Hammona Engineering
135 subscribers
40 photos
2 videos
1 file
21 links
Welcome to our channel. In this channel you will find Engineering & Architectural software tutorials! #Amharic #Afaan_Oroomo.
@Megenanga, Seleshi Sehin Bldg 2nd Floor 207 visit https://www.youtube.com/channel/UC0QVOBADqpS0Q0zP2UqoDqw
Download Telegram
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
እደምን ሠነበታቹ የቻናላችን ቤተሰቦች በቻናላችን ላይ በተለቀቀው መሠረት ነገ ማለትም ግንቦት 5 & 6 ከጠዋቱ 3:00-6:00 የሚቆይ የ መሠረታዊ የ (ETABS) ገለፃ ይሰጣል ። ይህን ለማዘጋጀት የፈለግንበት ዋናው ምክኒያት አንድ በ ሲቪል ምህንድስና የተመረቀ GE , RE, SE መሠረታዊ የ ሶፍትዌር ዲዛይን ላይ ከመግባቱ በፊት ግብአት የሚሆኑትን እንደ :
:STRUCTURE 1
:STRUCTURE 2
: RC 1
:RC 2
: SHEARWALL DETAILING
የምናይ ይሆናል ። 👇
https://t.me/hammonatutor
https://t.me/hammonatutor
ለ ክረምት አጫጭር ስልጠና በአዲስ መልክ ምዝገባ ጀምረናል ።
ልብ ይበሉ ሁሉንም ተማሪዎች ኪስ ባማከለ መልኩ ስልጠናዎቹ ይሰጣሉ ።
ዒድ ሙባረክ!
📡ልዩ የክረምት ስልጠና !! ከሃሞና!!!
ለኢንጂነሪንግ ተማሪዎች በልዩነት የቀረበ
RC One | RC Two | Structure One | Structure Two
Strength of Material ቲቶሪያል class በሶፎትዌር የታገዘ ስልጠና ብቁ እና ልምድ ባላቸዉ መምሕራን መስጠት ጀምረናል!!!
አድራሻ፡- መገናኛ, ስለሺ ስህን ህንጻ 2ኛ ፎቅ
☎️ 0973839556
0985538607
Channel photo updated
ሀሞና እንጂነሪንግ ሶፍትዌር እና ኮምፒውተር ማሰልጠኛ ተቋም እንኳን ለአዲሱ ዓመት በሰላም አደረሳችሁ!

አብረን እየሰራን የምናሳልፈው ዓመት ይሁንልን። መጪው ዘመን የሰላም፣ የፍቅር እና የስኬት እንዲሆንላችሁ ከልባችን እንመኛለን።

*በምህንድስና ሶፍትዌሮች ዛሬም በልዩነት የሚመርጡት Etabs, Sap, Safe, AutoCAD , Ansis, Abaqus , Tekla, Eaglepoint , Civil 3D, Inroad, Mx road, watercad, sewer cad, Basic computer እናም ሌሎችም የስልጠና ሶፍትዌሮች ይዞ በሞያቸው አንቱ በተባሉ መምህራን እያሰለጠንን እናገኛለን።

*እኛን ልዩ የሚያደርገን በያዝናቸው የግንባታ ሳይት ላይ በተግባር ስልጠናውን መስተታችን ነው!!!
https://t.me/hammonatutor
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችንና ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን።
ሀሞና ኢንጂነሪንግ በ ሶፍትዌር https://t.me/hammonatutor
📢 Advanced Geospatial Training Announcement 🌐🛰️

Attention geospatial enthusiasts! 🗺️🛰️

We are thrilled to present our comprehensive short training program on cutting-edge geospatial technologies! 🌍🛰️

Join us for an immersive learning experience where you will explore advanced methods of LiDAR technology, GNSS (Global Navigation Satellite Systems), Geodesy, and harness the power of Machine Learning approaches in geospatial analysis. 🌟🛰️🔍

In this training, you will:

🌳 Dive into advanced LiDAR data processing techniques for precise 3D modeling and terrain analysis.
📡 Learn how to optimize GNSS data to achieve accurate positioning and navigation in various environments.
🌏 Explore the principles of Geodesy and its applications in Earth's shape and gravity field measurements.
🤖 Discover how Machine Learning can revolutionize geospatial data analysis and decision-making processes.
💻 Get hands-on experience with Python and MATLAB programming