Halal Branding and Marketing PLC ®
321 subscribers
2.17K photos
63 videos
1 file
86 links
“A premium branding & growth partner for ambitious Ethiopian businesses”

Adress - Gofa Infront of Mesqel Kitfo
Phone - 0978065466 / 0711619268
DM - @Halalmarketingandbrandingplc
Download Telegram
Halal Branding and Marketing PLC ®
ታላቅ የበዓል ስጦታ 🥳🥳🥳🥳 መጪውን የአረፋ በዓል በማስመልከት እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የ 20% ቅናሽ አድርገናል በተጨማሪም ቢዝነስ ካርድ ሲያሰሩ ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን ለማዘዝ በ 0978065466 ይደውሉ ወያም @Halalgroupsplc ላይ ያናግሩን Halal Branding and Marketing PLC ®
🚨 ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው ! 🚨

ኢድ ልዩ ቅናሽ እንዳያመልጥዎ! 🎉

ቢዝነስ ካርድ
ፍላየር
ሜኑ ዲዛይን
ሮልአፕ
ሎጎ ዲዛይን እና ሌሎችም!

🎁 ለዛሬ ብቻ ልዩ ቅናሽ

📞 አሁኑኑ በ 0978065466 በመደወል ይዘዙ

ቅናሹ ዛሬ ያበቃል!

እንኳን ለኢድ አል-አድሃ በሰላም አደረሳችሁ

@HALALGROUPSPLC
2
በአዲስ አበባ ስታዲየም የዒድ ሰላት ጧት 2 ሰዐት ይሰገዳል - ከፍተኛ ምክር ቤቱ

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ የ1447 ዓ.ሂ የዒድ አል አድሓ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 18/2018 ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

የከፍተኛ ምክር ቤቱ ኃላፊዎች በመግለጫው ላይ እንደተናገሩት፤ በበዓሉ ማለዳ ላይ የሰላት ሥነ ሥርዐት በዋነኝነት የሚከናወነው በአዲስ አበባ ስታዲየም ይሆናል፡፡ በተለያዩ የክፍለ ከተማ መስገጃ ሥፍራዎች ላይ በደመቀ ሁኔታ በሠላም እንዲጠናቀቅ ከመዲናዋ የጸጥታ አካላት፣ ከበጎ ፈቃደኞችና ከከተማው መስተዳደር መዋቅሮች ጋር በመሆን አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት በሙሉ መጠናቀቁን ምክር ቤቱ ገልጿል።

በዚሁ መሠረት የዒድ ሰላት ያለምንም መዛነፍ ከጧቱ 2፡00 በጋራ እንደሚሰገድ በኃላፊዎች ማብራሪያ ወቅት ተገልጿል፡፡

@Halalgroupsplc
2
ውድ የ HALAL GROUPS PLC ቤተሰቦች
እንኳን ለ1447 ዓ.ሒ. የዒድ አል- አድሃ (አረፋ) በዓል አደረሰዎ እያልን፣
በዓሉ የሰላም እና የደስታ እንዲሆንልዎ እንመኛለን
Halal Branding and Marketing PLC
3
Logo design for Hamid construction plc
Join Our Channel @Halalgroupsplc
DM to order @Halalmarketingandbrandingplc
2
እኛ የምንሰጠው አገልግሎት፦

✓ ሎጎ ዲዛይን
✓ ብራንድ አይደንቲቲ
✓ ሶሻል ሚዲያ ዲዛይን
✓ ማርኬቲንግ ስትራቴጂ

ግባችን ቢዝነስዎን የበለጠ ታማኝ እና ተወዳዳሪ ማድረግ ነው።

@halalgroupsplc
1
የHamid Construction የሪብራንዲንግ ፕሮጀክት

ከባህላዊ ገጽታ ወደ ዘመናዊ ማንነት

Hamid Construction በግንባታ ዘርፍ ውስጥ የተሰማራ ኩባንያ ቢሆንም የቀድሞ ሎጎው የድርጅቱን የዕድገት ደረጃ ሙያዊነት እና ዘመናዊ እይታ በትክክል አይወክልም ነበር።

ለዚህም የብራንድ እድሳት (Rebranding) በማድረግ ኩባንያውን ከ2008 የነበረውን ባህላዊ ገጽታ ወደ ዘመናዊ እና ተወዳዳሪ የብራንድ ማንነት አሸጋግረናል።

የቀድሞው ሎጎ ችግሮች

• የተወሳሰበ እና ብዙ ዝርዝር ያለው ዲዛይን
• በትንሽ መጠን ላይ የማይነበብ
• የዘመናዊ ግንባታ ኩባንያ ምስል የማያሳይ
• በዲጂታል ፕላትፎርሞች ላይ ውጤታማ ያልሆነ

የአዲሱ ሎጎ መፍትሄ

✓ ንጹህ እና ሚኒማሊስት ዲዛይን
✓ በ"H" ፊደል ላይ የተመሰረተ ልዩ ምልክት
✓ የግንባታ ጥንካሬን እና እድገትን የሚያሳይ ጂኦሜትሪክ ቅርጽ
✓ በሁሉም የማርኬቲንግ እና የዲጂታል መድረኮች ላይ በቀላሉ የሚገባ

የቀለም ምርጫ

🟠 ብርቱካናማ (Orange)

* ፈጠራ
* እድገት
* ኃይል
* እንቅስቃሴ

🔵 ጥቁር ሰማያዊ (Dark Navy)

* ታማኝነት
* ጥንካሬ
* ሙያዊነት
* የኩባንያ ክብር

አዲሱ ብራንድ ማንነት Hamid Construction እንደ ዘመናዊ ታማኝ እና ለወደፊት የተዘጋጀ የግንባታ ኩባንያ እንዲታይ አድርጎታል።


Hamid Construction PLC
Building the Future with Strength & Excellence

@Halalgroupsplc
2
•➤Graphics Design Services For All Kind Of Business

🟢Our Services!

➜Brand Design
➜Logo Design
➜Banner Design
➜Broucher Design
➜Business Card
➜Flyer Design
➜Letterhead Design
➜Social Media Post....

⚪️For More Information


•Phone Number:0978065466
Halal Branding and Marketing PLC ® pinned «•➤Graphics Design Services For All Kind Of Business 🟢Our Services! ➜Brand Design ➜Logo Design ➜Banner Design ➜Broucher Design ➜Business Card ➜Flyer Design ➜Letterhead Design ➜Social Media Post.... ⚪️For More Information •Phone Number:0978065466»