Halal Branding and Marketing PLC ®
322 subscribers
2.17K photos
63 videos
1 file
86 links
“A premium branding & growth partner for ambitious Ethiopian businesses”

Adress - Gofa Infront of Mesqel Kitfo
Phone - 0978065466 / 0711619268
DM - @Halalmarketingandbrandingplc
Download Telegram
Logo design for Zebu Jilbab And Niqab
Join Our Channel @Halalgroupsplc
DM to order @Halalmarketingandbrandingplc
3
Halal Branding and Marketing PLC ®
Logo design for Zebu Jilbab And Niqab Join Our Channel @Halalgroupsplc DM to order @Halalmarketingandbrandingplc
ሰላም 🤩 ውድ የ HALAL GROUPS PLC ቤተሰቦች

እስካሁን ድረስ ልናንተ የተለያዩ አገልግሎት ስንሰጥ ነበር ከነዛም ውስጥ

Logo Design
Poster Design
Video Editing
Thumbnail Design
Social Media Design
Brand Identity Design
Label/package Design
Social Media Management

በተጨማሪም ቢዝነስ ካርድ ሲያሰሩ ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን

ለማዘዝ በ 0978065466 ይደውሉ ወያም @Halalgroupsplc ላይ ያናግሩን

እናንተ አታሳፍሩንም Join Share እያረጋቹ

Halal Branding and Marketing PLC ®
Logo design for Nouman & Naveed General Trading
Join Our Channel @Halalgroupsplc
DM to order @Halalmarketingandbrandingplc
🏆2
Halal Branding and Marketing PLC ®
Logo design for Nouman & Naveed General Trading Join Our Channel @Halalgroupsplc DM to order @Halalmarketingandbrandingplc
Full Branding Package
• Primary & secondary logos
• Business card design
• Brand color palette & fonts
• Realistic mockups and more

if your company needs brading or rebranding
contact us @Halalmarketingandbrandingplc

#branding #halalgroups
👍2
Halal Branding and Marketing PLC ®
ታላቅ የበዓል ስጦታ 🥳🥳🥳🥳 መጪውን የአረፋ በዓል በማስመልከት እስከ ግንቦት 20 ቀን 2018 ዓ.ም. ድረስ የ 20% ቅናሽ አድርገናል በተጨማሪም ቢዝነስ ካርድ ሲያሰሩ ያሉበት ቦታ በነፃ እናደርሳለን ለማዘዝ በ 0978065466 ይደውሉ ወያም @Halalgroupsplc ላይ ያናግሩን Halal Branding and Marketing PLC ®
🚨 ዛሬ የመጨረሻ ቀን ነው ! 🚨

ኢድ ልዩ ቅናሽ እንዳያመልጥዎ! 🎉

ቢዝነስ ካርድ
ፍላየር
ሜኑ ዲዛይን
ሮልአፕ
ሎጎ ዲዛይን እና ሌሎችም!

🎁 ለዛሬ ብቻ ልዩ ቅናሽ

📞 አሁኑኑ በ 0978065466 በመደወል ይዘዙ

ቅናሹ ዛሬ ያበቃል!

እንኳን ለኢድ አል-አድሃ በሰላም አደረሳችሁ

@HALALGROUPSPLC
2
በአዲስ አበባ ስታዲየም የዒድ ሰላት ጧት 2 ሰዐት ይሰገዳል - ከፍተኛ ምክር ቤቱ

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ከፍተኛ ምክር ቤት፤ የ1447 ዓ.ሂ የዒድ አል አድሓ በዓልን አስመልክቶ ዛሬ ማክሰኞ ግንቦት 18/2018 ጋዜጣዊ መግለጫ ሰጥቷል።

የከፍተኛ ምክር ቤቱ ኃላፊዎች በመግለጫው ላይ እንደተናገሩት፤ በበዓሉ ማለዳ ላይ የሰላት ሥነ ሥርዐት በዋነኝነት የሚከናወነው በአዲስ አበባ ስታዲየም ይሆናል፡፡ በተለያዩ የክፍለ ከተማ መስገጃ ሥፍራዎች ላይ በደመቀ ሁኔታ በሠላም እንዲጠናቀቅ ከመዲናዋ የጸጥታ አካላት፣ ከበጎ ፈቃደኞችና ከከተማው መስተዳደር መዋቅሮች ጋር በመሆን አስፈላጊው ቅድመ ዝግጅት በሙሉ መጠናቀቁን ምክር ቤቱ ገልጿል።

በዚሁ መሠረት የዒድ ሰላት ያለምንም መዛነፍ ከጧቱ 2፡00 በጋራ እንደሚሰገድ በኃላፊዎች ማብራሪያ ወቅት ተገልጿል፡፡

@Halalgroupsplc
2