Halal Fkr ♡
18.8K subscribers
202 photos
161 videos
3 files
656 links
ᕼᗩᒪᗩᒪ Iᔕ ᗰOᖇE ᗷEᗩᑌTIᖴᑌᒪ🤍

Tiktok : tiktok.com/@halalfkr

DM: @Sem_ir
Download Telegram
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Okay I'll tell u the secret beka ከኔ በላይ ደስተኛ የሚያረግሽን ማንኛውንም ሰው በጣም ነው የምጠላው..😑
Audio
。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... 9| For Audio Books💎

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
🤍Reaction🤍،😍
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪@Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸
‌︶࿚
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲
ይቺን ለውዱ ወንድሜ አድርስለት..

መላይካ ለክብርህ የሰገደልህ፣ኢብሊስ ቢንቅህ የተባረረልህ የጌታህ ድንቅ ፍጥረት

እባክህ የማታገባትን ሴት አታርክሳት በልብህ እንደማታዛልቃት እያወቅክ ስላመነችህ ያታለልካት መስሎህ አትታለል
አንዲት ሴት ላይ የፈጸምከው በደል ያንተ አይነቱ ተሳሳች እናትህ ላይ ፈጽሞ ቢሆን ሰላም ይሰጥሀል?
አንተ ያበላሸሀት ሴት ለልጆቿ ምን ትንገራቸው?
መላይኮች ባትፈጥራቸው ይሻላል እያሉት እንደፈጠረንና ሸይጣንም ሊያጠፋን ቃል እንደገባ ዘነጋህ?
እወዳቸዋለሁ ያላካቸው ነብይ ሞት አፋፍ ላይ ሆነው የሴቶችን ነገር አደራ ብለውህ ሳለ ከሳቸው ልመና የደቂቃ ደስታህ በለጠብህ?

አላህ በፍቅር ቃል ባርያዬ ሆይ ወንጀል ለመስራት ከሰው ሁሉ ተደበቅክ እኔን ግን በግልጽ ታምጸኛለህን? ብሎ እየጠየቀህ

የአንተ የደቂቃ ስሜት የሷ የዘመናት ህመም ነው
🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲🐲
©
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
‘’He’s just a friend’’
መርጌ😑
Audio
。゚゚・。・゚゚。
゚°ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

🩷┊ያስሚን ሙጃሂድ 🩷
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
➛ክፍል ... 10| For Audio Books😄

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
🤍Reaction🤍،
┗━♡━━━━♡━┛


      ‌‌‌‌‌‌‌         ይ 🀄️🀄️ሉን! ➢
        🥀°  @Halalfkr °🥀
        🥀°  @Halalfkr °🥀
ወደኋላዬ ስዞር .... !

አል አስመዒይ እንዲህ አሉ ...
" በጣም ቆንጆ ሴት ተመለከትኩና ...
" ሁሉ ነገሬ በሁሉ ነገርሽ ተወስዷል"አልኳት ።

እሷም ....
" ሁሉ ነገርህ በሁሉ ነገሬ ከተወሰደ ሁሉ ነገሬ ለሁሉ ነገርህ የተሰጠ ነው ፤ ነገር ግን አንዲት እህት አለችኝ። የሷን ውበት ብታይ የኔን ትረሳዋለህ " አለችኝ ።

እኔም....
" የታለች ? " ስላት

" ከኋላህ አለችልህ ! " አለች ።

ወደኋላዬ ስዞር በጥፊ መታችኝና እንዲህ አለችኝ ...
" ያልከው የምርህን በነበር ከኔ ውጪ ባላየህ!"

©
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
National idስ አለው ወይ?😭
በሃገረ ሳዑዲ ዐረቢያ የወርሃ ዙል-ሒጃህ ጨረቃ ዛሬ ሐሙስ ስለታየች ነገ ጁሙዓህ ግንቦት 30, 2016 E.C. የዙል-ሒጃህ ወር የመጀመሪያው ቀን ይሆንና ወርቃማዎቹ የዙል-ሒጃህ 10 ቀናት ከነገ ይጀምራሉ። ስለሆነም ቅዳሜ ጁን 15, 2024 (ሰኔ 08, 2016 E.C.) የዕለተ ዐረፋህ ቀን ሲሆን እሁድ ጁን 16 (ሰኔ 09) ዒደ-ል-አዽሓህ ይሆናል። አላህ በሰላም ያድርሰን

እነዚህን ወርቃማ ቀናቶች በዒባዳህ ለማሳለፍ ከወዲሁ ዝግጅት አድርጉ። ቀናቶቹን ከምታሳልፉባቸው ዒባዳዎች መካከል፤ ጾም፣ ዚክር፣ ቁርኣን መቅራት፣ ሶደቃ፣ ለቻለ ሰው ሐጅና መሰል በጎ ተግባራትን ማከናወን ይገኙበታል። አላህ ያበርታን።

ሌሎችንም አስታውሱ!


The Dhul Hijjah Crescent was SIGHTED today, hence Dhul Hijah.1445 will begin tomorrow Friday, 7th June 2024.
Halal Fkr ♡
መርጌ😑
ልስማማ መሰለኝ😭💔
.
.

i want someone who love me😭..እስኪ የሚወደኝ react(❤️)

ወንዶች ቆዩኝ❗️🤚
VID_20240410_093436_256
<unknown>
❤️

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Qajar ትባላለች የፐርሺያ የውበት ምልክት ስትሆን.. ከ13 ወንዶችን የፍቅር ጥያቄ ቀርቦላት 13ቱንም እምቢ ብላለች የሚገርመው  እምቢ ካለቻቸው በኋላ 13ቱም ወንዶች ራሳቸውን አጥፍተዋል..💀

አው ላንቺ ነው🫵

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Big respect to those girls who r still virgin in this era. .
Yeah ልላ ታሪክ ውስጥ ናቸው
አንዳንድ ጊዜ ሚናፍቀን በመሀላችን ያለው ግንኑነት እንጂ እነሱን አይደለም


ተመልሰው ሊመጡ ይችላሉ
ግን ስሜቱ በጭራሽ አንድ አይሆንም. . .

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
i talk about you so much even my keyboard knows ur name
..
My sweet cousin😩



*BTW she is 7yrs older than me😶
Audio
。゚゚・。・゚゚。
゚°ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

🩷┊ያስሚን ሙጃሂድ 🩷
°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°°
➛ክፍል ... 11| For Audio Books🩸

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
🤍Reaction🤍،
┗━♡━━━━♡━┛


      ‌‌‌‌‌‌‌         ይ 🀄️🀄️ሉን! ➢
        🥀°  @Halalfkr °🥀
        🥀°  @Halalfkr °🥀