7 ጎሎች እና ሁለት ድንቅ የቅጣት ምት ጎሎች በነበሯቸው ሁለት ጨዋታዎች ነገሌ አርሲ ድል ሲቀናው ሀዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል።
https://www.hatricksport.net/match-report-1701/

HatrikSport
ድንቅ የቅጣት ምቶች በነበሩት ጨዋታ ነገሌ ሲያሸንፍ ሀዋሳ በወልዋሎ ነጥብ ጥሏል
7 ጎሎች እና ሁለት ድንቅ የቅጣት ምት ጎሎች በነበሯቸው ሁለት ጨዋታዎች ነገሌ አርሲ ድል ሲቀናው ሀዋሳ ከተማ እና ወልዋሎ ነጥብ ተጋርተዋል። ሁለት ግሩም የቅጣት ምት ጎሎችን ባየንበት ጨዋታ ነገሌ አርሲ በጭማሪ ደቂቃ መደምደሚያ ላይ ሦስት ነጥብን ወደ ቋቱ ከቷል። ጥሩ ፉክክር ከታየበት የመጀመሪያው አጋማሽ በይበልጥ የጎል ሙከራዎችን ያየንበት ሁለተኛው አጋማሽ በጎል ፌሽታ የደመቁ ነበር። 51ኛው […]
🏆 ሁሌም አዲስ ነገር ከአሸናፊዎች ቤት 🏆
🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆
#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች
"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1

❤3
የፊታችን ዕሁድ የትንሳኤ ዕለት የሚዘጋጀውን የፊፋ ሲሪየስ ካፕን በዳኝነት ለማገልገል ሁለት ዕንስት ኢትዮጵያዊያን ወደ ናይሮቢ ያቀናሉ።
https://www.hatricksport.net/refferie-news/
https://www.hatricksport.net/refferie-news/
HatrikSport
ሁለት ኢትዮጵያዊያን ሴት ዳኞች ወደ ኬኒያ ያመራሉ
የፊታችን ዕሁድ የትንሳኤ ዕለት የሚዘጋጀውን የፊፋ ሲሪየስ ካፕን በዳኝነት ለማገልገል ሁለት ዕንስት ኢትዮጵያዊያን ወደ ናይሮቢ ያቀናሉ። በቅርቡ የወንዶች የፊፋ ሲሪየስ ካፕን በዋና ዳኝነት ኢንተርናሽናል ዳኞቹ ሀይማኖት አዳነ እና ሔኖክ አበበ በረዳት ዳኝነት ደግሞ ፋሲካ የኋላሸት እና ዘመኑ ሲሳዬነው በጥሩ ብቃት ሩዋንዳ ላይ የነበረው ውድድር መርተው መምጣታቸው የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ የትንሳኤ ዕለት…
❤1
የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 26ኛ ሳምንት የመጫወቻ ሜዳ እና 28ኛ ሳምንት ማስተካከያ!
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 25ኛ ሳምንት መጋቢት 25/2018 ዓ.ም ተጀምሯል። በአዲስ አበባ ስታዲየም መርሃ ግብር የተያዘለት 25ኛ ሳምንት ውድድር የአዲስ አበባ ስታዲየም ትራክ ባለማለቁ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ተካሂዷል። አሁን ላይም ትራኩ ባለመጠናቀቁ የ26ኛው ሳምንት መርሃ ግብርም በተመሳሳይ በአበበ ቢቂላ እንደሚካሄድ እናሳውቃለን። ሜዳው ባለበት አለም አቀፍ የአትሌቲክስ ውድድር ምክንያት 28ኛ ሳምንት ውድድር የተወሰነ ማሻሻያ ተደርጎበታል።

ዳግም ንጉሴ እና ብርሀኑ በቀለ ሁለት ጨዋታ ሲቀጡ የአርባምንጭ አዲሱ ፈራሚ ማማዱ ሴክ የገንዘብ ቅጣት ተጥሎበታል።
https://www.hatricksport.net/disciplinary-decisions-53/
https://www.hatricksport.net/disciplinary-decisions-53/
HatrikSport
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች
1. ፉአድ ኢብራሂም (ኢትዮጵያ ቡና) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች የቢጫ ማስጠንቅቂያ ካርድ ተመልክቷል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ ክፍል 2 ምዕራፍ 3 አንቀፅ 35(ሠ) መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ በተጨማሪ የገንዘብ ቅጣት ብር 1500 እንዲከፍል የውድድርና ስነስርዓት ኮሚቴ ወስኗል፡፡ 2. ሲሞን ፒተር (ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ) : ከታች በተጠቀሱት 5 ጨዋታዎች…
❤1
❤2
የቀድሞው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች አብርሀም ይመር ህይወቱ አልፏል
በተከላካይነትም ሆነ በአጥቂ ስፍራ ላይ በ1990ዎቹ መጀመሪያ ለኢትዮጵያ ወጣት ብሔራዊ ቡድን ተሰልፎ መጫወት የቻለው እና በክለብ ደረጃ በሀዋሳ ዱቄት ፣ ሀዋሳ ከነማ ፣ ጉና ንግድ ፣ ኦሜድላ ፣ ወንጂ ስኳር እና ለቀድሞው መብራት ሐይል ተጫውቶ አሳልፏል።
በደቡብ አፍሪካ ላለፉትን ሀያ ሦስት አመታት ነዋሪነቱን ያደረገው እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ከ31 አመት በኋላ ለአፍሪካ ዋንጫ አልፎ በተሳተፈበት ወቅት በደቡብ አፍሪካ ለዋልያዎቹ ትልቅ አስተዋጽኦ እንዳደረገ የሚነገርለት ይህ ተጫዋች በበጎ አድራጎት በይበልጥ የሚታወቀው ሲሆን በጁሀንስበርግ በደረሰበት የጥይት ተኩስ ህይወቱ ከሰሞኑ አልፏል።
በሀዋሳ ከተማ የደብረ ሰላም ቅድስት ስላሴ ቤተክርስቲያን በዚህ ሳምንት ስርዓተ ቀብሩ እንደሚፈፀም በሚጠበቀው የቀድሞው ተጫዋች ህልፈት ሀትሪክ ስፖርት የተሰማትን ጥልቅ ሀዘን ለቤተሰቦቹ ለወጃጅ ዘመዶቹ በሙሉ መፅናናትን ትመኛለች።

😭12❤3
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት የማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ።
https://www.hatricksport.net/sewenet-bishaw-news/
https://www.hatricksport.net/sewenet-bishaw-news/
HatrikSport
አንጋፋው አሰልጣኝ በስማቸው የእግር ኳስ ማሰልጠኛ አካዳሚ ሊገነባላቸው ነው
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻውን ለማመስገን እና ዕውቅና ለመስጠት የማስጀመሪያ መርሀግብር ተካሄደ። ኢትዮጵያን ከ31 ዓመታት በኋላ ወደ አፍሪካ ዋንጫ እንድትመለስ በአሰልጣኝነት የመሩት የወቅቱ የካፍ ኢንስትራክተር ሰውነት ቢሻው በሀገሪቱ እግርኳስ ላይ ላበረከቱት የ44 ዓመታት አስተዋጽኦ በስማቸው አካዳሚ ሊገነባ እንደሆነ ተገልጿል። ዛሬ ከሰዓት ጁፒተር ሆቴል ላይ…
❤️❤️ የሜዳው ድምቀት፤የደጋፊው ውበት ሁሌም ተመራጭ ነው ኦሜጋ ጋርመንት!!
❤️❤️
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆