HaTrick sport 🇪🇹
12.2K subscribers
27.5K photos
150 videos
5 files
15.5K links
ሀትሪክ ስፖርት የሀገር ውስጥ የስፖርት መረጃ ድህረገጽ

¤ የሃገር ቤት ትኩስ መረጃዎች
¤ ቃለ መጠይቆች
¤የጨዋታዎች ቀጥታ ውጤት ማሳወቂያ

ለሃሳብ አስተያየትዎ

+251993808668


https://www.Hatricksport.net

https://www.Hatricksport.com
Download Telegram
የዘጠነኛ ሳምንት የሁለተኛ ቀን የጨዋታ ውጤቶች

https://t.me/hatricksport
❤️❤️#ለቡድን_እና_ለቤተሰብ የሚሆኑ ሙሉ ቱታዎችን በጥራት፤ከኦሜጋ ጋርመንት!!❤️❤️

🏆🏆ኦሜጋ የአሸናፊዎች ምርጫ!!🏆🏆

#ኦሜጋ_ጋርመንት_የስፖርት_ትጥቅ_አምራች

"ሁሉንም የስፖርት ትጥቅ አይነቶች እኛ ጋር ያገኛሉ!"

አድራሻ :- ሀዋሳ ከሳዉዝ ስታር ሆቴል ወደ ጎርጓዳ በሚወስደዉ መንገድ ላይ አፍሪካ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት።

ለተጨማሪ መረጃና ትዕዛዝ📱 +251960606099 ወይም 📞+251462121221 ይደውሉ።

ለበለጠ መረጃ የፌስቡክ ገፃችንን በመቀላቀል የOmega Garment ቤተሰብ ይሁኑ።👇
https://www.facebook.com/OmegaGarmentHawassa

#Omega_Garment
#Hawassa_Sidaama_Ethiopia

ቴሌግራም 👇
https://t.me/omegasportwear
ቲክቶክ 👇
https://www.tiktok.com/@omegagarment
2
የ12 አመቱ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ለእንግሊዙ የቻምፒየን ሺፕ ክለብ ሚል ወል ሲቲ በይፋ ፈረመ

ነዋሪነቱን በእንግሊዝ በማድረግ በእግር ኳስ ጋዜጠኝነት እንዲሁም በለንደን ከተማ ታዳጊ ወጣቶችን በእግር ኳሱ በማሰልጠን የሚታወቀው የሠለሞን ኩማ የአስራ ሁለት አመት ልጁ ከክሪስታል ፓላስ ጋር በቅንጅት ምልመላን በሚሰራው እና ከፕሪምየር ሊጉ ቀጥሎ ባለው ቻምፒየን ሺፕ ላይ የሚካፈለው ሚል ወል ሲቲ ክለብ የግራ መስመር ትውልደ ኢትዮጵያዊውን ተጫዋች ኪሩቤል ሠለሞንን አስፈርሟል።

በሀዋሳ የተወለደው እንዲሁም ለኢትዮጵያ እግር ኳስ የሚጨነቀው ወላጅ አባቱ ሠለሞን ከረጅም አመታት ልፋቱ በኋላ ልጁን በታላቋ እንግሊዝ ልንመለከተው ነው። በጋዜጠኝነት ብሎም በአሰልጣኝነት የሚታወቀው ሠለሞን የኢትዮጵያ ስፖርት እና ባህል ፌዴሬሽን በዩናይትድ ኪንግደም ውስጥ የህዝብ ግንኙነት ሀላፊ በመሆን ጭምርም ያገለግላል።

መረጃ 👉 ቴዎድሮስ ታከለ
14
የ2018 ሲቢኢ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የዘጠነኛ ሳምንት የመጨረሻ ቀን የጨዋታ መርሀ ግብር !

ጨዋታዎቹ ስንት ለስንት ይጠናቀቃሉ ግምቶን ያስቀምጡ ?
አሰላለፍ

ሀዋሳ ከተማመቻል

ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
4
ጨዋታው ተጀምሯል !

ሀዋሳ ከተማ 0-0 መቻል

ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
30' | ሀዋሳ ከተማ 0-0 መቻል

ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
2
ጎልልል መቻል !

38' ኮሊን ኮፊ (ፍ)

ሀዋሳ ከተማ 0-1 መቻል
የመጀመሪያ አጋማሽ ውጤት

ሀዋሳ ከተማ
0-1 መቻል

38' ኮሊን ኮፊ (ፍ)

ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
ሁለተኛ አጋማሽ ተጀምሯል

46' |
ሀዋሳ ከተማ 0-1 መቻል

38' ኮሊን ኮፊ (ፍ)

ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
1
አሰላለፍ

ሀዲያ ሆሳዕናነገሌ አርሲ

ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/hjFdz

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ
ጎልልል ሀዋሳ ከተማ !

68' ጌታነህ ከበደ

ሀዋሳ ከተማ 1-1 መቻል
79' | ሀዋሳ ከተማ 1-1 መቻል

68' ጌታነህ ከበደ | 38' ኮሊን ኮፊ (ፍ)

ለቀጥታ ስርጭት : https://shorturl.at/c0W7p

#የ2018_ሲቢኢ_የኢትዮጵያ_ፕሪሚየር_ሊግ