💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት💥💥
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆
#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች
"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1

ከሶዶ ከተማ ፈጥነህ አዲስ አበባ ድረስ የተባለው ዋና ዳኛ !
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ዳኛ ተብሎ 105 ሺህ ብር የተሸለመው ኢንተርናሽናል ዳኛ ማኑሄ ወልደፃዲቅ ዛሬ ከሚኖርበት ወላይታ ሶዶ ከተማ በአፋጣኝ ጥሪ ተደርጎለታል። በዚህም ወደ 400 የሚጠጋ ኪሎ ሜትሮችን ተጉዞ ዛሬ10 ሰዓት የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማን የአማራ ደርቢ ጨዋታ እንዲመራ ከሀዋሳ ከተማው ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ትግል ግዛው እና ከይርጋለም ከተማ ከመጣው ሌላኛው ረዳት ዳኛ ማዕደር ማረኝ ጋር በጋራ ይመራሉ።
ከሰሞኑ መነጋገሪያ የነበረው ዋና ዳኛው ሔኖክ አበበ ግን በዚህ ሳምንት ከሚደረጉ ጨዋታዎች ውጪ ሆኗል።
ቴዎድሮስ ታከለ

❤9👍3🔥2👏1
❤1
❤1
የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ፋሲል ከነማ ተበድሏል ብሎ በማመኑ ክለቡን በይፋ ይቅርታ ጠይቋል !
የቀድሞው ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ እና የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌድሬሽን የብሔራዊ ዳኞች ኮሚቴ ሰብሳቢው አቶ ሸዋንግዛው ተባባል የፋሲል ከነማውን ተከላካይ ምኞት ደበበ ከነገሌ አርሲ ጋር ክለቡ በነበረው ጨዋታ የዕለቱ ዋና ዳኛ ሔኖክ አበበ ያለ አግባብ የሰጡትን የቀይ ካርድ በማመን ዳኛው ጥፋት በመስራቱ የፋሲል ከነማን ክለብ ይቅርታ የሚል ደብዳቤን ፅፈው መላካቸውን ተናግረዋል።

👍6👏3