ሩቢ ስፖርት
@hatrubi
244
subscribers
1.96K
photos
2
videos
3
links
Download Telegram
Join
ሩቢ ስፖርት
244 subscribers
ሩቢ ስፖርት
5ኛዋ ሃገር ሆናለች!
ስፔን ትልቁን ዋንጫ ያሳካች 5ኛዋ ሃገር ሆናለች!
ከዚህ ቀደም፦
አሜሪካ 4
ጀርመን 2
ጃፓን እና ኖርዌይ 1 1 ጊዜ ባለድል ነበሩ።
ሩቢ ስፖርት
አሌክሲ ፑቴያስ!
ሩቢ ስፖርት
ባርሴሎና የስፔን መጋቢ!
የስፔን ቡድን በ13 አመት ልዩነት በወንዶቹም በሴቶቹም የአለም ዋንጫን ለመጀመሪያ ጊዜ ሲያሳኩ ከቡድኖቹ ምርጥ 11 7ቱ የባርሴሎና ተጫዋቾች ናቸው!
👍
1
ሩቢ ስፖርት
በ2018 ከ17 ዓመት በታች የአለም ዋንጫ አሸናፊ
በ2022 ከ20 ዓመት በታች የአለም ዋንጫ ባለድል
በ2023 በዋናው ቡድን የአለም ዋንጫ አሸናፊ + የውድድሩ ኮከብ ወጣት ተጫዋች ሳማንታ ፓሪዬሎ!
ሩቢ ስፖርት
ባህርዳር ከተማ በፍፁም ጥላሁን 2 ጎሎች የመጀመሪያ ማጣሪያውን አዛምን 2 ለ 1 አሸንፏል!
ምስል ሶከር ኢትዮጵያ
ሩቢ ስፖርት
ባለክብሮቹ ሜዳሊያቸውን ወስደዋል!
ሩቢ ስፖርት
ሁለተኛ ቀን በቡዳፔስት!
- 1500 ሜትር ሴቶች ግ/ፍፃሜ ምሽት 12፡05
🔸
ሂሩት መሸሻ
🔸
ብርቄ ኃየሎም
🔸
ድርቤ ወልተጂ
ሩቢ ስፖርት
- 10,000 ሜትር ወንድ ፍፃሜ ምሽት 01፡25
🔸
በሪሁ አረጋዊ
🔸
ሰለሞን ባረጋ
🔸
ይስማው ድሉ
ከአትሌቲክስ ፌዴሬሽን!
መልካም ዕድል ለአትሌቶቻችን
ሩቢ ስፖርት
አይታና ቦንማንቲ የ2023 የባለንዲኦር አሸናፊ?
ኮከቧ ዛሬ ከብሔራዊ ቡድኗ ጋር የመጀመሪያውን የአለም ዋንጫ ያሸነፈች ሲሆን የውድድሩም ኮከብ ተጫዋች ሆናለች።
በተጨማሪም ከባርሴሎና ጋር የቻምፒዮንስ ሊግ እና የላሊጋ አሸናፊ ናት።
ሩቢ ስፖርት
ካይሴዶ ከተቀያሪ ሲጀምር
ዋርድ ፕራውስ ቋሚ ነው
ዌስትሃም ከ ቼልሲ
ሩቢ ስፖርት
ሮናልዶ የዛሬ 20 አመት ለፖርቱጋል የመጀመሪያ ጨዋታውን አደረገ!
ብዙ የተጫወተውም ከፍተኛ ያስቆጠረውም እርሱ ነው።
ሩቢ ስፖርት
በ1500 ሜትር ብርቄ ሃየሎም እና ድርቤ ወልተጂ ለፍፃሜ አልፈዋል።
ሩቢ ስፖርት
ታይለር አዳምስ በበርንማውዝ መለያ!