🌹 አቤቱ አምላካችን ሆይ፤ ክቡር መንግስት ያንተ ነውና፤ ከአለም አስቀድሞ ምስጋና፤ ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ይገባል፤ ዛሬም ዘወትርም ለልጅ ልጅ፤ ለዘላለሙ የማይፈጸም።
🙏 አሜን 🙏
( ኪዳን ዘነግህ ዘመንፈቀ ሌሊት ክፍል 1 )
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
🙏 አሜን 🙏
( ኪዳን ዘነግህ ዘመንፈቀ ሌሊት ክፍል 1 )
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
❤5👍5
◈ አጋንንትን ሁሉ የማሸነፍ ሥልጣን የተሰጠው ለሁሉ በስሙ ላሉ ክርስቲያኖች ነው፡፡ ለበቁ አባቶች፣ ለመነኮሳት፣ ለባሕታዊያን፣ ለካህናት ብቻ ተለይቶ የተሰጠ ሥልጣን አድርገን የምንገምት ሰዎች እንኖራለን፡፡ የለም የለም! ለሁሉ የእግዚአብሔር ሊሆኑ ለፈቀዱት ሁሉ ጠላታቸውን እንዲያሸንፉ ሰማያዊ ሥልጣን ተሰጥቶአል፡፡ እንደውምማ ይሄን የባሕሪይ ሥልጣን ሰዎች በእምነት አውቀውት ዲያቢሎሰን ማዘዝ ሲጀምሩ መመጻደቅ እንዳይጠልፋቸው ጌታ እንዲህ ሲል አስጠነቀቀ፤ "መናፍስት ስለ ተገዙላችሁ በዚህ ደስ አይበላችሁ፥ ስማችሁ ግን በሰማያት ሰለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ።" (የሉቃስ ወንጌል 10፥20) ከዚህ በመናፍስት ላይ ከተሰጠን ብዙ አይነት ሥልጣን መካከል፤ ክፉዎቹን በእምነት ገመድ ጠፍንጎ የማሰር ኃይል አንዱ ሆኖ ይገኛል፡፡
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
👍2
ሴቶችን በተለይ መልከኞችን ትዳር አልባ የሚያደርገው የዓይነጥላ መንፈስ ፈተና ባለ ትዳሮች ለየብቻ መቁረብ ይችላሉን? ወንድ አርቅ፣ የትዳር ጠንቅ 😭🙄
https://youtu.be/QALRUtTYT9Q
https://youtu.be/QALRUtTYT9Q
YouTube
ሴቶችን በተለይ መልከኞችን ትዳር አልባ የሚያደርገው የዓይነጥላ መንፈስ ፈተና || ባለ ትዳሮች ለየብቻ መቁረብ ይችላሉን? || ወንድ አርቅ፣ የትዳር ጠንቅ 😭🙄

👍4
ከመኪና አደጋ ከሞት የዳንኩበት ቀን || ብዙ ሰው ዲያብሎስ ያጠፋበትን ብቻ ያወራል || የምስጋና ሕይወት ያስፈልገናል በማለዳ ንቁ 2024 #ethiopia 🙏🙏 https://youtu.be/D6ycRyx8bfk
YouTube
ከመኪና አደጋ ከሞት የዳንኩበት ቀን || ብዙ ሰው ዲያብሎስ ያጠፋበትን ብቻ ያወራል || የምስጋና ሕይወት ያስፈልገናል በማለዳ ንቁ 2024 #ethiopia 🙏🙏
❤10
መናፍስት ሠራዊት እንዳይስቡ ምን እናድርግ? የርኩሳን መናፍስት መናበብ መናፍስትን እንዴት እንሠር? #ethiopia #sibket #orthodox 🙄😰🙏
https://youtu.be/SByj_AWxa2c?si=BVNnmtlc1Sy91TWy
https://youtu.be/SByj_AWxa2c?si=BVNnmtlc1Sy91TWy
YouTube
መናፍስት ሠራዊት እንዳይስቡ ምን እናድርግ? || የርኩሳን መናፍስት መናበብ || መናፍስትን እንዴት እንሠር? #ethiopia #sibket #orthodox 🙄😰🙏
መናፍስት ሠራዊት እንዳይስቡ ምን እናድርግ? || የርኩሳን መናፍስት መናበብ || መናፍስትን እንዴት እንሠር? #ethiopia #sibket #orthodox 🙄😰🙏https://youtu.be/SByj_AWxa2c?si=BVNnmtlc1Sy91TWy
👍1
የዛርና የቡዳ መንፈስ አመልን የማስቀየር፣ ስጦታን የማሳጣት ትግል ቡዳ በተፈጥሮ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ ቡዳ ምንድነው? #ethiopia #eotc 😭
https://youtu.be/6hFGNTLxzgI?si=Xlh028-tMmQjzcUz
https://youtu.be/6hFGNTLxzgI?si=Xlh028-tMmQjzcUz
YouTube
የዛርና የቡዳ መንፈስ አመልን የማስቀየር፣ ስጦታን የማሳጣት ትግል || ቡዳ በተፈጥሮ ላይ የሚያሳድረው ተጽዕኖ || ቡዳ ምንድነው? #ethiopia #eotc 😭

ደም ካልፈሰሰ፣ እንባ ካልወረደ ደስ የማይላቸው ባለሥልጣናት አሉ || ሰው ያልሆኑ ሰዎች የደም ግብር ይፈልጋሉ #ethiopia #orthodox #tewahido
https://youtu.be/JM4V1m1Xxsg

🙏 እግዚአብሔር ስሙ በፍጥረት አንደበት ሁሉ የተመሰገነ ይሁን። ታቦታቱ ወደ ማደሪያቸው በሰላም ገብተዋል። በሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላችሁ ቤተሰቦቼ በያላችሁበት የእግዚአብሔር ፍጹም ሰላም ከሁላችን ጋር ይሁን። አሁንም እንበርታ፣ እንጠንክር 🙏🙏 እንኳን አደረሳችሁ 🙏🙏
👍10❤6
ከክፉው ተወልደው ሀገር የሰበሩ፤
ምድሪቷን አርክሰው ሕዝብ ያደናበሩ፤
ለጠላት ወግነው ለወገን ያልኖሩ፤
ዜጋን ያሰቃዩ እርግማን ያፈሩ፤
ጥፋትን አስፋፋተው እልቂትን የሠሩ፤
ታሪክን አምክነው ትውልድ ያሳፈሩ፤
ከዛር ተወልደው ነው ሁሉን ያከሰሩ።
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን!!
ደስ የምል ቀን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
ምድሪቷን አርክሰው ሕዝብ ያደናበሩ፤
ለጠላት ወግነው ለወገን ያልኖሩ፤
ዜጋን ያሰቃዩ እርግማን ያፈሩ፤
ጥፋትን አስፋፋተው እልቂትን የሠሩ፤
ታሪክን አምክነው ትውልድ ያሳፈሩ፤
ከዛር ተወልደው ነው ሁሉን ያከሰሩ።
እግዚአብሔር ማስተዋሉን ይስጠን!!
ደስ የምል ቀን ነበር እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
❤4🥰1
"ዛሬ ወደ ዮርዳኖስ እንዴት ወረድን?"
እድሜ ዘመኑን በበረሃ የኖረው ቆዳ ለባሽ፣ ጠፍር ታጣቂው መናኝ ቅዱስ ዮሐንስ "ንስሐ ግቡ" እያለ በመስበክ የጌታን መንገድ ያዘጋጅ፣ ጥርጊያውንም ያቀና ነበር። በዮርዳኖስም ወንዝ ሲያጠምቅ በኢየሩሳሌም፣ በይሁዳ፣ በዮርዳኖስም ዙሪያ ባሉ አገራት የሚኖሩ ሰዎች ወደ እርሱ እየመጡ ኃጢአታቸውን በመናዘዝ ይጠመቁ ነበር። ራሱ አጥማቂው ቅዱስ ዮሐንስ "እኔ ለንስሐ በውኃ አጠምቃለሁ" ሲል እንደ ተናገረ ጥምቀቱ ሰው በደሉንና ክፋቱን አስቦ በመጸጸት የሚጠመቀው "የንስሐ ጥምቀት" ነበር።
ንስሐ ለሚለው ቃል የግሪኩ አቻው ሜታኖያ (metanoia) ሲሆን ትርጉሙም የአስተሳሰብ ለውጥ (change of mind) ማለት ነው። ስለዚህ ወደ መጥምቁ ዮሐንስ ይመጡ የነበሩት ተጠማቂዎች የቀድሞ ክፋታቸውን ትተው፣ በተቀደሰ ቁጭት ሕሊናቸውን ወደ ጽድቅ ለመመለስ እና ራሳቸውን ለመለወጥ የወሰኑ ነበሩ። አመጣጣቸውም በተሰበረ ልብ ነው።
ይሁን እንጂ ልባቸው እንደ ዐለት የጸና ፈሪሳውያን እና ሰዱቃውያን ግን እንደ ሌሎች ሰዎች በጸጸትና በትሕትና ሳይሆን በትዕቢት እንደ ታጀሩ ወደ መጥምቁ ዮሐንስ መጡ። እንደ ቅዱስ ዳዊት የተሰበረ አጥንት (ልብ) ሳይኖራቸው፣ በኃጢአት ያረጀ ፊተኛው ልባቸውን በመጠየፍ "አቤቱ ንጹሕ ልብን ፍጠርልኝ" ብለው ሳይለምኑ፣ ታጥበው ብቻ ከበረዶ ይልቅ ነጭ ለመሆን ወደ ዮርዳኖስ ወንዝ ወረዱ።
ቅዱሱም መናኝ ባያቸው ጊዜ አመጣጣቸውን ያውቀዋልና "እናንተ የእፉኝት ልጆች" ሲል ገሰጻቸው። ከእፉኝት ጠባያት ውስጥ አንዱ ተናድፋ ወደ ውኃ (በቅርቧ ወዳለ ባሕር) መሸሿ ነው። ፈሪሳውያኑም እንዳሻቸው ክፋት አድርገው ሲያበቁ፣ የእርሱን የንስሐ ጥምቀት መሸሸጊያ ለማድረግ ወደ ዮርዳኖስ ያለ ምንም ጸጸት ይሮጣሉና እንዲህ አላቸው። እኛስ የዮርዳኖስ ባሕር ተምሳሌት ወደምትሆነው ጥምቀተ ባሕር እንዴት ወረድን? በንስሐ እና በጸጸት፣ የቀደመውን ክፋት ለመተው በቆረጠ የተለወጠ ሕሊና ወይስ እንዲሁ ባልተጸጸተ ፈሪሳዊና ሰዱቃዊ ሕሊና? ዛሬ ወደ ዮርዳኖስ እንዴት ወረድን?
እንኳን ለበዓለ ጥምቀት በሰላም አደረሳችሁ!
በዲያቆን አቤል ካሳሁን

❤3
ሰዎች መተትን ለምን ይወዳሉ እብድ ናቸው ያልናቸው ሰዎች እንዲህ ይገስጹናል የአዕላፋት ዝማሬና ተግባራዊ ክርስትና || ሄኖክ ኃይሌ | ግርማ ወንድሙ
https://youtu.be/zBtw7JdPI0c?si=5tyRyhkE2IoanEMO
https://youtu.be/zBtw7JdPI0c?si=5tyRyhkE2IoanEMO
YouTube
ሰዎች መተትን ለምን ይወዳሉ || እብድ ናቸው ያልናቸው ሰዎች እንዲህ ይገስጹናል || የአዕላፋት ዝማሬና ተግባራዊ ክርስትና || ሄኖክ ኃይሌ | ግርማ ወንድሙ

በመስበር ከአገሬ ወጣሁ! በመስበር ወደ አገሬ ተመለስኩ! የእኛው ትውልድ የጣዖት መዘዝ ምስክርነት || ሰባሪ የዛር መናፍስቶች ፈተና #ethiopia 😭😭
https://youtu.be/BcMgjJfr148?si=1A_s43BvaAwjeU15

ራሳችንን መስሎ፣ የሚኖር፣ የሚተገብር እና የሚናገር ከባዱ የዓይነጥላ መንፈስ ፈተና || ያላወቅንበት ግን በብዙ የተጎዳንበት || በማለዳ ንቁ 2024 😭😭😭 https://youtu.be/kU13J02gLFo
YouTube
ራሳችንን መስሎ፣ የሚኖር፣ የሚተገብር እና የሚናገር ከባዱ የዓይነጥላ መንፈስ ፈተና || ያላወቅንበት ግን በብዙ የተጎዳንበት || በማለዳ ንቁ 2024 😭😭😭
👍3