|| ሀላል ፈገግታ || 🤪
64K subscribers
15 photos
7 videos
146 links
😍በሀላል ፈገግታ...😂👇
ምርጥ ምርጥ አዝናኝ ቪዲዮዎች😍
አስገራሚ እውነታዎች 👀
አስተማሪ ምክሮች💬
specially ቀልዶች 😂
የሚያገኙበት ልዩ የቴሌግራም ቻናል🇪🇹

ለማስታወቅያ ስራ @Naffyad

😍 ሀላል ሀላሉን ለሀላሎች 😍
👇 Request To Channel የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ👇
Download Telegram
የህግ ተማሪዎችን 4 ከ Square root እንዴት ይወጣል ስትላቸው...?

                 #በዋስ 🤪😅😂

Like ማንን ገደለ😂🥰
       🥰 ሀላል ፈገግታ ለሀላሎች 😂
  😍 Share & Join our Channel 😍
════════════════
👉 t.me/+AdRgqAoMgT40NGE8 👈
ለህፃናት ጫማ መወደድ ተጠያቂዎቹ አጫጭር ሰዎች ናቸው☹️

          #ተሳሳትኩ_እንዴ 😏🤪😂

Like ማንን ገደለ😂🥰
       🥰 ሀላል ፈገግታ ለሀላሎች 😂
  😍 Share & Join our Channel 😍
════════════════
👉 t.me/+AdRgqAoMgT40NGE8 👈
ኑሮ ተወደደ ብዬ እናቴ ቤት ለአፍጥር ሰሄድ እናቴም መሯት እናቷ ቤት ሂዳለች😕
            #አለ_አንዱ😂😀

Like ማንን ገደለ😂🥰
       🥰 ሀላል ፈገግታ ለሀላሎች 😂
  😍 Share & Join our Channel 😍
════════════════
👉 t.me/+AdRgqAoMgT40NGE8 👈
የላጤ መከራ👇
እንደዛ ደክሞኝ ከእንቅልፌ ተነስቼ እየተንፏቀኩ የሰራሁት ሱሁር ላይ ጨው መስሎኝ ኦሞ ጨመርኩበት😏😢 እያለ አንዱ በስልክ ስያወራ አልሰማሁትም😮😮🤣🤣🤣

Like ማንን ገደለ😂🥰
       🥰 ሀላል ፈገግታ ለሀላሎች 😂
  😍 Share & Join our Channel 😍
════════════════
👉 t.me/+AdRgqAoMgT40NGE8 👈
ድፍኑ 200 ብር ሲዘረዘር.... አሉ
.
.
.

100 ብሩ ቀድሞ እራሱን ያጠፋል 😂😜😭

Like ማንን ገደለ😂🥰
       🥰 ሀላል ፈገግታ ለሀላሎች 😂
  😍 Share & Join our Channel 😍
════════════════
👉 t.me/+AdRgqAoMgT40NGE8 👈
My Mother መንገድ ላይ እየሄድን የሆነ ልጅ አይታ ምን አይነት አስቀያሚ ልጅ ነው አላለችም Him እኮ my boyfriend ነው 😅😂
አይ እናቴ 🤦🏻‍♀️🤭

Like ማንን ገደለ😂🥰
       🥰 ሀላል ፈገግታ ለሀላሎች 😂
  😍 Share & Join our Channel 😍
════════════════
👉 t.me/+AdRgqAoMgT40NGE8 👈
ትምርት ቤት መሄድ ቁርአንም ላይ ሆነ መፅሀፍ ቅዱስ ላይ የለም እርግጠኛ ናቹ ግን ሀጥያት እየሰራን አይደለም? 😣

Like ማንን ገደለ😂🥰
       🥰 ሀላል ፈገግታ ለሀላሎች 😂
  😍 Share & Join our Channel 😍
════════════════
👉 t.me/+AdRgqAoMgT40NGE8 👈
#የፓፓዬ_ፍሬ ለጨጓራ ጥሩ ነው ብለውኝ ቤት ያገኘሁትን ለቃቅሜ በልቼ ..

ማዘር አሁን የበጉን ሰገራ ማነው ሰብስቦ የጣለልኝ እያለች ነው ! 🤔😜🤣

Like ማንን ገደለ😂🥰
       🥰 ሀላል ፈገግታ ለሀላሎች 😂
  😍 Share & Join our Channel 😍
════════════════
👉 t.me/+AdRgqAoMgT40NGE8 👈
(ግብዣ የተጠራሁበት ቤት) ታክሲ ጠፍቶ ፍዳዬን በልቼ ነው የመጣሁት ስል...

#ባል : - “ተይው ከበላ አታስጨንቂው” 🤥

Like ማንን ገደለ😂🥰
       🥰 ሀላል ፈገግታ ለሀላሎች 😂
  😍 Share & Join our Channel 😍
════════════════
👉 t.me/+AdRgqAoMgT40NGE8 👈
አባት ልጁን ስሜን በየቦታው በዱቤ ስታስመዘግብ ትውላለህ አሉ ቢለው...

#ልጅ:- ታዲያ አፈመስኩህ እንጂ ምን አጠፋሁ 😜

Like ማንን ገደለ😂🥰
       🥰 ሀላል ፈገግታ ለሀላሎች 😂
  😍 Share & Join our Channel 😍
════════════════
👉 t.me/+AdRgqAoMgT40NGE8 👈