HaTrick sport 🇪🇹
12.2K subscribers
27.5K photos
150 videos
5 files
15.5K links
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ

¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ

ለሃሳብ አስተያየትዎ

+251993808668


https://www.Hatricksport.net

https://www.Hatricksport.com
Download Telegram
ጨዋታው ተጀምሯል !

ፋሲል ከነማ 0-0 ነገሌ አርሲ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤1
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት

ወላይታ ድቻ 0-1 ሸገር ከተማ

40' ሙአዝ ጋሊ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
ጎልልል ወላይታ ድቻ !

54' ቴውድሮስ ታፈሰ

ወላይታ ድቻ 1-1 ሸገር ከተማ
ጎልልል ወላይታ ድቻ !

67' መልካሙ ቦጋለ (ፍ)

ወላይታ ድቻ 2-1 ሸገር ከተማ
❤8
ጎልልል ወላይታ ድቻ !

73' ኪዳኔ አሰፋ

ወላይታ ድቻ 3-1 ሸገር ከተማ
🥰3🔥2👏2❤1🤩1😭1
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት

ፋሲል ከነማ
0-0 ነገሌ አርሲ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
የሙሉ ሰአት ውጤት

ወላይታ ድቻ 3-1 ሸገር ከተማ

54' ቴውድሮስ ታፈሰ | 40' ሙአዝ ጋሊ

67' መልካሙ ቦጋለ (ፍ)

73' ኪዳኔ አሰፋ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤5
ጎልልል ፋሲል ከነማ!

66' ያሬድ ብርሃኑ

ፋሲል ከነማ 1-0 ነገሌ አርሲ
❤5
አሰላለፍ

ሀዋሳ ከተማ ከ ኢትዮጵያ መድን

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤1
በ 75ኛው ደቂቃ ላይ ዴሲሬ ፓስካል ናትናኤል ማስረሻ ላይ በሰራው ጥፋት በሁለት ቢጫ በቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል።
በ 80ኛው ደቂቃ ላይ ምኞት ደበበ ሃቢብ ከማል ላይ በሰራው ጥፋት በቀጥታ ቀይ ካርድ ከሜዳ ወጥቷል።
❤4
ጨዋታው ተጀምሯል !

ሀዋሳ ከተማ 0-0 ኢትዮጵያ መድን

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
ጎልልል ኢትዮጵያ መድን!

2' አማኑኤል ኤርቦ

ሀዋሳ ከተማ 0-1 ኢትዮጵያ መድን
❤1
የሙሉ ሰአት ውጤት

ፋሲል ከነማ
1-0 ነገሌ አርሲ

66' ያሬድ ብርሃኑ

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
❤2