ምኞት ደበበ የአራት ጨዋታዎች እና የሶስት ሺ ብር ቅጣት ሲጣልበት ፋሲል ከነማ የአምስት ሺ ብር ቅጣት ተጥሎበታል።
https://www.hatricksport.net/disciplinary-decisions-38/

ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
10ኛ ሳምንት የዲሲፕሊን ውሳኔዎች - ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
የዲሲፕሊን ውሳኔዎች 1. ተመስገን ተስፋዬ (መቐለ 70 እንደርታ) : አርብ ታህሳስ 10 2018 ዓ.ም. ክለቡ ከ ሀዲያ ሆሳዕና ጋር ባደረገው የ1ዐኛ ሳምንት እግርኳስ ጨዋታ በ 83 ኛ ደቂቃ ላይ ሁለተኛ ቢጫ ካርድ የሚያስጥ ጥፋት በመፈፀሙ በቀይ ካርድ ከጨዋታ ሜዳ የተወገደ ስለመሆኑ ሪፖርት ቀርቦበታል ። ስለሆነም ተጫዋቹ ለፈፀመው ጥፋት በኢ.እ.ፌ ዲሲፕሊን መመሪያ መሰረት 1 ጨዋታ እንዲታገድ
😁7🤔3❤2
ከአወዛጋቢው የምኞት ደበበ የቀይ ካርድ ቅጣት በኋላ አፄዎቹ ይግባኝ ሊጠይቁ ቢሆንም ውሳኔው ግን ሊፀና ይችላል።
https://www.hatricksport.net/fasil-news-12/
https://www.hatricksport.net/fasil-news-12/
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
ፋሲል ከነማ ይግባኝ ሊጠይቅ ነው - ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
ከአወዛጋቢው የምኞት ደበበ የቀይ ካርድ ቅጣት በኋላ አፄዎቹ ይግባኝ ሊጠይቁ ቢሆንም ውሳኔው ግን ሊፀና ይችላል። በአስረኛው ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ፋሲል ከነማ ተጋጣሚው ነገሌ አርሲን 1ለ0 ባሸነፈበት ጨዋታ ላይ 80ኛው ደቂቃ ላይ የነገሌው ጋናዊ የግብ ዘብ ኢድሪሱ አብዱላሂ በረጅሙ የለጋውን ኳስ አጥቂ ሐቢብ ከማል ኳስን ለማግኘት ጥረት ሲያደርግ ምኞት ደበበ እንዳያገኛት ብቻ በመሸፈኑ የተነሳ…
❤3
❤️❤️❤️የሻምፒዮኖች ኩራት፣ ሁሌም ተመራጭ ነው የኦሜጋ ምርት!!
❤️❤️❤️
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆
#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች
"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1

❤1
ፉዓድ ፈረጃ ከአስር ወራት በኋላ ወደ ሜዳ ይመለሳል
እግር ኳስን በአሰልጣኝ ዳዊት ታደለ ይሰለጥን በነበረው የትውልድ ሀገሩ አዳማ ከተማ ከ17 አመት በታች ቡድን ውስጥ በመጫወት ነበር ብቅ ማለት የቻለው በመቀጠል በፕሪምየር ሊጉ ወደሚሳተፈው ዋናው የአዳማ ከተማ ቡድን በማደግ ከብዙሃኑ የእግር ኳስ ቤተሰብ ጋር መተዋወቅ የቻለ ሲሆን ሰበታ ከተማ ፣ ባህርዳር ከተማ እያለ የእግር ኳስ ህይወቱን ቀጥሎ 2016 መስከረም ወር ላይ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ማምራት ቻለ። በሚያሳየው የሜዳ ላይ ልዩ ክህሎት እና የሚያስቆጥራቸውም ጎሎች መለያዎቹ የሆኑለት ወጣቱ የመሐል ሜዳ ሞተር ንግድ ባንክን በተቀላቀለበት የመጀመሪያው ዓመት ክለቡ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ማንሳት ሲችል የላቀውን ድርሻ ከቡድን አጋሮቹ ጋር መውሰድ የቻለው እርሱ ነበር። ባለፈው የውድድር ዘመን ውሉን በሚቋጭበት ዓመቱ ማለትም ከአስር ወራት በፊት ያስተናገደው ጉዳት ግን ከሜዳ አርቆት አቆይቶታል።
በ2017 ህዳር ወር ላይ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት መርሀግብር ንግድ ባንክ ከኢትዮጵያ መድን ጋር በድሬዳዋ ስታዲየም እያደረገ በነበረው ጨዋታ መሐል 33ኛው ደቂቃ ላይ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ለመውጣት ተገዶ የነበረው አማካዩ በገጠመው የACl (መጠነኛ ቲር) ጉዳት የተነሳ ሰርጀሪን በማድረጉ ለአስር ወራት ያህል ከሜዳ ርቆ ቆይቶ አሁን ላይ ግን በሙሉ ጤንነት ወደ ሜዳ ይመለሳል።
"ማገገሚያ በደንብ ወስጃለሁ አሁን አስረኛ ወር ላይ ደርሻለሁ የሜዳ ልምምዶችን መስራት ከጀመርኩ አንድ ወር ሊሆነኝ ነው የጂም ልምምዶችንም እየሰራሁ እገኛለሁ አሁን በጣም በሙሉ ጤንነት ላይ ነኝ ፈጣሪ ካለ በአንዱ ክለብ እገኛለሁ ብዬ አስባለሁ"። ሲል ከተጫዋቹ ጋር በነበረኝ ቆይቶ አረጋግጦልኛል።
ቴዎድሮስ ታከለ

❤14👍4
❤2🔥2👏1
💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት💥💥
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆
#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች
"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆
#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች
"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
ከሶዶ ከተማ ፈጥነህ አዲስ አበባ ድረስ የተባለው ዋና ዳኛ !
የ2017 የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የአመቱ ምርጥ ዳኛ ተብሎ 105 ሺህ ብር የተሸለመው ኢንተርናሽናል ዳኛ ማኑሄ ወልደፃዲቅ ዛሬ ከሚኖርበት ወላይታ ሶዶ ከተማ በአፋጣኝ ጥሪ ተደርጎለታል። በዚህም ወደ 400 የሚጠጋ ኪሎ ሜትሮችን ተጉዞ ዛሬ10 ሰዓት የሚደረገውን የፋሲል ከነማ እና ባህርዳር ከተማን የአማራ ደርቢ ጨዋታ እንዲመራ ከሀዋሳ ከተማው ኢንተርናሽናል ረዳት ዳኛ ትግል ግዛው እና ከይርጋለም ከተማ ከመጣው ሌላኛው ረዳት ዳኛ ማዕደር ማረኝ ጋር በጋራ ይመራሉ።
ከሰሞኑ መነጋገሪያ የነበረው ዋና ዳኛው ሔኖክ አበበ ግን በዚህ ሳምንት ከሚደረጉ ጨዋታዎች ውጪ ሆኗል።

❤9👍3🔥2👏1
❤1