◈ አስተውሉ! የጸሎት ትኩረት የጥንካሬ ጉልበት አግኝቶ ሳይደክም እንድንተጋ ለአምላክ ካለ ፍቅር የሚጀምር ፈቃድ እና ስለ ጽድቅ ሕይወት የመዋደቅ ቁርጥ ውሳኔ ከኛ ይጠበቃል፡፡ የሚያሳዝነው ደግሞ አብዛኞቻችን እነዚህ የሉንምና መንፈሱ እፉዬ ገለባን የመሸከም ያህል ንቆ ይጫወትብናል፡፡
◈ የጸሎት አሳብ ከተመስጦአችን እያፈነገጠ እንዳይበታተን የምናስርበት መንፈሳዊ ገመድ፤ አስቀድመን ጸሎት ለማድረግ የምንፈልግበት የመነቃቃት ጉልበት ላይ ይመረኮዛል፡፡ ጸሎት እንደ ውኃ ጠምቶን እንደ ምግብ ርቦን ከሆነ ልንጸልይ የፈለግነው፤ የጸሎት አሳባችንም የመበተን ዕድሉ ጠባብ ነው፡፡ ምክንያቱም ሰው ፈልጎ የሚያደርገውን ነገር ሲያደርግ፤ ትኩረቱን በሚያደርገው ነገር ላይ ለመሰብሰብ አይቸገርም፡፡
◈ አንድ እናት ልጆቿን ጠዋት ቁርስ የማብላት ኃላፊነት እንደሚሰማት ሁሉ፤ ጸሎትም ላይ ይሄ ይሰማት፡፡ አንድ አባት ቤተሰቡን የማስተዳደር ኃላፊነት በትከሻው እንዳለ እንደሚያስብ ሁሉ ጸሎትንም እንዲሁ ያክብረው፡፡ አንድ ተማሪ ትምህርቱን የማጥናት ኃላፊነት ቢያንስ ለፈተና ግድ ሆኖ እንደሚታየው ሁሉ ጸሎትንም እንዲህ ይየው፡፡ ምንም ውስብስብ ነገር የለውም፤ ለሥጋ የምናስበውን ያህል ለነፍስም እናስብለት፡፡
◈ እነዚህን ጠላቶች በመዋጋቱ ረገድ የመጀመሪያው ቀዳሚ መፍትሔ፤ ወደ ጸሎት ቤት እንደገባን በቀጥታ መደበኛውን ጸሎት ከማድረስ አስቀድሞ መናፍስቱን በሰማያዊ ስሞች ማሰር ያስፈልጋል፡፡ #በርቱ 🙏
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube

👍4
የአራት ዓመት ሕጻን ልጅ ገብርልኝ ተባልኩ ጠንቋይ ቤት ሄጄ ርኩሳን መናፍስት ማሕጸን ላይ ሲቀመጡ የረሳነውን ኃጢአት እንዴት እንናዘዝ #sibket 😭
https://youtu.be/cp0_Nym6pAg
https://youtu.be/cp0_Nym6pAg
YouTube
ጉድ ነው! ጠንቋይ ቤት ሄጄ የአራት ዓመት ሕጻን ልጅ ገብርልኝ ተባልኩ || ርኩሳን መናፍስት ማሕጸን ላይ ሲቀመጡ || የረሳነውን ኃጢአት እንዴት እንናዘዝ 😭😭
ጉድ ነው! ጠንቋይ ቤት ሄጄ የአራት ዓመት ሕጻን ልጅ ገብርልኝ ተባልኩ || ርኩሳን መናፍስት ማሕጸን ላይ ሲቀመጡ || የረሳነውን ኃጢአት እንዴት እንናዘዝ
https://youtu.be/cp0_Nym6pAg
https://youtu.be/cp0_Nym6pAg
ከሰው እውነትና ማስተዋል ለምን ጠፋ? ኃጢአትን ልማድ አደረግነው ዘመኑን ዋጁ ሁላችንም እንንቃ || በማለዳ ንቁ 2023 #ethiopia 😰😭🙄😭
https://youtu.be/Ad1Jcvhf5h0
https://youtu.be/Ad1Jcvhf5h0
YouTube
ከሰው እውነትና ማስተዋል ለምን ጠፋ? || ኃጢአትን ልማድ አደረግነው || ዘመኑን ዋጁ ሁላችንም እንንቃ || በማለዳ ንቁ 2023 #ethiopia 😰😭🙄😭
ከሰው እውነትና ማስተዋል ለምን ጠፋ? || ኃጢአትን ልማድ አደረግነው || ዘመኑን ዋጁ ሁላችንም እንንቃ || በማለዳ ንቁ 2023 #ethiopia 😰😭🙄😭
https://youtu.be/Ad1Jcvhf5h0
https://youtu.be/Ad1Jcvhf5h0
💔7
የሀገራችን ጉድ! ጸሎት ሰው እንድንሆን፣ ሰው እንድንወልድ ያደርገናል የገንዘብ ፍቅር ያሰከራቸው አገልጋዮች ጸሎትና የትዳር ሕይወት #ethiopia 😭
https://youtu.be/6ApuZSpe8aU
https://youtu.be/6ApuZSpe8aU
YouTube
የሀገራችን ጉድ! ጸሎት ሰው እንድንሆን፣ ሰው እንድንወልድ ያደርገናል || የገንዘብ ፍቅር ያሰከራቸው አገልጋዮች || ጸሎትና የትዳር ሕይወት #ethiopia 😭
የሀገራችን ጉድ! ጸሎት ሰው እንድንሆን፣ ሰው እንድንወልድ ያደርገናል || የገንዘብ ፍቅር ያሰከራቸው አገልጋዮች || ጸሎትና የትዳር ሕይወት #ethiopia 😭
https://youtu.be/6ApuZSpe8aU
https://youtu.be/6ApuZSpe8aU
👍4
ርኩሳን መናፍስት በቅዳሴ ወቅት አብዝተው ይፈትኑናል በቅዳሴ ወቅት የታዘብኩት ታርክ ጸራሞ ደራም የዱካክ መናፍስቶች ፈተና #ethiopia #eotc 😭
https://youtu.be/DvpDP4Op_cQ
https://youtu.be/DvpDP4Op_cQ
YouTube
ርኩሳን መናፍስት በቅዳሴ ወቅት አብዝተው ይፈትኑናል || በቅዳሴ ወቅት የታዘብኩት ታርክ || ጸራሞ ደራም የዱካክ መናፍስቶች ፈተና #ethiopia #eotc 😭
ርኩሳን መናፍስት በቅዳሴ ወቅት አብዝተው ይፈትኑናል || በቅዳሴ ወቅት የታዘብኩት ታርክ || ጸራሞ ደራም የዱካክ መናፍስቶች ፈተና #ethiopia #eotc 😭
https://youtu.be/DvpDP4Op_cQ
https://youtu.be/DvpDP4Op_cQ
ጥያቄ 1: ከጌታችን መድኃኂታችን ኢየሱስ ከርስቶስ ልደት አስቀድሞ የሚመጡ ሦስቱ እሑዶች ስያሜያቸው ምንድን ነው? ሁላችሁም ተሳተፉ።
Anonymous Quiz
13%
ሀ፡ ስብከት፣ ኒቆዲሞስ፣ ደብረ-ዘይት
62%
ለ፡ ስብከት፣ ብርሃን፣ ኖላዊ
20%
ሐ፡ ቅድስት፣ ዘወረደ፣ መፃጉዕ
4%
መ፡ ምኩራብ፣ ገብርሔር፣ ብርሃን
👍2
ጥያቄ 2፡ የሰው ልጅ ከአራቱ ባሕርያተ ሥጋ መፈጠሩ ግልጽ ሲሆን ዕድሜውም እንዲሁ በዐራት ደረጃዎች የተከፈለ ነው። በዚህም መሠረት ከሃያ እስከ ዐርባ ዓመት ያለው ጌዜ የትኛውን ባሕርይ ያመለክታል? የራሳችሁን አሳብም መጻፍ ይቻላል።
Anonymous Quiz
71%
ሀ፡ የእሳት
9%
ለ፡ የውሃ
11%
ሐ፡ የነፋስ
9%
መ፡ የመሬት
👍1
ጥያቄ 3፡ በገጠሩ ሀገራችን ኢትዮጵያ እናቶች ልጆች ሲታመሙ ወይም ጭንቀት ሲይዛቸው መድሐኒት ነው በማለት ለቡዳ፣ ለዓይነጥላ በማለት አንገት፣ ክንድ፣ ጭን ላይ ኪታብ ወይም እጄ-ሰብ ያስራሉ? በጬሌ ይዳብሳሉ። የግል ምልከታችሁን ጻፉ?
Anonymous Poll
62%
ሀ፡ እውነት (ችግሩ ለመናፍስት በማለዳው እንሰጣለን)
14%
ለ፡ ሐሰት (እንዲህ የሚባል ነገር የለም)
33%
ሐ፡ በትክክል እኔም ገጥሞኛል፣ ተዳብሻለሁ፣ አስሪያለሁ።
5%
መ፡ የግል አሳባችሁን ጻፉ
❤1
ጥያቄ 4፡ ከሚከተሉት ውስጥ ስለ ቅዱስ ንስሐ ትክክል እና ገላጭ የሆነው የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
1%
ሀ፡ ኃጢታትን ይቅር የሚልና የሚያስተስርይ እግዚአብሔር ብቻ ነው።
4%
ለ፡ ንስሐ መግባት ያለብን በየጊዜው ቶሎ ቶሎ ነው።
15%
ሐ፡ የሠሩትን ኃጢያት ማመን ለመምህረ-ንስሐ መንገር እና ዳግም ላለመስራት መወስን ንስሐ መግባት ነው።
80%
መ፡ ሁሉም ትክክል ነው።
❤5
ጥያቄ 5: ስለ ስንበተ-ክርስቲያንና ስለ ዕለተ ምጽአት የሚናገረው የቅዳሴ ክፍል?
Anonymous Quiz
31%
ሀ፡ ቅዳሴ ጎርጎርዮስ
22%
ለ፡ ቅዳሴ ማርያም
28%
ሐ፡ ቅዳሴ አትናቴዎስ
19%
መ፡ ቅዳሴ ባስልዮስ
👍1
ጥያቄ 6፡ የልጅ በሕሪይን የሚያላብስ የሚያስለቅስ፣ ጣፋጭ ነገር ከረሜላ ወይም ስኳር አብዝተን እንድንጠቀም የሚያደርግ፣ የተቆራረጡ ልብሶች ወይም እርቃን እንድንሆን የሚያደርግ የቤተሰብ ዛር መንፈስ የቱ ነው። ትልቅ ሆነን እንደ ልጅ የሚያደርግ መንፈስ? እድሜያችን ገፍቶ እንኳን ቀለም መቀባት፣ ልፕስቲክ፣ ሰው ሰራሽ ጸጉር መቀጠል? እንዲህ የሚያደርጉ መንፈሶች በብዛት የትኛው ነው?
Anonymous Quiz
4%
ሀ፡ ሼህ አምበሶ
11%
ለ፡ አውልያ የከራማ መንፈሶች
77%
ሐ፡ ሙጬ ወይም ሙጫዮ
4%
መ፡ ጨንገር አባ ላፋ
3%
ሠ፡ የግል አሳባችሁን ጻፉ
"እግዚአብሔርን ለማወቅ ባልወደዱት መጠን እግዚአብሔር የማይገባውን ያደርጉ ዘንድ ለማይረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው" (ወደ ሮሜ ሰዎች 1፥28)
የሮሜውን መልእክት ገልብጠን [በታቃራኒው] እናንብበው፡፡
"እግዚአብሔርን ለማወቅ በወደዱት መጠን እግዚአብሔር የሚገባውን ያደርጉ ዘንድ ለሚረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው"፡፡ ለማወቅ በወደዱት መጠን የሚለው ቦታ ፍላጎት የሚባለውን የጠባይ ክፍል ይጠቁማል፡፡
ስለዚህ መልእክቱ የሚለን፤ "ወደ እግዚአብሔር ለመጠጋት በፈለጋችሁት ልክ፥ እግዚአብሔር ትክክለኛውን ነገር ልታደርጉ የምትችሉበት አቅም ይሆናችኋል" ነው፡፡
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
የሮሜውን መልእክት ገልብጠን [በታቃራኒው] እናንብበው፡፡
"እግዚአብሔርን ለማወቅ በወደዱት መጠን እግዚአብሔር የሚገባውን ያደርጉ ዘንድ ለሚረባ አእምሮ አሳልፎ ሰጣቸው"፡፡ ለማወቅ በወደዱት መጠን የሚለው ቦታ ፍላጎት የሚባለውን የጠባይ ክፍል ይጠቁማል፡፡
ስለዚህ መልእክቱ የሚለን፤ "ወደ እግዚአብሔር ለመጠጋት በፈለጋችሁት ልክ፥ እግዚአብሔር ትክክለኛውን ነገር ልታደርጉ የምትችሉበት አቅም ይሆናችኋል" ነው፡፡
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
👍3👏2
ርኩሳን መናፍስት አቃቅር በማውጣት በትዳርና በጓደኝነት ሕይወት ይፈትኑናል || ንስሐ ገብተን ቀኖና ሳንጨርስ ብንሞት https://youtu.be/t-tzN1jnuXI?si=tQIgzcZwues_oH3U
YouTube
ርኩሳን መናፍስት አቃቅር በማውጣት በትዳርና በጓደኝነት ሕይወት ይፈትኑናል || ንስሐ ገብተን ቀኖና ሳንጨርስ ብንሞት || ብዙዎቻችን እንፈርዳለን #eotc 😭😭
❤2
◈ አስተውሉ! ጸሎት የማድረስ ፍላጎታችን ደካማና የሰለቸ ከሆነ፤ መናፍሰቱ እዚህች ጠባይ ውሰጥ በመግባት ከመንፈስ ቅዱሰ የሚሰነዘረው ጥቃት እንዳያቃጥላቸው መከ'ለል ይችላሉ፡፡ ምን ማለት ነው፤ መንፈስ ቅዱስ እኛንም መናፍስቱንም በአንድነት ደርቦ አያጠቃምና፥ ተጻራሪዎቹን ከእኛ ውስጥ ሳሉ ለብቻቸው እንዲያገኛቸው እኛን ከፊት አድርገው ከተከለሉበት የባሕሪይ መጋረጃ መውጣት አለባቸው፡፡ እኛ ጸሎት ማድረግ የማንፈልግ ስንሆን መናፍስቱም ጸሎትን አይፈልጉምና በዚህ ባሕሪይ ስንታይ አንድ ሆነናል፡፡ ይህም ሲሆን መንፈስ ቅዱስ ክፉዎቹን እየለየ እንዳያቃጥላቸው ራሳችን ጠበቃ ሆንንበት ተብሎ ሊታሰብ ይችላል፡፡ እኛ ጸሎት የማድረስ እውነተኛ ልባዊ ፍላጎት ካለን ግን፤ ከውስጥ ያለው የጠላት ባሕሪይ መንፈሳዊነትን የማይፈልግ ነውና፤ ይሄ የመፈለግና ያለመፈለግ ባሕሪያት ጥል ከአካላችን ላይ ተቃራኒ ስበቶችን ይፈጥራል፡፡ በዚህ ጊዜመናፍስቱን ብናስር፣ እንዲጸልዩ ብናስገድድ፣ ቅዱሳንን ብንጠራ መስተቃርኑን የበለጠ የሰፋ ያደርገዋልና የጠላት መደበቂያ በሚከተለው በትግሉ ሂደት እየፈረሰ እየፈረሰ ይመጣል፡፡ በአጭር አማርኛ መንፈሱ መገለጥ ይጀምራል፡፡ (አንቀጹ ተደጋግሞ ይነበብ!)
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
❤3👍2
◈ እንደ ቸርነትህ ◈
እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን(፪)
እንደምህረትህም ይቅርታን ስጠን(፪)
ከኃጢአቴም አንጻኝ ከክፉ በደሌ(፪)
ለዚያች ክፉ ኃጢአት እንዳልሆናት ሎሌ(፪)
እኔስ አበሳዬ በደሌን ሳውቀው(፪)
ከቶ የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው(፪)
አንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደረግሁ(፪)
አሁን ይቅር በለኝ ከፊትህ ወደቅሁ (፪)
ከፊትህ ወድቄ ስለምን አንተን(፪)
መውደቄን ተመልከት አምላከ ብርሃን(፪)
አሁን ትባርክ ዘንድ ጉባኤያችንን ጸሎታችንን
ጌታ ሆይ ላክልን መንፈስ ቅዱስን
ጰራቅሊጦስን
አሁን ትጠብቅ ዘንድ ሀገራችንን ኢትዮጵያን
ጌታ ሆይ ላክልን ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ገብርኤልን።
ሊቀመዘምራን ኪነጥበብ
======//======
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
እንደ ቸርነትህ አቤቱ ማረን(፪)
እንደምህረትህም ይቅርታን ስጠን(፪)
ከኃጢአቴም አንጻኝ ከክፉ በደሌ(፪)
ለዚያች ክፉ ኃጢአት እንዳልሆናት ሎሌ(፪)
እኔስ አበሳዬ በደሌን ሳውቀው(፪)
ከቶ የሚያድነኝ ቸርነትህ ነው(፪)
አንተን ብቻ በደልኩ ክፉም አደረግሁ(፪)
አሁን ይቅር በለኝ ከፊትህ ወደቅሁ (፪)
ከፊትህ ወድቄ ስለምን አንተን(፪)
መውደቄን ተመልከት አምላከ ብርሃን(፪)
አሁን ትባርክ ዘንድ ጉባኤያችንን ጸሎታችንን
ጌታ ሆይ ላክልን መንፈስ ቅዱስን
ጰራቅሊጦስን
አሁን ትጠብቅ ዘንድ ሀገራችንን ኢትዮጵያን
ጌታ ሆይ ላክልን ቅዱስ ሚካኤልን ቅዱስ ገብርኤልን።
ሊቀመዘምራን ኪነጥበብ
======//======
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
🙏11😢2
የጸሎት ፍላጎት እንዲበረታ ምን እናድርግ አሳብን ሰብስበን እንዴት ጸሎት እናድርግ ጸሎትና የአምልኮት ሕይወት || የመናፍስት ፈተና በጸሎት ሰዓት 🙏😍
https://youtu.be/qOZYwrgIF5Q
https://youtu.be/qOZYwrgIF5Q
YouTube
የጸሎት ፍላጎት እንዲበረታ ምን እናድርግ || አሳብን ሰብስበን እንዴት ጸሎት እናድርግ || ጸሎትና የአምልኮት ሕይወት || የመናፍስት ፈተና በጸሎት ሰዓት 🙏😍
የጸሎት ፍላጎት እንዲበረታ ምን እናድርግ || አሳብን ሰብስበን እንዴት ጸሎት እናድርግ || ጸሎትና የአምልኮት ሕይወት || የመናፍስት ፈተና በጸሎት ሰዓት 🙏😍
https://youtu.be/qOZYwrgIF5Q
https://youtu.be/qOZYwrgIF5Q
የምትፈልጉትን የሚያስረሳ፣ የማትፈልጉትን የሚያስገዛ ፍት አዙር የገበያ መተት || ከእምነታችን ውጭ ትዳር እና ጓደኝነት የሚያመጣው ከባዱ ፈተና #sibket 😭
https://youtu.be/8fmAjSqMrE0

"የምንለወጠው ምን ስናደርግ ነው?"
❖ በታመምህ ጊዜ ድካም ይሰማሃል፤ ብርታት ያንስሃል፤ ፊትህም ይገረጣል፤ የዕለት ተዕለት ሥራዎችህን በአግባቡ ማከናወን ይሳንሃል፤ በዚህ ጊዜም ሕመምህ ምን ያህል እንደ በረታ ሰዎች ያስተውላሉ፤ መታከም እንደሚገባህም ይነግሩሃል፤ ስለዚህ ወደ ሐኪም ትኼዳለህ ወደ ሐኪም የምትኼደው ግን ሐኪሙ ምን እንዲያደርግልህ ነው? አሁን ለሚሰሙህ ስሜቶች የሚሽሩ መድኃኒቶችን እንዲሰጥህ ነው፡፡
❖ ኾኖም ይሰሙህ የነበሩ ስሜቶች ቢሻሉህም ሰውነትህ አሁንም እንደ ደከመ፣ ፊትህ እንደ ገረጣ ከቀረ፣ የዕለት ተዕለት ሥራዎችህንም በአግባቡ ማከናወን ከተሳነህ በተሰጠህ ሕክምና ደስተኛ ትኾናለህን? አትኾንም። “እውነታው ምንድን ነው?” ስንል ወደ ሐኪሙ የኼድከው የበሽታህን ምንጭ ለመታከም ሳይኾን የበሽታህን ምልክቶች ለማስታገሥ ስለኾነ ነው፤ በሌላ መልኩ ደግሞ የበሽታህ መንሥኤ እስካልታከመ ድረስ የበሽታህ ምልክቶች ለጊዜው ቢታገሡም ቅሉ ፈጽመው ሊወገዱ እንደ ማይችሉ ሐኪሙ በደንብ ያውቃል፡፡
❖ በክርስቶስ ክርስቲያን፣ በወልድ ውሉድ፣ በመንፈስ ቅዱስም መንፈሳውያን የተባልን እኛም እግዚአብሔር መንፈሳዊ በሽታችንን እንዲያስወግድልን እንሻለን፤ እንደ እውነታው ግን ብዙዎቻችን ወደ እግዚአብሔር ቀርበን እንዲያስወግድልን የምንሻው ምልክቶቹን ነው፡፡
🔘 ለምሳሌ
❖ ችግርን፣ ኀዘንን፣ ቀቢጸ ተስፋንና የመሳሰሉትን እንዲያርቅልን እንፈልጋለን።
❖ እግዚአብሔር ደግሞ ከዚህ በተቃራኒ የእነዚህ ምክንያት የኾነውንና ሥር የሰደደውን፣ ዋና ምክንያትም የኾነውን መንፈሳዊ በሽታችንን ሳይሽር እነዚህን ምልክቶች ሊያርቅልን አይፈልግም፤ ችግር የሚኾነውም ይህን ጊዜ ነው ምልክቶቹን እንዲያርቅልን ስንደክም ወደ ውሳጤያችን ገብቶ የችግሩን ምንጭ ሊያርቅልን የሚችለውን የእግዚአብሔርን ጸጋ (ኃይልን) አጥብቀን እንቃወማለንና፤ በውሳጤያችን የተሸሸገውን በሽታ ማስወገድ አንፈልግም፤ አመለካከታችን እንዲለወጥ አንፈቅድም፡፡
❖ እውነተኛ ለውጥ የሚመጣውና አማን በአማን የምንታከመው ግን የልባችንን ውሳጤ ለእግዚአብሔር ስንከፍትለትና እርሱም በዚያ በመረቀዘው ቁስላችን ላይ ጽኑ መድኃኒት ሲያስርልን ነው፤ እንዲለወጡ የምንፈልጋቸው ምልክቶች በእርግጥም የሚለወጡት ይህ በልባችን ውስጥ የተደበቀው መንፈሳዊ በሽታችን ሲጠፋ ነው፡፡
"የሚሰማኝ ግን በእርጋታ ይቀመጣል ከመከራም ሥጋት ያርፋል" (ምሳ 1፥33)
በቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ

❤12👍1