ለቧሎ እንዲህ አለቺዉ :- ታቃለህ አንተኮ መንግስት ነህ
እሱም አመሰግናለሁ የኔ ዉድ ምክንያቱ ግን ምን ይሆን
አላት..?
እሷም ንጉሶች የሆነን ከተማ ሲገቡ ያበላሾታል
አንተም ቤት ገና ከመድረስህ ቤቱን ትገለባብጠዋለህ ታበላሸዋለህ አለቺዉ....
አብቹ ወደ ኮምቦልቻ አልመጣም መሰለኝ እስኪ የኮምቦልቻ ልጆች ሁለት ትላልቅ መስጂድ ጠቁሙኝ?እንድዘይረው!
----------------------------------------
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡

❤14🤣10❤🔥2😁2
Sooooooo it is ዙልሂጃህ~ ዙል ሂጃ ደግሞ የ ሰይድና ኢብራሂም ናት ሰይድና ኢብራሂም ደግሞ የኔ favorite ነብይ ናቸው፤ እና እነዚህን 8 ቀናት ስንመሳሰጥባቸው ብንቆይ ምን ይላቿል?
∞
ከ ሰይድና ኢብራሂም አለይሂሰላም ጋር በ ፍቅር ጠብ ካደረገኝ ነገር አንዱ የ ህይወት ፍልስፍናዬን የገነባሁበት አንድ ንግግራቸው ነው። ከ ህዝቦቻቸው ጋር በነበራቸው የሆነኛው ውይይት “ እናንተ በ አላህ እያጋራቹ ያልፈራቹ እኔ እናንተ ምታጋሩትን እንዴት እፈራለው? ከ ሁለቱ ቡድኖች ለ ደህንነት ይበልጥ ተገቢው ማንኛው ነው?” ይሏቸዋል። አምን ( ደህንነት)ን በ አላህ ከማመን ጋር የሚያያይዙበት መንገድ ገርሞኝ ዋው ብዬ ቆም ብዬ አያዋን አስተነተንኩ ሙዕሚን እንዴት ይፈራል? አላህን የያዘ ፣አላህ አለኝ ያለ ሰው ምን ይፈራል? ምን ይረብሸዋል? ምን ሰላም ይነሳዋል? አላህ ያለው ለ ደህንነት የተገባ ነው እያሉ እኮ ነው ብዬ ፈገግ አልኩ፤ ገፁ እዚህ ጋር ያልቃል ልክ ወደ ቀጣዩ ገፅ ስሸጋገር የመጀመሪያው አንቀፅ ላይ አላህ (ሱ ወ) “እነዛ ያመኑ ማመናቸውንም በበደል ያልሸፈኑ ለነሱ አምን ( ደህንነት) አላቸው እነሱ የተመሩም ናቸው” ይላል ፤ oh wait ይህ የ ኢማን እና የ ደህንነት ጉዳይ ከማስበው ፣ የገባኝ ከመሰለኝ እና የ ሰይድና ኢብራሂም አገላለፅ ፈገግ ካስባለኝ በላይ deep ነው።
∞
ደህና መሆን አላህ ለነዛ ላመኑ ሰዎች ቃል የገባው ነገር ነው፤ ሙዕሚን በ ችግር ውስጥ ፣ በ ህመም ውስጥ፣ በ ድህነት ውስጥ፣ በ በላዕ ውስጥ ደህና ነው ሙዕሚን በ ሁሉም ነገር ውስጥ ደህና ነው። ደህና መሆን ማለት አለመፈተን አይደለም በፈተና ውስጥ ግን አላህ የሚሰጠው መረጋጋት እና ውስጣዊ ጥንካሬ አለ። አላስተዋላቹም የቅርብ ሰውን አጥተው ወይ በ ጠና ታመው ወይ ትልቅ ገንዘብ ከስረው ኢናሊላህ ብለው ርግት ብለው ህይወታቸውን የሚቀጥሉ ሰዎች? ሰላልተጎዱ ፣ ስላልታመሙ ፣ ስላላዘኑ እኮ አይደለም ግን አላህ “ለሁሙል አምን” ያለውን አምን በ ውስጣቸው ስላኖረው። ለዚህ እኮ ነው ወላ ተጅዐል ሙሲበተና ፊ ዲኒና የምንለው ፈተናችንን አንተን በማጣት ካንተ በመራቅ አታድርግብን የምንለው ለዚህ ነው ከ አላህ ጋር እስካለን ሁሌም አማን ስላለ፣ አላህን ያገኘ ምንም ስለማያጣ ፣ ከ አላህ ጋር በ ፈተና ውስጥ መፅናኛ ስላለ ነው🤎
አላሁመል አምን ያረብ።

❤31❤🔥11
"ሀኪሞች ፍቅርን ከነፍስ በሽታ ውስጥ ቆጥረውት መድሃኒቱንም ገልፀዋል። እኔ ግን ከፍቅር መዳንን አላህን ከለመንኩኝ አላህ አፊያ አያድርገኝ"
ሊሳኑዲን ኢብኑ ኸጢብ
ሁሉም ለለይላው ያለቅሳል ለይላም ለሌላው ታለቅሳለች
ቀኑ ይለፍ እንጂ ጊዜው ይለፍ እንጂ የሁሉ ለይላ ከደጅ ትጠናለች
#አብሽሩ
----------------------------------------
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
ሊሳኑዲን ኢብኑ ኸጢብ
ሁሉም ለለይላው ያለቅሳል ለይላም ለሌላው ታለቅሳለች
ቀኑ ይለፍ እንጂ ጊዜው ይለፍ እንጂ የሁሉ ለይላ ከደጅ ትጠናለች
#አብሽሩ
----------------------------------------
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
❤🔥20❤18😍7
∞ሰበር ዜና∞
ቤተል የሚገኙ የአርሰናል
ደጋፊዎች ተቅዋ መስጂድ ገብተን
አዛን ካላልን እያሉ ነው።
በሰላም አሳድረን።

🤣48😁14❤4🙊3😭2
[ከሱብሒ በፊት የምትሰገደዋ ሁለት ረከዓ ሱና ሶላት~ከዚች አለምና በውስጡዋ ከሚገኘው ፀጋ ሁሉ ትበልጣለች]።
ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም።
----------------------------------------
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ
❤🔥51❤16🥰4👍3
ጓደኛዬ አልደብቅህም መልፋት ሰልችቶኛል፣
ለማሸነፍ መታገል ሰልችቶኛል፣ረጅም ርቀት መሮጥ ሰልችቶኛል፣ ያለማቋረጥ የምወስዳቸው እቅዶችና እርምጃዎች ሰልችተውኛል፣በህይወቴ ነገሮች በምን ያህል ፍጥነት እየተከሰቱ እንደሆነ ማሰብ ሰልችቶኛል፣እጣ ፈንታ ያላቸው ውሳኔዎች፣ ሃላፊነቶች እና ጫናዎች በጠቅላላ ሰልችተውኛል።ሁሉም ነገር ሰልችቶኛል አንተም እንደደከመህ ይገባኛል።
ነገር ግን እቀጥላለሁ የእረፍቴ ቀን ቅርብ ነው፤ የሞቀ አልጋ አልያም ቀዝቃዛ መሬት!
∞
ወዳጄ….. 7 መውደቅ እንዳለብን ስታውቅ …ድልም በሰባተኛው እንደሆነ ሳይጠፋህ።
¤
አራተኛው ላይ ሲደክምህ ይነደኛል!
¤
አምስተኛም ላይ ተው።
¤
ስድስት ወንድምአለም ስድስት ደርሰናል።
በሰባት እንስቃለን።
¤
እስከዛ ግን “ቆሜ አሳይሀለሁ” ነው ለህይወት መልሳችን።
ቆመን እናሳየዋለን..!!! ኢንሸአላህ!!!

❤25❤🔥8🔥5
[ሁሉም ሰው ~የራሱ የሆነ የህይወት ፍልስፍና አለው።
∞
የኔ የህይወት ፍልስፍና ግን አንቺ ነሽ
¤
<በድቅድቅ ህላዌ ሞት ባጠላው አለም
ውበት እንደማየት ፍልስፍና የለም!!
ሙክክ🎷
∞
የኔ የህይወት ፍልስፍና ግን አንቺ ነሽ
¤
<በድቅድቅ ህላዌ ሞት ባጠላው አለም
ውበት እንደማየት ፍልስፍና የለም!!
ሙክክ🎷
🤣19🥰3❤1👍1
ክንዴ!አለችኝ ...ከወዲያኛው የስልኬ ጫፍ የሴት ድምፅ ይሰማኛል.....አይ ተሳስተሻል ብዬ ስልኩን ዘጋሁ ...ብዙ እንዳታወራ :እንዳትቀባጥር በማሰብ።
መልሳ ደወለች አረ ክንድዬ ምነው ጠፉህብኝሳ አለች አሁንም ገና ማንነቴን እንኳን ሳታጣራ
እንመለስ
ለካስ አንዲት ባሏ የጠፉባት ሴት ቁጥር ተሳስታ ወደኔ ደውላ ኑሯል!
©ABX መፅሀፍ የተወሰደ

🤣22😁7❤2
እንዲሁ የምትወድህን ሴት ማግኘት ግን መታደል ነው አይደል..? እንደዚህ አይነት ሴቶች በባትሪ ነው ተፈልገው የሚገኙት እንጂ አሉ። ሀብታም ስለሆንክ አይደለም፣ ታዋቂ ስለሆንክ አይደለም፣ እውቀት ስላለህ አይደለም - የንግግር ችሎታህ ማራኪ ስለሆነ አይደለም ፤ ቀልድ አዋቂ ስለሆንክም አይደለም.. Just አንተ - አንተ በመሆንህ ብቻ የምትወድህን ሴት ማግኘት በጣም መታደል ነው። ያለ ምክንያት ድርደራ የምትወድህ ሴት። Egoistic ያልሆነች - እሱ ይደውል ብላ ሳትጠባበቅ ቀድማ የምትደውልልህ፣ ቴክስት ቀድማ የምትፅፍልህ፣ በቀን ውስጥ 24 ሰአት / በሳምንት ለ 7 ቀን ላንተ ጊዜ ያላት - Sense of humor ያላት - ደረቅ ያልሆነችና - ውብ ነብስ ያላትን ሴት ማግኘት is a big win. ድካምህን የምታውቅ፣ ስትሳሳት የምታርምህ እንጂ የማትፈርጅህ፣ ባዶነትህን የምትሞላ እንጂ የማትተችህ - ከውጭ የሚመጣብህን ጫና የምትረሳባት፣ "ነገ ደግሞ ምን ትለኝ ይሆን..?" ብለህ የማትሰጋባት፣ እንደውም ድምጿን ስትሰማ እረፍት የሚሰማህን የህይወት አጋር ማግኘት is a Blessing. ፍቅር ማለት የሁለት ፍፁም ሰዎች ግንኙነት ሳይሆን የሁለት Ordinary ሰዎች እውነተኛ መተሳሰብ ነው። Emotional Intelligence ያላት ሴት ከምትማርከኝ በላይ ምንም ነገር አይማርከኝም።
በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል አይነት ነገር ሆኖብን እኮ ነው ነገሩ😭
©

❤33❤🔥3🔥2🥰1💔1
አንድ ኡስታዝ ሳያገቡ ይቆዩና በግድ ይዳራሉ የመጀመሪያውን ለሊት ያሰለፉ ጊዜ ሰላቴም ጀነቴም እዚህ ነው አልወጣም አሉ ይባላል
አሁን የአርሰናል ደጋፊዎች ያሉበት ሁኔታ !
አሁን የአርሰናል ደጋፊዎች ያሉበት ሁኔታ !
🤣30❤4