ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ኤርኔስት ኑሃማህ ወደ ሊዮን!

ሊዮ ለወጣቱ 30 ሚሊየን ዩሮ ያወጣል።እስከ 2028ትም በግሩፓማ የሚያቆየውን ውል ተስማምተዋል።
አቪላ የአያክስ ሆኗል!

ጋስቶን አቪላ በ12.5 ሚሊየን ዩሮ ጋስቶን አቪላን አስፈርሟል።
የጤና ምርመራውም በተሳካ ሁኔታ የተጠናቀቀ ሲሆን ከሮያል አንትዋርፕ ነው ወደ አያክስ ያቀናው።
ቦሎኛ ሞሃመድ ባዮን ይፈልጋል!

በሊል የታሰበውን ያክል ያልተጓዘው አጥቂው በጣሊያኑ ቦሎኛ ተፈልጓል።
ቦሎኛ ለተጫዋቹ ምን ያክል ገንዘብ እንደመደበ ግን አልተነገረም።
ፔፕ ጓርዶዮላ ዛሬ የጀርባ ቀዶ ጥገና አድርጓል!
በቀጣይ ሁለት የሊግ ጨዋታም ሲቲን አይመራም።
እንዶምቤሌ ፈላጊው በርክቷል!

ታንጉይ እንዶምቤሌን ለማስፈረም ኖቲንግሃም ፎረስት፣ፌነርባቼ፣ሬን እና ጋላታሳራይ ተፋጠዋል።
ቶትንሃም ከ15-20 ሚሊየን ዩሮ ከዝውውሩ ይፈልጋል።
ውጤት ይመጣ ይሆን??
ዛሬ ኢትዮጵያውያን የሚወከሉበት ውድድር!

1, ምሽት 04፡31   ሰዓት  ሴቶች 1500 ሜትር ፍፃሜ።
ብርቄ ኃየሎም
ድርቤ ወልተጂ

2, ምሽት 04፡42 ወንድ 3000 ሜትር መሠ.  ፍፃሜ።
ለሜቻ ግርማ
ጌትነት ዋለ  

መልካም እድል ለአትሌቶቻችን!
ድርቤ ወልተጂ ሁለተኛ ወጥታለች🙏
ለሜቻ ግርማ የብር ሜዳሊያ አሸንፏል!
አትሌት ወርቅነሽ መለሰ በ800 ሜትር ማጣሪያ ቀጣዩን ዙር ተቀላቀለች !
1
ዛሬ የሚኖሩ የማጣሪያ ውድድሮች!

- 5000ሜትር ሴቶች ማጣሪያ ምሽት 2፡02
ጉዳፍ ፀጋይ
እጅጋየሁ ታዬ
መዲና ኢሳ
ፍሬወይኒ ኃይሉ

- 3000ሜትር መሠናክል ሴቶች ማጣሪያ ምሽት 2፡53
ሲምቦ አለማየሁ
ዘርፌ ወድማገኝ
ሎሜ ሙለታ
👍1
ኢትዮጵያ 3ኛ ላይ ትገኛለች!
ትግስት ግርማ ግማሽ ፍፃሜውን መቀላቀል አልቻለችም!
👍1
ሀብታም አለሙ 1ኛ ደረጃ በመያዝ ግማሽ ፍፃሜውን ተቀላቅላለች!
ዲዬጎ ዲዬጎ ኮስታን ሲያገኘው!
ሼክ ጃሲም ቢን አህማድ አል ታሂን ዩናይትድን የመግዛት እድላቸው ሰፍቷል!

6 ቢሊየን ፓወንድ በማውጣት እስከ ጥቅምት መጀመሪያ እንደሚጠቀልሉት ተነግሯል።
በክለቡ የመጀመሪያ ስራቸው ኦልድ ትራፎርድን ማዘመን እና የልምምድ ሜዳውን ማስተካከል እንደሆነም ተጠቁሟል።
የ18 አመት የግሌዘር ቤተሰብ ቆይታ መቋጫውም እውን ሊሆን የቀናት እድሜ ብቻ ቀርተውታል።
ሜሰን ግሪንዉድ ከአል ኢቲፋቅ ጋር የተያያዘው ዝውውር ውሸት ነው ተብሏል!
የካታሩ አል አራቢ ቬራቲን ይፈልጋል!

ቡድኑ ለፓሪስ ጥያቄ እንዳቀረበም ተሰምቷል።ቬራቲን ለማስፈረም አል ሂላል ባየርን እና ዩናይትድም ተጫራቾች ናቸው።
ኦናሂ ወደ ሳዑዲ!

የሳዑዲዎቹ አል አህሊ እና አል ሂላል አይዘዲን ኦናሂን ለመውሰድ ተዘጋጅተዋል።
የአለም ዋንጫው ክስተት በማርሴይ ነገሮች እንዳሰበው እየሄዱለት አይደለም።
ቶዲቦ ወደ ዩናይትድ!

ጂያን ክሌይር ቶዲቦ ወደ ዩናይትድ የሚያደርገው ዝውውር በቅርቡ ይሆናል እየተባለ ነው።
ኒስ ለተጫዋቹ የለጠፈው 40 ሚሊየን ዩሮን ቡድኑ ለመክፈል እንደተዘጋጀም ተነግሯል።
ባርን ግብ ጠባቂ ሊያስፈርም ነው!

ባየር ሚኒክ ዳኒዬል ፔርዝን ለማስፈረም ከስምምነት ደርሷል።
ማካቢ ቴላቪቭ ከግብ ጠባቂው ዝውውር 5 ሚሊየን ዩሮ ያገኛል።