ሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ
በኢትዮጲያ የመጀመሪያው የበየነ መረብ ትምህርት(Online Learning) ዩኒቨርሲቲ!
ስለሚሰጣቸው የትምህርት አገልግሎቶች እንደዚሁም በሀገራችን አዲስ ስለሆነው የOnline Learning ትምህርት አሰጣጡ የEBS TV የሰራው ዶክመንተሪ ዛሬ የካቲት 25/2014 ዓ.ም ከምሽቱ 1:00 ሰዓት ጀምሮ የሚተላለፍ መሆኑን አየገለጽን ፕሮግራሙን እንዲከታተሉ ጋብዘንዎታል።
የካቲት 25,2014 ዓ.ም

📌NOTICE
For All PG programs applicant @ Harambee university
👉What? Postponement of entrance exam
👉 when? Oct 16,2022
👉Registration: oct22-23,2022
👉Class begin:0ct 29,2022
PG office🏢

ሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ ከሁለት የውጪ ሀገር ዩኒቨርሲቲዎች ጋር አብሮ ለመስራት ስምምነት አደረገ!
የሐራምቤ ዩኒቨርሲቲ ከኢንዶኔዥያዎቹ "MERDEKA UNIVERSITY MALANG" እና BUDI LUHUR UNIVERSITY" በኢንዶኔዢያ ኢምባሲ አስተባባሪነት እየተከናወነ በሚገኘው የኢንዶኔዢያ- ኢትዩጲያ የከፍተኛ ትምህርት ፎረም ላይ አብሮ ለመስራት ስምምነት ላይ የደረሱ ሲሆን ዘርፈ ብዙ የትምህርት ስራዎችንም በትብብር ይሰራሉ ተብሎ ይጠበቃል።
መስከረም 28, 2014 ዓ.ም
ኢንዶኔዢያ ኢምባሲ/አዲስ አበባ
Yunivarsitiin Harraambee Yunivarsitoota ala Lama waliin hojachuuf waligaltee godhe jira!
Yunivarsitiin Harraambee Yunivarsitoota Indooneezhiyaa "MERDEKA UNIVERSITY MALANG" fi "BUDI LUHUR UNIVERSITY" Jedhaman waliin hojachuudhaaf waligaltee kan godhe yeroo ta'u hojillee barnootaa bal'aa ta'e waliin hojachuufiis waligalanii jiru!
Fulbaana 28, 2022
Imbaasii Indooneezhiyaa/Finfinnee