Halal fkr♡
18.7K subscribers
200 photos
160 videos
3 files
650 links
ᕼᗩᒪᗩᒪ Iᔕ ᗰOᖇE ᗷEᗩᑌTIᖴᑌᒪ🤍🫀

Tiktok : tiktok.com/@halalfkr

DM: @Sem_ir
Download Telegram
10 view per hour ..why?😭


እንደTiktok ግን አስጠዪ ነገር የለም እንደሙዱ😖
Audio
。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... 3 | For Audio Books🦠

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
🤍Reaction🤍،😍
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪@Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸
‌︶࿚
ክፍል አራት ከ50 like ቡሃላ.....
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
📹 የመሲሕ ባሮች ሆይ 1 ጥያቄ አለን? የ ኢብኑል ቀይም መካሪ ግጥም

©murad tadesse

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Hijabies 🌹🤗        
                                            #ሼር❤️


JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Audio
。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... ⁴ | For Audio Books⭐️

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
🤍Reaction🤍،😍
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪@Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸
‌︶࿚
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ጋብቻ ምን ይፈልጋል?!

ትዳር በባህሪ፣ በሃላፊነት እና በፅኑ አእምሮ በትእግስት የሰለጠነች የጎለመሰች ሴትን ይፈልጋል... ሀሳቧና ጭንቀቷ በትዳር መፎካከር ሌላዋን ለማስቀናት ብላ ትዳር ውስጥ ምትገባ ሴት  የሆነች ጎልማሳ ልጅ አይደለችም።

ትዳር፤ ሙሉ የወንድነት ሙሉ ክራይቴሪያ ያማሏ ወንድ ይፈልጋል… የጋብቻን ትርጉም የሚያውቅ ፣ ሚስትን የማክበርና የማድነቅን ትርጉም የሚያውቅ፣ኃላፊነት ያለው፣ሰፊ፣ የሰከነ አእምሮ ያለው  እና አርቆ አስተዋይ  ሰውን ይፈልጋል። የህይወት ጉዳናው የአላህ መልእክተኛ ትእዛዝ በትዳር ውስጥ የሚተግበር ... እና ኃላፊነትን እና የሃይማኖቱን አስፈላጊነት በትክክል የማያውቅ ወጣት ይፈልጋል ።

ጋብቻ ለሴት ወይም ለወንድ ውበት ብቻ ላይ የተመረኮዘ መሆን የለበትም ...በፍቅር፣በእዝነት እና በመረጋጋት ላይ የተመሰረተ ቤትን ለአላህና ለመልእክተኛው በመታዘዝ አጥር የተከበበ መሆን አለበት።

በትዳር ጓደኞች መካከል ያለውን ግንኙነት ለማጠናከር በጣም አስፈላጊው እና ትልቁ ቁም ነገር ደግሞ ለአላህ መታዘዛቸው እና ከድብቅ ሆነ በአደባባይ ወንጀሎችና ከኃጢአት መራቅ ነው።

©
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
💥የሴት ልጅ ሴራ💥



የሆነ ጊዜ የሆነች ሴት እንዲህ አለች

እኛ ክፍል ውስጥ ቆንጆ ልጅ ጥሩ ፀባይ ያለው ወጣት ነበር ። ሳላውቅ በጣም ወደድኩት ...

      እሱ ጋር ለመቀራረብ ምቹ አጋጣሚ ላገኝ አልቻልኩም ነበር....

  የተለያዩ መፍትሄወችን ሳፈላልግ ልጁ ለካ የጓደኛየ ወንድም ጓደኛ ነው ።

   ለጓደኛየ ከወንድምሽ ስልክ ላይ የልጁን ስልክ እንድታመጣልኝ ነገርኮት ...

ስልኩን እንዳመጣችልኝ ፌስቡክ ላይ በወንድ ስም አካውንት ከፈትኩ ወዲያው የጓደኝነት ጥያቄ ላኩለት ብዙም ሳይቆይ የጓደኝነት ጥያቄውን ተቀበለኝ  ከዚህ በፊት ያሉኝ ግሩፖች ውስጥ አስገባሁት ።

ከሁለት ቀን ብኋላ  በወንድ ስም  በከፈትኩት አካውንት ገብቼ   የልጁን ስልክ አስቀመጥኩና ኢሄ ሰው የሰፈር ሴቶችን መንገድ ላይ  ይረብሻል በጣም አስቸጋሪ ልጅ ነው ብየ መልዕክት አስቀመጥኩ እየደወላቹህ ስደብት ብየ...!

     ከተወሰነ ደይቃ ብኋላ በትክክለኛው አካውንቴ ወደ ፌስቡክ ገባሁና የቅድሙን መልዕክት መፈለግ ጀመርኩ ...

መልዕክቱን እንዳገኘሁት እንዲህ ብየ መልዕክት አስቀመጥኩ ። የማታቁት ሰው ላይ መደወል የመጥፎ ስነ ምግባር ባልተቤት መሆናችሁን ያሳያል ከአንድ ሙስሊም አይጠበቅም ።

  ልጁም በጣም  አመስግኖኝ የጓደኝነት ጥያቄ ላከልኝ ወዲያው  ተቀበልኩት ። ልጁም ከኔ ጋር መተዋወቅ እንደሚፈልግ ነገረኝ ...መተዋወቅ ጀመርና የአንድ ከተማ ኖሪወች የአንድ ክላስ ተማሪወች መሆናችንን አወቅን ከዛ ብኋላ ግንኙነታችን እየጠበቀ መጣ ዛሬ ኢሄው ተጋብተናል አልሀምዱሊላህ ....😁

©
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ረሱል ﷺ እንዲህ ብለዋል:-

«አንድ ወንድ እና ሴት ለብቻቸው ተነጥለው አይቀመጡም.. ሶስተኛው ሴጣን ቢሆን እንጂ»

📚አልባኒ ሰሂህ ብለውታል (1758)

-There is no friendship between male and female.. ጓደኛዬ ነው ምናምን እያላቹ አትጃጃሉ ያው🤷. . ነገሩ ወደ friendship benefits መቀየሩ አይቀርም.. ሀራም🤦💔

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
fuad - ፍቅርና ደስታ #6
<unknown>
。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... 5 | For Audio Books🦠

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
🤍Reaction🤍،😍
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪@Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸
‌︶࿚
 
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Video.Guru_20220522_092612336
<unknown>
በስሜት አታፍቅር
ፉአድ አ/ሀሚድ

----------------------------------------
♡ ㅤ ❍ㅤ ⎙ㅤ ⌲
ˡᶦᵏᵉ ᶜᵒᵐᵐᵉⁿᵗ ˢᵃᵛᵉ ˢʰᵃʳᵉ

JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
የተረሱ ሱናዎች

- የ40 ዓመት ሴት  ማግባትም ሱና ነው።
- የፈታች ሴት ማግባትም ሱና ነው።
- ልጅ ያላት ሴት ማግባትም ሱና ነው።
- ባሏ የሞተባት ሴት ማግባትም ሱና ነው።
- ቤት ዉስጥ ሥራ ማገዝም ሱና ነው።
- ለሚስት ምርጥ ባል መሆንም ሱና ነው።
- ሚስት ማጉረስም ሱና ነው።
- ከሚስት መጨዋወትም ሱና ነው።
- ለሚስት ፍቅር መግለፅም ሱና ነው።
-ሚስትን ማቆላመጥም ሱና ነው።
-ለሚስት ማዘንና መለሳለስም ሱና ነው።
-የሚስትን ስህተት ማለፍም ሱና ነው።
- ሚስትን ማክበርም ሱና ነው።
- ለሚስት መዋብም ሱና ነው።
- የሚስትን ቤተሰብ ማክበርም ሱና ነው።
-የሚስትን ዉለታ ማውሳትም ሱና ነው።
- ሚስትን ማማከርም ሱና ነው።

ጨምሩበት...

©Abx
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
This media is not supported in your browser
VIEW IN TELEGRAM
Nvr get back!

                                            #ሼር❤️



JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
ቆንጆ ሴት አግቡ😍🙌


For more vids JOIN
@halalfkr || @halalfkr
አንች ሰነፍ ተነሽ ሱብሒ ሶላት ስገጅ.. ብለህ ሴት ልጅህ ወይም ታናሽ እህትህ ላይ ከመጮህህ በፊት ሶላት ያላት ስለመሆኑ አረጋግጥ💀

©Abx
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Audio
。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... 6 | For Audio Books😄

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
🤍Reaction🤍
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ t.me/halalfkr
‌︶࿚ t.me/halalfkr
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Audio
。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... 7| For Audio Books😄

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
🤍Reaction🤍،😍
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪@Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸
‌︶࿚
 
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
ለሚስትህ የምታደርግላት 22 ነገሮች

1- በስሟ አትጥራት፤ በቃ አለ አይደል አቆላምጣት፡፡ የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) ሚስታቸውን አኢሻን ሲጠሯት "አዒሽ" እያሉ በማቆላመጥ ነበር.!
.
2.ከሚስትህ ጋር ሀላል ጨዋታ ተጫወት አስታውስ መልዕክተኛው(ﷺ) ከሚስታቸው ጋር ሩጫ ይወዳደሩ ነበር.!
.
3. ከሷ ጋር ያለህን አኗኗር በእዝነትና ልቧን በሚያረጋጋ ሁኔታ አድርገው (አስታውስ ነብያችን ﷺ በመጨረሻ ጊዜያቸው የነገሩን አደራና ማስጠንቀቂያ ነው)
.
4.ስጦታዎችን ግዛላት፤ ከረሜላም ቢሆን አንዳንዴ ሴቶች እንደህፃን ትሪት ስናደርጋቸው ደስ ይላቸዋል (ልብ በሉ እኔ አይደለም ያልኩት )
.
5. በፆታዊ ግንኙነት ወቅት ራስወዳድ ሆነህ የሷን ስሜትመጠበቅ አትርሳ።
ይሄ ከአላህ መልዕክተኛ ﷺ የተሰጠን
ትልቅ ቁምነገር ነው.! (መልዕክተኛ ላኩ የሚለውን ሀዲስ ፈላልገህ አንብብ )
.
6. በቤት ውስጥ የግል ስራዎች (ማብሰል፣ አቃ ማጠብ ወዘተ)
አግዛት (ይሄ ሱና ነው)
.
7. ቤተሰቦቿን አክብር አቅም ካለህም በኢኮኖሚ አግዛቸው፡፡
.
8. ላደረገችልህ መልካም ስራ ማመሰግን አትርሳ፤ ከማመስገን አትሰልች አስታውስ ሰዎችን ያላመሠገነ አላህን አያመሰግንም፡፡
.
9. እሷ ላንተ ምን ማለት እንደሆነች አሳውቃት፤ ምን ያክል እንደምትወዳት ንገራት፣ እሷን በማግኘትህ ምን ያህል እድለኝነት እንደሚሰማህ ዘርዝርላት፡፡"
.
10. አንዳንዴ ልክ እንደህፃን ተሸክመህ አልጋዋ ድረስ አድርሳት።
.
11. ከመምከርህ በፊት ስለሰራችው ስራ አሞጋግሳት፡፡
.
12. ራስክን ለሷ ውብ አድርግላት የሰውነትም የአፍህም ጠረን ንፁህና ራሱን የሚጠብቅ ተወዳጅ ወንድ ሁንላት፡፡
.
13. ጊዜ በመስጠት አውራት፤ ብቻችሁን የምታወሩበትን መንገድ ፍጠር
.
14. አንተ ቤት በማትኖርበት ሰአት መደወልና ቴክስት ማድረግ
አትርሳ.!
.
15.ስራዎችን አብረህ መፈፀም አትርሳ ልክ በጋራ ቁርአን መቅራት፣ በጋራ መብላት፣ በጋራ ሻወር መውሰድ ወዘተ ..
.
16. ጥፋቷን በሰዎች ፊት በፍፁም ከመናገር መቆጠብ"
አለብህ፡፡
.
17. ፕሮግራም መድበህ ዲኗን አስተምራት፤ በዲን ጉዳዬች ላይ
ለምትሰራቸው ስራዎች አበረታታት፡፡
.
18. መምታት መደብደብና እሷን መጉዳት በፍፁም የለብህም ፤እጅግ ተገቢ ነገር አይደለምና፡፡
.
19. ሒጃቧን በስርአት እንድትለብስ፣ አምስት ወቅት ሶላት እንድትሰግድና ረመዷንን እንድትፆም አነሳሳት ምክንያቱም እነኝህ ፈርድ ናቸውና፡፡
.
20. በሷ በኩል ስለሰጠህ ኒዕማ አላህን አመስግን
.
21. ሁሌም በዱአህ አትርሳት፡፡
.
22. ወደ ጀነት የምትዳረስበት ጥሩ መንገድ ሁንላት።

©
JOIN US: ❯❯ Halal fkr ♡
Audio
。゚゚・。・゚゚。
゚。 ፍቅር እና ደስታ 💎 ִֶָ
 ゚・。・

🤍┊ያስሚን ሙጃሂድ 🤍
˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙˙
➛ክፍል ... 8| For Audio Books😄

  ♡    ♡ᕬ  ᕬ  ♡    ♡
     ♡(⌯'-'⌯)     ♡  
┏━♡━      ━♡━
🤍Reaction🤍،
┗━♡━━━━♡━┛

𓂃 ˖ ࣪t.me/Halalfkr 𖥔 ࣪ ᥫ🌸
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
Media is too big
VIEW IN TELEGRAM
17:32💔 | explanation


For more vids JOIN
@halalfkr || @halalfkr