መለያ ነው!
ኢንዶኔዢያ ውስጥ ነው!
ቡድኑ ቦላ ሳቱካን ኪታ ፓሌምባንግ ይባላል።
ይሄ አማተር ቡድን ለአዲሱ የውድድር ዘመን ነጭ ሸሚዝ ላይ የቀይ ከረባት ምስልን ፊትለፊት በማድረግ ለመጫወት ወስኗል።
መለያው በሃገሪቱ ት/ቤቶች ላይ የተለመደ የዩኒፎርም አልባስን ምስል ይዟል።
ኢንዶኔዢያ ውስጥ ነው!
ቡድኑ ቦላ ሳቱካን ኪታ ፓሌምባንግ ይባላል።
ይሄ አማተር ቡድን ለአዲሱ የውድድር ዘመን ነጭ ሸሚዝ ላይ የቀይ ከረባት ምስልን ፊትለፊት በማድረግ ለመጫወት ወስኗል።
መለያው በሃገሪቱ ት/ቤቶች ላይ የተለመደ የዩኒፎርም አልባስን ምስል ይዟል።
🤣1
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን!
በ2ተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በሴልኸረስት ፓርክ ክሪስታል ፓላስ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ እናደርስላቹሃለን።
አርሰናል የቲምበር ጉዳት ምን ያክል ይቸግረው ይሆን?ከሲቲ ጋር በዳግም ፉክክር ይጓዛል?
ፓላስ ኦሊሴን አቆይቷል የዘሃ መውጣት ምን ያሳጣዋል?
በተጨማሪም የዩናይትድ እና ቼልሲን ሽንፈት እናነሳለን!
የሴሪኤ እና ቡንደስሊጋ ጅምር ከምንዳስሳቸው ርዕሶች መካከል ነው!
ፓሪስ ኤምባፔም መጥቶለት ማሸነፍ ተስኖታል።
የቡዳፔስት አትሌቲክስ ሻምፒዮናም ከምናነሳቸው ጉዳዮች መካከል ነው።
ሃሳብ አስተያየቶን ያድርሱን!
ከ3 ሰዓት ጀምሮ በብስራት ኤፍ ኤም 101.1 እንደመጣለን!

❤1
ሩቢ ስፖርት
ሰላም ክቡራን እንዴት ቆያችሁን! በ2ተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪምየር ሊግ በሴልኸረስት ፓርክ ክሪስታል ፓላስ ከ አርሰናል የሚያደርጉትን ጨዋታ በቀጥታ እናደርስላቹሃለን። አርሰናል የቲምበር ጉዳት ምን ያክል ይቸግረው ይሆን?ከሲቲ ጋር በዳግም ፉክክር ይጓዛል? ፓላስ ኦሊሴን አቆይቷል የዘሃ መውጣት ምን ያሳጣዋል? በተጨማሪም የዩናይትድ እና ቼልሲን ሽንፈት እናነሳለን! የሴሪኤ እና ቡንደስሊጋ ጅምር ከምንዳስሳቸው…
ክሪስታል ፓላስ 0 አርሰናል 1
ስለ አብሮ ቆይታችሁ እናመሰግናለን!
ስለ አብሮ ቆይታችሁ እናመሰግናለን!
❤4👍1