HaTrick sport 🇪🇹
12.2K subscribers
27.5K photos
150 videos
5 files
15.5K links
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ

¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ

ለሃሳብ አስተያየትዎ

+251993808668


https://www.Hatricksport.net

https://www.Hatricksport.com
Download Telegram
76' | መቻል 0-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
ጎልልል ቅዱስ ጊዮርጊስ!

90' ሀብታሙ ጉልላት

ሲዳማ ቡና 1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ
👏1
የሙሉ ሰአት ውጤት

መቻል
0-0 ኢትዮ ኤሌክትሪክ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
የሙሉ ሰአት ውጤት

ሲዳማ ቡና
1-1 ቅዱስ ጊዮርጊስ

27' ፍፁም ጥላሁን (በራሱ ላይ) | 90' ሀብታሙ ጉልላት

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
የአስረኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የጨዋታ ውጤቶች

https://t.me/hatricksport
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ  የአስረኛ ሳምንት የደረጃ ሰንጠረዥ

https://t.me/hatricksport
10👏2
💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት💥💥
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆

#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች

"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"

አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa

#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia

ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
ፈጣኑ የመስመር አጥቂ ከሁለት አመታት በኋላ ወደ ሜዳ ይመለሳል

ወጣቱ የመስመር አጥቂ ከገጠመው አስከፊ ጉዳት መልስ በሁለተኛው ዙር ወደ ፕሪምየር ሊጉ ሊመለስ ነው።

በኢትዮጵያ እግር ኳስ ውስጥ በአጭር ጊዜ ውስጥ ተፅዕኖን መፍጠር ከቻሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ ወጣቱ የመስመር አጥቂ አደም አባስ ይጠቀሳል። በኢትዮጵያ ስፖርት አካዳሚ ውስጥ የልጅነት ጊዜውን በስልጠና ካሳለፈ በኋላ በከፍተኛ ሊግ ይወዳደር በነበረው ኢትዮ ኤሌክትሪክ የክለብ ህይወቱን መጀመር የቻለው ይህ ፈጣኑ ተጫዋች በመቀጠል በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ በሰበታ ከተማ በኋላም ደግሞ በባህርዳር ከተማ በመጫወት ራሱን በይበልጥ እያጎለበተ በሊጉ ስማቸውን ከፍ ማድረግ ከቻሉ ተጫዋቾች መካከል አንዱ መሆንም ችሏል።

ከሁለት አመት በፊት ባህርዳር ከተማ በሰባተኛ ሳምንት የሊግ ጨዋታውን ከሀዋሳ ከተማ ጋር ለማድረግ ዝግጅት በሚያደርግበት የመጨረሻ ልምምድ ላይ ጉዳት አስናግዶ ከሜዳ ርቆ የቆየው ተጫዋቹ አሁን ላይ ሙሉ ለሙሉ ጤናማ በመሆኑ በሁለተኛው ዙር ውሉን ቢያጠናቅቅም ለባህርዳር ከተማ በመፈረም ወደ ሜዳ እንደሚመለስ በነበረኝ ቆይታ አረጋግጦልኛል። "የገጠመኝ Acl እና Mcl ይባላል ሰርጀሪ ከተሰራው በኋላ ሁለት አመት ሆኖኛል አሁን ላይ በጣም በጥሩ ጤንነት ላይ እገኛለሁ ፊትነሴም ጥሩ ነው። በቀጣይ ወደ ባህርዳር እመለሳለሁ ውሌ ካለቀ አንድ አመት ቢሆንም እንደ አዲስ ፈርሜ በቀጣይ ዝግጅትን ከእነርሱ እገባለሁ"። ሲል ተናግሯል።

ቴዎድሮስ ታከለ
👏5🔥2
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የስምንተኛ ሳምንት መርሐ ግብር

https://t.me/hatricksport
1🔥1👏1🎉1
❤️❤️❤️የሻምፒዮኖች ኩራት፣ ሁሌም ተመራጭ ነው የኦሜጋ ምርት!!
❤️❤️❤️

🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆

#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች

"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"

አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa

#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia

ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1
1
ፉዓድ ፈረጃ ከአስር ወራት በኋላ ወደ ሜዳ ይመለሳል

እግር ኳስን በአሰልጣኝ ዳዊት ታደለ ይሰለጥን በነበረው የትውልድ ሀገሩ አዳማ ከተማ ከ17 አመት በታች ቡድን ውስጥ በመጫወት ነበር ብቅ ማለት የቻለው በመቀጠል በፕሪምየር ሊጉ ወደሚሳተፈው ዋናው የአዳማ ከተማ ቡድን በማደግ ከብዙሃኑ የእግር ኳስ ቤተሰብ ጋር መተዋወቅ የቻለ ሲሆን ሰበታ ከተማ ፣ ባህርዳር ከተማ እያለ የእግር ኳስ ህይወቱን ቀጥሎ 2016 መስከረም ወር ላይ ወደ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክን ማምራት ቻለ። በሚያሳየው የሜዳ ላይ ልዩ ክህሎት እና የሚያስቆጥራቸውም ጎሎች መለያዎቹ የሆኑለት ወጣቱ የመሐል ሜዳ ሞተር ንግድ ባንክን በተቀላቀለበት የመጀመሪያው ዓመት ክለቡ የፕሪምየር ሊጉን ዋንጫ ማንሳት ሲችል የላቀውን ድርሻ ከቡድን አጋሮቹ ጋር መውሰድ የቻለው እርሱ ነበር። ባለፈው የውድድር ዘመን ውሉን በሚቋጭበት ዓመቱ ማለትም ከአስር ወራት በፊት ያስተናገደው ጉዳት ግን ከሜዳ አርቆት አቆይቶታል።

በ2017 ህዳር ወር ላይ በኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 9ኛ ሳምንት መርሀግብር ንግድ ባንክ ከኢትዮጵያ መድን ጋር በድሬዳዋ ስታዲየም እያደረገ በነበረው ጨዋታ መሐል 33ኛው ደቂቃ ላይ ጉዳት አስተናግዶ ከሜዳ ለመውጣት ተገዶ የነበረው አማካዩ በገጠመው የACl (መጠነኛ ቲር) ጉዳት የተነሳ ሰርጀሪን በማድረጉ ለአስር ወራት ያህል ከሜዳ ርቆ ቆይቶ አሁን ላይ ግን በሙሉ ጤንነት ወደ ሜዳ ይመለሳል።

"ማገገሚያ በደንብ ወስጃለሁ አሁን አስረኛ ወር ላይ ደርሻለሁ የሜዳ ልምምዶችን መስራት ከጀመርኩ አንድ ወር ሊሆነኝ ነው የጂም ልምምዶችንም እየሰራሁ እገኛለሁ አሁን በጣም በሙሉ ጤንነት ላይ ነኝ ፈጣሪ ካለ በአንዱ ክለብ እገኛለሁ ብዬ አስባለሁ"። ሲል ከተጫዋቹ ጋር በነበረኝ ቆይቶ አረጋግጦልኛል።

ቴዎድሮስ ታከለ
14👍4
የሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ ከነገ ጀምሮ በአስራ አንደኛ ሳምንት መርሐ-ግብር በሚደረጉ ጨዋታዎች ይመለሳል።

https://t.me/hatricksport
2🔥2👏1
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ የ8ኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ውጤቶች

ነቀምቴ ከተማ 0-0 ጋሞ ጨንቻ

ቡራዩ ከተማ 0-0 ባቱ ከተማ

ቤንች ማጂ ቡና 1-0 ሻሸመኔ ከተማ

11' ጽዮን ተስፋዬ

ሀላባ ከተማ 2-2 ሶሎዳ ዓድዋ

82' ጅላሉ ሙህዲን|72' ጅላሉ ሙህዲን (ራሱ ላይ)
90+1' ሚኪያስ ታምራት | 90+3' የማነ ገ/ሥላሴ
1