HaTrick sport 🇪🇹
12.2K subscribers
27.5K photos
150 videos
5 files
15.5K links
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ

¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ

ለሃሳብ አስተያየትዎ

+251993808668


https://www.Hatricksport.net

https://www.Hatricksport.com
Download Telegram
ጎልልል አዳማ !

85' አህመድ ሁሴን

አዳማ ከተማ 1-3 መቻል
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት

ኢትዮጵያ መድን
1-1 ሲዳማ ቡና

19' ረመዳን የሱፍ | 30' ብርሀኑ በቀለ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
የሙሉ ሰአት ውጤት

አዳማ ከተማ
1-3 መቻል

85' አህመድ ሁሴን | 22' 64' መሀመድ አበራ

45+3' በረከት ደስታ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
1
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል

46' |
ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሲዳማ ቡና

19' ረመዳን የሱፍ | 30' ብርሀኑ በቀለ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
1
80' | ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሲዳማ ቡና

19' ረመዳን የሱፍ | 30' ብርሀኑ በቀለ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
1
90+3' ሐብታሙ ታደሰ አስመስሎ በመውደቅ እና ዳኛው ሀይማኖት አዳነ ላይ በማጨብጨብ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል

ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሲዳማ ቡና
1
የሙሉ ሰአት ውጤት

ኢትዮጵያ መድን 1-1 ሲዳማ ቡና

19' ረመዳን የሱፍ | 30' ብርሀኑ በቀለ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
የአስራ አንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የጨዋታ ውጤቶች

https://t.me/hatricksport
1
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  የአስራ አንደኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ

https://t.me/hatricksport
🔥42👍2👏1
ኢትዮጵያ ቡና ቀጣይ ጨዋታውን በቀድሞው ተጫዋቹ ይመራል

ኢትዮጵያ ቡና በቀጣዩ ዕሮብ ከመቻል ጋር የሚያደርገውን የ12ኛው ሳምንት የፕሪምየር ሊግን ጨዋታን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት የቀድሞው የክለቡ እና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ተጫዋች በነበረው የአብይ ካሳሁን ረዳት የነበረው አሰልጣኝ ሐይሉ አድማሱ (ቻይና) ይመራዋል።

አሰልጣኙ በተጫዋችነት በኢትዮ ኤሌክትሪክ ፣ ሀዋሳ ከተማ እና ኢትዮጵያ ቡና እንዲሁም ለኢትዮጵያ ብሔራዊ የተጫወተ ሲሆን በአሰልጣኝነት የኤሌክትሪክ ከሀያ አመት በታች እና በከፍተኛ ሊጉ ኤሌክክሪክን የአሰልጣኝ ክፍሌ ቦልተና ረዳት በመሆን ከኤልመዲን መሐመድ ጋር በጣምራ የሰሩ ሲሆን ከተሰናባቹ አሰልጣኝ አብይ ጋር ደግሞ በሀሌታ እና አሴጋ አካዳሚ ውስጥ አሰልጥኖ አልፏል።

ቴዎድሮስ ታከለ
8😁2
Forwarded from OMEGA GARMENT 💎 (ቡንዬ)
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
🏆ድምቅ ፍክት ፤ በራስ ቀለምና ውበት!!🏆

💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት💥💥
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆

#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች

"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"

አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa

#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia

ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
2
የከፍተኛ ሊጎቹ ክለቦች ከአሰልጣኞቻቸው ጋር ተለያዩ

የከፍተኛ ሊጎቹ ክለቦች መንጌ ቤላሻንጉል ከአሰልጣኝ አንዋር ያሲን ጋር ሐረር ከተማ ደግሞ ከአሰልጣኝ እስማኤል አቡበከር ጋር ተለያይቷል !

አሰልጣኝ አንዋር በተጫዋችነት ዘመኑ ለኢትዮጵያ ቡና እና ኤሌክትሪክ በየመኑ አልካሳር በአሰልጣኝነት ደግሞ በኢትዮ ኤሌክትሪክ እንዲሁም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ረዳት አሰልጣኝ ሆኖ ሲያገለግል ፣ እስማኤል አቡበከር በበኩሉ በተጫዋችነት በኒያላ ፣ መድን ፣ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ሀዋሳ በአሰልጣኝነት አዲስ አበባ ከተማ ፣ ኮልፌ ቀራኒዮ እና ሻሸመኔ እና ሀላባን አሰልጥኖ አልፏል። ሁለቱም አሰልጣኝ በኢትዮጵያ

ሁለቱም ለብሔራዊ ቡድን ረጅም ጊዜን ተጫውተዋል።
3
❤️❤️❤️የሻምፒዮኖች ኩራት፣ ሁሌም ተመራጭ ነው የኦሜጋ ምርት!!
❤️❤️❤️

🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆

#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች

"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"

አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa

#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia

ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት መርሐ ግብር

https://t.me/hatricksport
3
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከነገ ጀምሮ በአስራ ሁለተኛ ሳምንት መርሐ-ግብር በሚደረጉ ጨዋታዎች ይመለሳል።

https://t.me/hatricksport
6👍2
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ9ኛ ሳምንት መጀመሪያ ቀን ጨዋታ ውጤቶች

ምድብ ሀ


ባቱ ከተማ 0-3 የካ ክ/ከተማ

                6' 62' ድልነሳው ሽታው
                    33' ውብሸት ወልዴ

ነቀምቴ ከተማ 3-3 አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ

5' ያሬድ በልጉ | 31' ሳምሶን ተሾመ'
62' 72' ዳመና ደምሴ | 56' እስማኤል አደም
90+2' ፈድሉ ደቲ
1