HaTrick sport 🇪🇹
12.2K subscribers
27.6K photos
150 videos
5 files
15.5K links
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ

¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ

ለሃሳብ አስተያየትዎ

+251993808668


https://www.Hatricksport.net

https://www.Hatricksport.com
Download Telegram
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ8ኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን ጨዋታ ውጤቶች

ምድብ ለ

ደሴ ከተማ 4-2 አዲስ አበባ ከተማ

30' 35' 53' እሱባለው ሙሉጌታ |42' 78' ታድዮስ አዲኛ
55' ፋሲል አስማማው


አዲስ ከተማ ክ/ከተማ 0-1 ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከ

     56' ተመስገን ኤርሚያስ
9👏1
❤️❤️ የሜዳው ድምቀት፤የደጋፊው ውበት ሁሌም ተመራጭ ነው ኦሜጋ ጋርመንት!!
❤️❤️

🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆

#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች

"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"

አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa

#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia

ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
2
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የአሰራ አንደኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን የጨዋታ መርሀ ግብር !

ጨዋታዎቹ ስንት ለስንት ይጠናቀቃሉ ግምቶን ያስቀምጡ?
1
አሰላለፍ

ኢትዮ ኤሌክትሪክምድረ ገነት ሽረ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
7:00

ኢትዮ ኤሌክትሪክምድረ ገነት ሽረ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
ጨዋታው ተጀምሯል !

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ምድረ ገነት ሽረ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
25' | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ምድረ ገነት ሽረ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት

ኢትዮ ኤሌክትሪክ
0-0 ምድረ ገነት ሽረ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል

46' | ኢትዮ ኤሌክትሪክ 0-0 ምድረ ገነት ሽረ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
አሰላለፍ

ሸገር ከተማሀዋሳ ከተማ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
ጎልልል ኢትዮ ኤሌክትሪክ !

90+4' አቤል ሃብታሙ

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ምድረ ገነት ሽረ
👏2
የሙሉ ሰአት ውጤት

ኢትዮ ኤሌክትሪክ 1-0 ምድረ ገነት ሽረ

90+4' አቤል ሀብታሙ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
👏1😭1
ጨዋታው ተጀምሯል !

ሸገር ከተማ 0-0 ሀዋሳ ከተማ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
አሰላለፍ

ኢትዮጵያ ቡናድሬዳዋ ከተማ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ