አሰልጣኝ በረከት ደሙን ያሰናበቱት አዞዎቹ አበባው ቡጣቆን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ሾመዋል
https://www.hatricksport.net/arbaminch-news-12/
https://www.hatricksport.net/arbaminch-news-12/
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
አርባ ምንጭ ከተማ አበባው ቡጣቆን ጊዜያዊ አሰልጣኝ አድርጎ ሾመ - ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
አሰልጣኝ በረከት ደሙን ያሰናበቱት አዞዎቹ አበባው ቡጣቆን በጊዜያዊ አሰልጣኝነት ሾመዋል አርባ ምንጭ ከተማ ክለቡ በውጤት ማጣትና በደካማ አቋም ላይ መገኘቱን ተከትሎ ስር የሰደደ ችግሮችን በማጥራትና በጥልቀት በመገምገም እንዲሁም የማሻሻያ ዕድል በመስጠት ለውጥ ማምጣት ባለመቻሉ በዛሬው ዕለት አስቸኳይ ስብሰባ አድርጓል በክለቡ የበላይ ጠባቂ እና በክለቡ የቦርድ ሰብሳቢ በእጩነት ከቀረቡና በጊዜያዊነት እንዲያገለግሉ…
❤8
💥💥ጥራትና ውበት፤ከአሸናፊዎቹ ቤት💥💥
🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆
#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች
"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"
አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።
ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።
ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa
#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia
ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment?_t=8ZR7U7kkwdR&_r=1

በሊጉ ደካማ የውድድር ጉዞን እያደረገ የሚገኘው መቐለ 70 እንደርታ በውጤት እጦት የተነሳ ዋና አሰልጣኙን አንስቷል።
https://www.hatricksport.net/70-endereta-news/
https://www.hatricksport.net/70-endereta-news/
ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
መቐለ ከአሰልጣኙ ጋር ተለያይቷል - ሀትሪክ ስፖርት ኢትዮጵያ
በሊጉ ደካማ የውድድር ጉዞን እያደረገ የሚገኘው መቐለ 70 እንደርታ በውጤት እጦት የተነሳ ዋና አሰልጣኙን አንስቷል። በፕሪምየር ሊጉ በክረምቱ የዝውውር መስኮት ከሰበሰቡት ተጫዋቾች አንፃር ጠንካራ ሆነው ይገኛሉ ተብለው ከሚጠበቁ ቡድኖች መካከል አንዱ የሆነው መቐለ 70 እንደርታ በሊጉ ቡድኑ ካደረጋቸው አስር ጨዋታዎች በ4 ነጥብ 20ኛ ደረጃ ላይ መቀመጡን ተከትሎ በተደጋጋሚ ለአሰልጣኙ ከሰጠው ማስጠንቀቂያ…
👏1