Halal 🇼 🇦 🇻 🇪 & ᴩʀᴏᴍᴏᴛᴇ
877 subscribers
115 photos
4 videos
65 links
https://t.me/+euly5F7J0IswOTk8

ቻናልዎን ለማሳደግ እንዲሁም
ማስተዋወቅ የሚፈልጉት ነገር ካለ
ያናግሩኝ

@ezedinm1 👈
Download Telegram
Forwarded from Quality Button
꧁ አላህ ያማሩ ስሞች እና ባህሪያት አሉት ?꧂​
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
Forwarded from Quality Button
#ተሸፋኟ የተሰኘውን ታሪክ በነገው ዕለት በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??
Forwarded from Quality Button
🦋ኹዝ🤌… የተሰኘውን ታሪክ በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል ። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??
Forwarded from Quality Button
🦋ኹዝ🤌… የተሰኘውን ታሪክ በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል ። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??
Forwarded from Quality Button
አማና 😍
✍ፀሀፊ፦ ሪሃን

🥰የተሠኘ አዲስ እጅግ አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ የትም ያልተነበበ ታሪክ 🥰
ለማንበብ
ይቀላቀሉን
🌹ንጉሱ እና አራት ሚስቶቹ🥹

አንድ ንጉስ ከአራት ሚስቶቹ ጋር ይኖር ነበር ሁሉንም ሚስቶቹን ይወዳቸዋል ግን አራተኛዋን ከሁሉም በበለጠ ይወዳታል ይንከባከባታል ሶስተኛዋን ይወዳታል ከክፉ ነገርም ይጠብቃታል ግን ትታው ሌላ ወንድ እንደምታገባ ያውቃል ሁለትኛዋንም ይወዳታል ልክ እንደ አራተኛዋ እና እንደ ሳስተኛዋ ባይሆንም ሚስጥሩን ያወያያታል የመጀመሪያዋን ግን ከነጭራሹ ረስቷታል ግን እሷ ከሁሉም በላይ ትወደዋለች

አንድ ቀን ንጉሱ ሊሞት እንደሆነ ሲያውቅ........

𝙵𝚁𝙴𝙴 𝚆𝙰𝚅𝙴 @Ezedinm1
❤1
Forwarded from Quality Button
#የመናዊቷ የተሰኘውን እጅግ አስተማሪ እና ልብ አንጠልጣይ የሆነ ታሪክ በነገው ዕለት በእኛ #ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል።
ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??
Forwarded from Quality Button
꧁ አላህ ያማሩ ስሞች እና ባህሪያት አሉት ?꧂​
•┈┈•┈┈•⊰✿◇✿⊱•┈┈•┈┈•
Forwarded from Quality Button
𝐘𝐎𝐔 𝐀𝐑𝐄 𝐌𝐔𝐒𝐋𝐈𝐌 ❓🌜⭐
🌹ንጉሱ እና አራት ሚስቶቹ🥹

አንድ ንጉስ ከአራት ሚስቶቹ ጋር ይኖር ነበር ሁሉንም ሚስቶቹን ይወዳቸዋል ግን አራተኛዋን ከሁሉም በበለጠ ይወዳታል ይንከባከባታል ሶስተኛዋን ይወዳታል ከክፉ ነገርም ይጠብቃታል ግን ትታው ሌላ ወንድ እንደምታገባ ያውቃል ሁለትኛዋንም ይወዳታል ልክ እንደ አራተኛዋ እና እንደ ሳስተኛዋ ባይሆንም ሚስጥሩን ያወያያታል የመጀመሪያዋን ግን ከነጭራሹ ረስቷታል ግን እሷ ከሁሉም በላይ ትወደዋለች

አንድ ቀን ንጉሱ ሊሞት እንደሆነ ሲያውቅ........

𝙵𝚁𝙴𝙴 𝚆𝙰𝚅𝙴 @Ezedinm1
❤2
👉 የቻናል ባለቤቶች ቶሎ በሉ Wave መግባት የምትፈልጉ đŸ˜Ž
      
•☄️𝙷𝙰𝙻𝙰𝙻 𝚆𝙰𝚅𝙴𝚁☄️ •

🙂 1k+ subscribers âœ”️
🙂 10k+ subscribers ✔️
🙂 15k+ subscribers ✔️
🙂 20k+ subscribers ✔️
🙂 50k+ subscribers âœ”️
🙂 100k+ subscribers âœ”️

ሁለተኛ ፎልደር ተዘጋጅቷል 5k+ ያላቹ ሰዎች ጥሩ አጋጣሚ ነው ኑ ✅

💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠💠

Link ልካቹ Wave ብላቹ አስቀምጡልኝ 🔗

𝐈𝐧𝐛𝐨𝐱 ✉️ ◇ @ezedinm1 👈
Forwarded from Quality Button
ሕዝቦቹ እሳት ውስጥ የጣሉት ነብይ ማነው?
❤1
Forwarded from đ„𝐳𝐮....ᴡᴀᴠᴇʀ
🌟 የልብ ብርሃን ለሆኑት ወገኖቻችን የብርሃን ተስፋ እንሁን! 🌟

ረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብለዋል፦
> «الصَّدَقَةُ تُطْفِئُ الخَطِيئَةَ كَمَا يُطْفِئُ المَاءُ النَّارَ»
> "ሰደቃ ወንጀልን ታጠፋለች፤ ልክ ውሃ እሳትን እንደሚያጠፋው።"
>
አሊፍ ኢስላሚክ የወጣቶች የልህቀት ተቋም እንደተለመደው መልካምነትን ሰንቆ ተነስቷል! ጥር 3 ቀን ልዩ የሆነ የኸይር ጉዞ ወደ አብደላህ ኢብኑ ኡሚ መህቱም የልበ ብርሀኖች የቁርዐን ማህበር አዘጋጅተናል።
ዓይነ-ስውር ሆነው ሳለ ልባቸው በቁርኣን ለበራው ለእነዚህ ታላቅ ወንድም እና እህቶቻችን የአቅማችንን ልንረዳቸው፣ አብረናቸው ውለን የልባቸውን ብርሃን ልንጋራ እና የተስፋ ብርሃን ልንሆናቸው ተዘጋጅተናል።
🗓 የፕሮግራሙ ዝርዝር
* መነሻ ቦታ፦ ፉሪ መህዲ ህንፃ
* መነሻ ሰዓት፦ ጥር 3 ቀን | ጠዋት 3:00 ሰዓት
* ዓላማ፦ ለልበ ብርሃኖች ድጋፍ ማድረግ እና ቀኑን አብሮ ማሳለፍ።
💰 የኒያ ማሰባሰቢያ (እስከ ታህሳስ 29 ድረስ)
የአቅምዎን በመለገስ የዚህ ታላቅ ምንዳ ተካፋይ ይሁኑ። መለገስ የሚችሉባቸው የባንክ አካውንቶች፡
* 1000731123385 — (Teslim Muhammed)
* 1000713028545 — (Elham Amdi)

📢 ጥሪ ለሁላችሁም!
* አካል ተገኝቶ መሳተፍ ለሚፈልጉ፡ በዕለቱ አብረውን እንዲገኙ ግብዣችን የላቀ ነው።
* መልእክቱን በማስተላለፍ፡ ለቤተሰብ፣ ለጓደኞች እና ለወዳጅ ዘመድ በማጋራት የኸይር ስራው ተካፋይ እንዲሆኑ ያድርጉ።
ለበለጠ መረጃ፡ በቴሌግራም
@rih1121 ያግኙን።
> "በአላህ መንገድ የምትሰጧት አንዲት ዲርሃም ነገ የጀነት መንገድዎን ታበራለች።"
❤2
Forwarded from Quality Button
ህያብ 🌹የተሰኘ አዲስ ታሪክ ይዘን ተከስተናል....
ታሪክ በእኛ
#ኢስላሚክ_ቻናል ተዘጋጅቶ ይቀርባል በውስጥ ብዙ ነገሮችን ለማስተማር ሞክረናል ። ለማንበብ ዝግጁ ናቹ??
👍1
Forwarded from Quality Button
​"#የመስታወት ኒቃብ" 🎭
​የትም ያልተነበበ አዲስ እና አስተማሪ ታሪክ 🥰
በበቀል ተጀምሮ በፍቅር የሰከረ... በምስጢር ተተብትቦ በፍትህ የደመቀ!
​📍 #በደሴ ከተማ የተሳለ ልብ አንጠልጣይ ታሪክ!

ቂም ከፍቅር ይበልጣል? ወይስ #ፍቅር በቀልን ያሸንፋል?
Surah Al-kahf-سورة الكهف||Reciter:Dr.Misbah Sani||
Misbah Sani
💦📖 ሱረቱል ካህፍ⚡️
💫ካህፍ የቻለ ይቅራ📖 ያልቻለ ያዳምጥ🎧

✅ ከጁመዓ ቀን ሱናዎች
➠➻➠➻➠➻➠➻➠➧
↩️#سنن_يوم_الجمعة

➊ الغسل
➋ الطيب
➌ السواك
➍ لبس الجميل
➎ قراءة سورة الكهف
➏ التبكير لصلاة الجمعة
➐ الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي ﷺ
🔹ገላን መታጠብ
🔹ሽቶ መቀባት
🔹ሲዋክ መጠቀም
🔹ጥሩ ልብስ መልበስ
🔹ሱረቱ ከህፍን መቅራት
🔹በጧት ለጁመዓ ሶላት መጣድ
🔹በነብዩ  ላይ ዱዓና ሰለዋት  ማብዛት
﴿إِنَّ ٱللَّهَ وَمَلَٰٓئِكَتَهُۥ يُصَلُّونَ عَلَى ٱلنَّبِىِّ ۚ يَٰٓأَيُّهَا ٱلَّذِينَ ءَامَنُواْ صَلُّواْ عَلَيْهِ وَسَلِّمُواْ تَسْلِيمًا ۝﴾
በኔ ላይ አንድ ጊዜ ሶላዋት ያወረደ አላህ በርሱ ላይ አስር ጊዜ ሶለዋት ያወርድለታል🍂
اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ، اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ، وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ، كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ، وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيد
      
الَّلهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّد ٍﷺ 
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ
اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ عَلَى نَبَيِّنَا مُحَمَّدٍ ﷺ

                #መልካም_ጁምኣ
🌹በአንዲት ሴት ምክንያት የወደመው ዒባዳ!💔

​ይህ ታሪክ በበኒ እስራኤል ዘመን ስለነበረ አንድ ታላቅ ዓቢድ (አምላኪ) የሚወራ ነው። ይህ ሰው እድሜ ልኩን በብቸኝነት አላህን በመገዛት የሚታወቅና ከዱንያ ጣጣ የራቀ ነበረ።
አንዳንድ መጥፎ ሰዎች የዚህን ሰው ዝና ለመቀነስና ስሙን ለማጥፋት ይፈልጉ ነበር። በመሆኑም በአካባቢው በጣም ቆንጆ የምትባልን አንዲት ዝሙተኛ ሴት መለመሏት። "ይህን ሰው ዝሙት ላይ ከጣልሽው ትልቅ ወሮታ እንሰጥሻለን" አሏት።
አንድ ምሽት ላይ ዝናብና ነጎድጓድ በረታ። ሴቲቱም ልክ እንደ መንገደኛ ሆና ቤቱ ድረስ መጣች። "ዝናቡ በረታብኝ፣ ለሊቱን መጠለያ ስጠኝ" ብላ ለመነችው። እሱም ለሊቱን አድራ እንድትሄድ ፈቀደላት።
ለሊቱ እየገፋ ሲሄድ.......