜት ውስጥ ሆኖ ቅሬታውን ለባህልና ስፖርት ኮሚሽነሩ አምባሳደር መስፍን ቸርነት ሲገልጽ የተመለከትን ሲሆን ፣ ፌዴሬሽኑ በጉዳዩ ዙሪያ ዛሬ ከሰዓት በኋላ በሚሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ ማብራሪያ እንደሚሰጥ ይጠበቃል።
ቲክቫህ ስፖርት

❤1