HaTrick sport 🇪🇹
12.2K subscribers
27.5K photos
150 videos
5 files
15.5K links
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ

¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ

ለሃሳብ አስተያየትዎ

+251993808668


https://www.Hatricksport.net

https://www.Hatricksport.com
Download Telegram
❤️❤️⚽️እግር ኳስ ጨዋታ ብቻ አይደለም...ቤተሰብም ጭምር እንጂ!!⚽️❤️❤️
💥💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት!!💥💥💥

🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆

#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች

"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"

አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa

#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia

ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአሰራ አንደኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የጨዋታ መርሀ ግብር !

ጨዋታዎቹ ስንት ለስንት ይጠናቀቃሉ ግምቶን ያስቀምጡ?
በሀዋሳ የክረምት ዝግጅቱን የሰራው የደቡብ ሱዳኑ ክለብ ውበቱ አባተን በከፍተኛ ገንዘብ በአሰልጣኝነት ቀጠረ

ለአንድ አመት ከተስማሙበት የላይቬሪያው ሊከርስ ክለብ ጋር በጥቅማጥቅም ክፍያ አለመስማማት ከሰላሳ ቀናት ቆይታ በኋላ የተለያዩት ኢትዮጵያዊው አሰልጣኝ ውበቱ አባተ የደቡብ ሱዳን ፕሪምየር ሊግ ሻምፒዮኑን ክለብ ጃሙስ ኤፍ ሲን በሦስት አመት ውል ተቀላቅለዋል።

አዲሱ የውበቱ አባተ ክለብ ከወራቶች በፊት ለአፍሪካ ቻምፒዮንስ ሊግ እና ለሀገሪቱ የሊግ ውድድር ይረዳው ዘንድ ዝግጅታቸውን ወደ ኢትዮጵያ መጥተው በሀዋሳ ከተማ ላይ ማረፊያቸውንም በሐይሌ ሪዞርት በማድረግ በአርቴፊሻል ሜዳ ላይ እና በሐይሌ ሪዞርት ጂም ሲሰሩ እንደነበር የሚታወስ ሲሆን ቡድኑም ተጫዋቾችን ከኢትዮጵያ ለመውሰድ የሙከራ ዕድልን እንዳመቻቸም ጭምር በወቅቱ ጠቁሚያችሁ ነበር።

ቴዎድሮስ ታከለ
👏21
አሰላለፍ

አዳማ ከተማመቻል

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
ጨዋታው ተጀምሯል !

አዳማ ከተማ 0-0 መቻል

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
ጎልልል መቻል!

22' መሀመድ አበራ

አዳማ ከተማ 0-1 መቻል
33' | አዳማ ከተማ 0-1 መቻል

22' መሀመድ አበራ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
አሰላለፍ

ኢትዮጵያ መድን ሲዳማ ቡና

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
1
ጎልልል መቻል!

45+3' በረከት ደስታ

አዳማ ከተማ 0-2 መቻል
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት

አዳማ ከተማ
0-2 መቻል

22' መሀመድ አበራ

45+3' በረከት ደስታ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
ጨዋታው ተጀምሯል !

ኢትዮጵያ መድን 0-0 ሲዳማ ቡና

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ