ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
1.96K photos
2 videos
3 links
Download Telegram
ኦንሪ የፈረንሳይ ከ21 አመት በታች ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ተሹሟል!
👍1
ቤንጃሚን ፓቫ ወደ ጣሊያን!

ኢንተር ሚላን ፓቫን ለማስፈረም 30 ሚሊየን ዩሮ + 2/3 ሚ ዩ አቅርበው ከስምምነት ደርሰዋል።
ክርስቲያን ፑሊሲች በመጀመሪያ የሚላን ጨዋታው ጎል አስቆጥሯል።
የአለም ዋንጫው አሸናፊ የስፔን ቡድን ማድሪድ ደርሷል!
3
ቡካዮ ሳካ ተከታታይ 82 ጨዋታዎችን በማድረግ ከፖል ሜርሰን ጋር ተጋርቷል!
👍4
ሞንቲዬል ወደ እንግሊዝ!

ጎንዛሎ ሞንቲዬል ወደ ኖቲንግሃም ፎረስት የሚያደርገው የውሰት ዝውውር የጤና ምርመራው ተጠናቋል!
ፉልሃም በሞይሰ ኪን ዝውውር ላይ መሳተፍ ይፈልጋል!
ሁሉም የወረቀት ስራ ተጠናቋል!
ኮንስታንቲኖስ ማቭሮፓኖስ የዌስትሃም ተጫዋች ሊሆን ከበር ደርሷል።
ቦኑቺ ወደ ጀርመን!

ኡኒዮ በርሊን አንጋፋው ተከላየካይ ሊዮናርዶ ቦኑቺን የግሉ ለማድረግ ተቃርቧል።
በአውሮፓ የሚሳተፈው ቡድኑ የተከላካዩ ልምድ በብዙ ይጠቅመዋል ተብሎ ይጠበቃል።
ከጥር 2022 ጀምሮ አርሰናል ጨዋታውን ከመራ አልተሸነፈም!
ሶስቱ የመክፈቻ 2 ጨዋታ ባለድሎች!

ሲቲ
አርሰናል
ብራይተን
3
ዛሬ ሊጠናቀቅ ይችላል!

ቤንጃሚን ፓቫ የሚያደርገው ዝውውር ዛሬ የመጨረሻው ይመስላል።
ባየርን እና ኢንተር በሁሉም ረገድ ተስማምተዋል።
ዛሬ ኢትዮጵያውያን የሚወከሉበት ውድድር!

1, ምሽት 04፡31 ሰዓት ሴቶች 1500 ሜትር ፍፃሜ።
ብርቄ ኃየሎም
ድርቤ ወልተጂ

2, ምሽት 04፡42 ወንድ 3000 ሜትር መሠ. ፍፃሜ።
ለሜቻ ግርማ
ጌትነት ዋለ

መልካም እድል ለአትሌቶቻችን!
1
ዶርትሙንድ ተጫዋቾቹ አብረው ቢዘልቁለት ኖሮ!
ብዙ ዋንጫ አሸናፊዎቹ!

ሊዮ ሜሲ 44
ዳኒ አልቬስ 43
ኢኒዬሽታ 37
ፒኬ 37
ማክስዌል 37
4ቱ የሳዑዲ ክለቦች በክረምቱ ለዝውውር ያወጡት ገንዘብ 700 ሚሊየን ዩሮ ተሻግሯል!
ደ ፓውል መቆየት ነው የሚያስበው!

አትሌቲ ተጫዋቹን ለሳዑዲ ቡድኖች ለመሸጥ ቢስማማም ሮድሪጎ ደ ፓውል ጥያቄውን ውድቅ አድርጓል!
ቤሊንግሃም ገስጿል!

ሪያል ማድሪድ ከ አልሜሪያ ባደረጉት ጨዋታ ቪኒ ጁኒየር ዳኛውን በመቅረብ ለአልሜሪያ ተጫዋች የቢጫ ማስጠንቀቂያ እንዲሰጡ ሲጠይቅ ቤሊንግሃም ተጠግቶት ትኩረትህ ጨዋታው ላይ ይሁን ዳኛው እና እነእርሱን ተዋቸው ብሎታል።
👍1
ካርኒ ቹኩሜካ ለ 6 ሳምንታት ከሜዳ ሊርቅ ይችላል!