ሀሪፍ ስፖርት የእርስዎን ችግር ለመፍታት የይለፍ ቃል ወይም ፓስወርድ በፍፁም አይጠይቅም፣ ስለዚህ በማንኛውም መንገድ ማለትም በስልክ፣ ቴሌግራም፣ ፌስቡክና ሌሎች መንገዶች የሀሪፍ ስፖርት ኤጀንት ነኝ፣ ወይም ችግሮን ለእኔ ይንገሩኝ ለሚልዎ የይለፍ ቃል ወይም ፓስወርድ አይስጡ። የይለፍ ቃል ወይም ፓስዎርድ ተጠይቀው ከሆነ ግን ወዲያውኑ በ9353 ደውለው ይንገሩን።
የሀሪፍ ስፖርት Telegram Bot
@harifsport_bot
የሀሪፍ ስፖርት Telegram Bot
@harifsport_bot
👍38👎9❤8