🛑 የቡዳ መንፈስ ነኝ የሳንባ ምች ሆኘ የማሰቃያት ይላል የሰው ልጅ 4 ዓይን አለው የብዙ ኦርቶዶክሳዊን ሰህተት በዚህ ዘመን #ethiopia 😂🙏🛑
https://youtu.be/Vw7r0yZvJHs
https://youtu.be/Vw7r0yZvJHs
YouTube
የቡዳ መንፈስ ነኝ የሳንባ ምች ሆኘ የማሰቃያት ይላል || የሰው ልጅ 4 ዓይን አለው || የብዙ ኦርቶዶክሳዊን ሰህተት በዚህ ዘመን #ethiopia 😂🙏🛑
🛑 የቡዳ መንፈስ ነኝ የሳንባ ምች ሆኘ የማሰቃያት ይላል || የሰው ልጅ 4 ዓይን አለው || የብዙ ኦርቶዶክሳዊን ሰህተት በዚህ ዘመን #ethiopia 😂🙏🛑
https://youtu.be/Vw7r0yZvJHs
https://youtu.be/Vw7r0yZvJHs
◈ እነሆ በደጅ ቆሜ አንኳኳለሁ፤ ማንም ድምፄን ቢሰማ ደጁንም ቢከፍትልኝ፥ ወደ እርሱ እገባለሁ ከእርሱም ጋር እራት እበላለሁ እርሱም ከእኔ ጋር ይበላል። (ራዕ 3፥20) 🙏🙏🙏
ዲያቆን ጌታባለው አማረ
የቅዱሣት ሥዕላት ሠዐሊ
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
ዲያቆን ጌታባለው አማረ
የቅዱሣት ሥዕላት ሠዐሊ
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
❤11
ጸሎትና ስግደት ስትጀምሩ አቤት መከራው መብዛቱ የጥንቆላ እና የአስማት መጽሐፍን አስወግዱ የአርጋኖን ጸሎትና ጥቅሙ #ethiopia #sibket 🙏🙏
https://youtu.be/-Y3je7v0fUM
https://youtu.be/-Y3je7v0fUM
YouTube
ጸሎትና ስግደት ስትጀምሩ አቤት መከራው መብዛቱ || የጥንቆላ እና የአስማት መጽሐፍን አስወግዱ || የአርጋኖን ጸሎትና ጥቅሙ #ethiopia #sibket 🙏🙏
ጸሎትና ስግደት ስትጀምሩ አቤት መከራው መብዛቱ || የጥንቆላ እና የአስማት መጽሐፍን አስወግዱ || የአርጋኖን ጸሎትና ጥቅሙ #ethiopia #sibket 🙏🙏
https://youtu.be/-Y3je7v0fUM
https://youtu.be/-Y3je7v0fUM
አጋንንትን ማቃጠያ የመልክአ ጸሎት ስግደቶች መልክዐ ጸሎቶችን ከስግደት ጋር እንደት እንጠቀም? የአምልኮት እና የጸጋ ስግደት || የክብር ስግደት 🙏🙏
https://youtu.be/4fntyUdUqh8
https://youtu.be/4fntyUdUqh8
YouTube
አጋንንትን ማቃጠያ የመልክአ ጸሎት ስግደቶች || መልክዐ ጸሎቶችን ከስግደት ጋር እንደት እንጠቀም? || የአምልኮት እና የጸጋ ስግደት || የክብር ስግደት 🙏🙏
አጋንንትን ማቃጠያ የመልክአ ጸሎት ስግደቶች || መልክዐ ጸሎቶችን ከስግደት ጋር እንደት እንጠቀም? || የአምልኮት እና የጸጋ ስግደት || የክብር ስግደት 🙏🙏
https://youtu.be/4fntyUdUqh8
https://youtu.be/4fntyUdUqh8
👍1
ሌቦች ሰዎችን አፍዝዘው የሚዘርፉበት የከልከልዮስ መንፈስ ክፉ አሠራር | የክህደት መንፈስ ፖለትካውን ተቋጣጥሮታል | የንስሐ ማሳረጊያው ቅዱስ ቁርባን ነው 🙏🙄
https://youtu.be/1MPYbWpvagU?si=wwwqGG7jfDGQrX9W
https://youtu.be/1MPYbWpvagU?si=wwwqGG7jfDGQrX9W
YouTube
ብዙ ሌቦች ሰዎችን አፍዝዘው የሚዘርፉበት የከልከልዮስ መንፈስ ክፉ አሠራር || የክህደት መንፈስና የእኛ ፖለቲካ | የንስሐ ማሳረጊያው ቅዱስ ቁርባን ነው 🙏🙄
ሌቦች ሰዎችን አፍዝዘው የሚዘርፉበት የከልከልዮስ መንፈስ ክፉ አሠራር | የክህደት መንፈስ ፖለትካውን ተቋጣጥሮታል | የንስሐ ማሳረጊያው ቅዱስ ቁርባን ነው 🙏🙄
https://youtu.be/1MPYbWpvagU?si=wwwqGG7jfDGQrX9W
https://youtu.be/1MPYbWpvagU?si=wwwqGG7jfDGQrX9W
◈ የአይሁዳዊው ጥያቄ "እናንተ የእግዚአብሔር ልጅ ነው የምትሉት ይሄ ክርስቶስ እውነት የእግዚአብሔር ልጀ ከሆነ፤ ወደ ቢታንያ በመጣ ጊዜ አልዓዛር የተቀበረበትን ቦታ ሳያውቅ ቀርቶ አልዓዘርን የት ቀበራችሁት? ብሎ እንደጠየቀ በወንጌላችሁ ተጽፏል። ለዚህ መልስ ስጡኝ፤ እኔንም ከመጽሐፈ ኦሪቴ ጠቅሳችሁ ጠይቁኝ?" ስል የመከራከሪያ ነጥቡን አቀረበ።
◈ የአባ ጊዮርጊስ ዘገስጫ መልስ፦ "እኔ በወንጌል ሳይሆን በኦሪት እከራከሪሃለው። የምኩራብ መጽሐፍት ሁሉ ለቤተክርስቲያን የታወቁ ናቸውና። ምኩራብ ዘራች፤ ቤተክርስቲያንም አጨደች፤ ምኩራብ ፈተለችው፤ ቤተክርስቲያን ለበሰችው፤ አዳምን በገነት ሳለ "አዳም ሆይ ወደት ነህ" ብሎ የጠየቀው ማነው? አብርሃምንስ ምስትህ ሣራ ወዴት ነች ብሎ የጠየቀ ማነው? እስቲ መልስልኝ። ሰይጣንንስ ከወዴት መጣህ? ብሎ የጠየቀው ማንነው? እግዚአብሔር አብ አይደለምን? በዚህን ጊዜ አይሁዳዊው መልስ አጥቶ ዝም አለ። በረከታቸው ይደርብን።
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
◈ የአባ ጊዮርጊስ ዘገስጫ መልስ፦ "እኔ በወንጌል ሳይሆን በኦሪት እከራከሪሃለው። የምኩራብ መጽሐፍት ሁሉ ለቤተክርስቲያን የታወቁ ናቸውና። ምኩራብ ዘራች፤ ቤተክርስቲያንም አጨደች፤ ምኩራብ ፈተለችው፤ ቤተክርስቲያን ለበሰችው፤ አዳምን በገነት ሳለ "አዳም ሆይ ወደት ነህ" ብሎ የጠየቀው ማነው? አብርሃምንስ ምስትህ ሣራ ወዴት ነች ብሎ የጠየቀ ማነው? እስቲ መልስልኝ። ሰይጣንንስ ከወዴት መጣህ? ብሎ የጠየቀው ማንነው? እግዚአብሔር አብ አይደለምን? በዚህን ጊዜ አይሁዳዊው መልስ አጥቶ ዝም አለ። በረከታቸው ይደርብን።
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
❤15👍1
22ቱ የሰይፈ መለኮት ህቡዕ እና ምስጥራዊ ስሞች ትርጉም የሰይፈ መለኮት ጸሎት ሰይጣንን ማቃጠያ ጸሎተ ባርቶስ || መቁጠሪያ እና ስግደት 🙏🙏🙏
https://youtu.be/5m8ds0RBKQo
https://youtu.be/5m8ds0RBKQo
YouTube
22ቱ የሰይፈ መለኮት ህቡዕ እና ምስጥራዊ ስሞች ትርጉም || የሰይፈ መለኮት ጸሎት ሰይጣንን ማቃጠያ || ጸሎተ ባርቶስ || መቁጠሪያ እና ስግደት 🙏🙏🙏
22ቱ የሰይፈ መለኮት ህቡዕ እና ምስጥራዊ ስሞች ትርጉም || የሰይፈ መለኮት ጸሎት ሰይጣንን ማቃጠያ || ጸሎተ ባርቶስ || መቁጠሪያ እና ስግደት 🙏🙏🙏
https://youtu.be/5m8ds0RBKQo
https://youtu.be/5m8ds0RBKQo
🥰10❤1
የልጆች አንገት ላይ የሚደረገው ኪታብ እና መናፍስታዊ አሰራሩ || ለእናቶች የተላለፈ ልዩ መልእክትና ምክር #ethiopia #orthodox #sibket 🙄🙄😭
https://youtu.be/DwnWPOf5Ywo

የመታችና አስመታች ትልቁ ምስጥር የእርግማን መንፈስ የልጅ ደም ስገበርለት መናፍስት ለምን ተመልሰው ይይዙናል ያጠቁናል #ethiopia #sibket 😭
https://youtu.be/WmDjDd8s50M
https://youtu.be/WmDjDd8s50M
YouTube
የመታችና አስመታች ትልቁ ምስጥር || የእርግማን መንፈስ የልጅ ደም ስገበርለት || መናፍስት ለምን ተመልሰው ይይዙናል ያጠቁናል #ethiopia #sibket 😭
የመታችና አስመታች ትልቁ ምስጥር || የእርግማን መንፈስ የልጅ ደም ስገበርለት || መናፍስት ለምን ተመልሰው ይይዙናል ያጠቁናል #ethiopia #sibket 😭
https://youtu.be/WmDjDd8s50M
https://youtu.be/WmDjDd8s50M
👏5
◈ ኃጢአት ጸሎት የማቋረጥ ውጤት ነው። እውነተኛ ጸሎት ኃጢአትን የማቆም ምልክት ነው። ሰው ኃጢአትን ልምዱ ካላደረገ በቀር እየጸለየ የሚበድል፣ ከአምላኩ ጋር እየተነጋገረ የሚያምጽ የለም። አዳም እጸ በለስን የቆረጠው ከአምላኩ ጋር የነበረውን ንግግር (ጸሎቱን) በማቋረጡ ነው። ይኸውም አዳምን ጠርቶ "ወዴት ነህ?" ባለው በፈላጊው ድምጽ ተረጋግጧል።
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
❤12
ጸልዩ እምቢ፣ ስገዱ እምቢ፣ ቁረቡ እምቢ፣ ንስሐ ግቡ እምቢ ታዲያ እግዚአብሔር እንዴት ይፍታን || መናፍስት አይናችንን ሲቆጣጠሩ ወይም ሲይዙን 😰😭 #eotc
https://youtu.be/4o1Du3ZnCGE

"በዐረብና በተርሴስ ወርቅ እንዳጌጠች ታቦት በድንጋሌ ሥጋ በድንጋሌ ነፍስ ያጌጥሽ ማርያም ቀንሞስ ቀናንሞስ የሚባሉ ሽቱዎች ኢያቄምና ሐና ለጳጦስ ምሳሌ የኾንሽ አንቺን ከአስገኙሽ ዘንድ በሦስት ዓመት በቤተ መቅደስ የመኖር ተአምርን አሳየሽ።"
(አባ ጽጌ ድንግል )
ቅድስትሆይ ከልጅሽ ዘንድ ምህረትን ይቅርታን ለምኝልን🙏🏾
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
(አባ ጽጌ ድንግል )
ቅድስትሆይ ከልጅሽ ዘንድ ምህረትን ይቅርታን ለምኝልን🙏🏾
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
🥰11❤4👍2
የጸሎት አሳብ መበታተን ሁለት መሠረታዊ መንስኤዎች ጸሎትና ስግደት ጀምረን ለምን እናቋርጣለን መናፍስትና የጸሎት ሕይወት #ethiopia #eotc 🙄😂
https://youtu.be/VgofclWS0lo
https://youtu.be/VgofclWS0lo
YouTube
የጸሎት አሳብ መበታተን ሁለት መሠረታዊ መንስኤዎች || ጸሎትና ስግደት ጀምረን ለምን እናቋርጣለን || መናፍስትና የጸሎት ሕይወት #ethiopia #eotc 🙄😂
የጸሎት አሳብ መበታተን ሁለት መሠረታዊ መንስኤዎች || ጸሎትና ስግደት ጀምረን ለምን እናቋርጣለን || መናፍስትና የጸሎት ሕይወት #ethiopia #eotc 🙄😂
https://youtu.be/VgofclWS0lo
https://youtu.be/VgofclWS0lo
❤ #_ወደ_አገልግሎት_ተመልሻለሁ!
#_እሑድ_ታህሳስ_7_አገልግሎት_ይጀመራል!
አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ መጥምቁ ዮሐንስ እና እመቤታችን ቤተ ክርስቲያን!
በቀሲስ ሄኖክ ወልደ-ማርያም
ሼር በማድረግ ለወዳጆ አዳርሱ!
የወለላይቱ እመቤት ልጆች አያት አምስት ሰንሻይን አፖርታማ ጋር በሚገኘው በመጥምቁ ዮሐንስ እና በእመቤታችን ቤተ ክርስቲያን እሑድ ጠዋት ታህሳስ 7 ቀን ከቅዳሴ መልስ የተለመደውን የጥምቀት አገልግሎት በቋሚነት እሰጣለሁ፡፡ ስለዚህ መጥታችሁ አገልግሎቱን እንድታገኙ ቅድስት ቤተ ክርስቲያኗ ጥሪዋን ታስተላልፋለች፡፡
የተለመደው የጸበል ጥምቀት፣ የንስሐ እና የቄደር ጥምቀት፣ የቅብዓ ቅዱስ እና የዝክር አገልግሎት ይቀጥላል፡፡ እሑድ ጠዋት ታህሳስ 7 እመቤታችን በዘርፋፋ ቀሚሷ አቅፋ ደግፋ፣ መጥምቁ ዮሐንስ በጸሎቱ እቅፍ ድግፍ አድርገውን በሰላም በደጃቸው ያገናኙን፡፡
#_የትራንስፖስት_መምጫው፦
#_ከመገናኛ አያት መጥተው ከአያት በቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍረው አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርደው በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ይወርዳሉ
#_ከቦሌ አያት መጥተው ከዛ የቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍረው ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርደው በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ይወርዳሉ
#_ከቃሊቲ፣ ከቱሉ ዲምቱ፣ ከኮዬ ፈጬ የምትመጡ አያት ወርዳችሁ ከአያት የቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍራችሁ አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ዳር ወርዳችሁ በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትወርዳላችሁ
#_ከለገ_ጣፎ አያት መጥታችሁ፣ ከአያት የቦሌ አራብሳ ታክሲ ተሳፍራችሁ አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ጋር ወርዳችሁ በባጃጅ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትወርዳላችሁ
#_በግል_መኪና የምትመጡ ከየትኛውም አቅጣጫ አያት አምስት ሰንሻይን አፓርታማ ደርሳችሁ በመግቢያው ታጥፋችሁ ቀጥታ ቤተ ክርስቲያኑ ደጅ ትደርሳላችሁ
"በጸሎት እየነቃችሁ ለእርሱ ትጉ" ቆላስ 4፥2

የጸሎት አሳብ መበታተን እና መፍትሔዎቹ ክፍል 1 የጸሎት አሳብ መበታተን ምልክቶቹ ጸሎታችን ለምን መልስ አጣ || የጸሎት ሕይወት #ethiopia 🙏🙏
https://youtu.be/JtqPY6tDuY4
https://youtu.be/JtqPY6tDuY4
YouTube
የጸሎት አሳብ መበታተን እና መፍትሔዎቹ ክፍል 1 || የጸሎት አሳብ መበታተን ምልክቶቹ || ጸሎታችን ለምን መልስ አጣ || የጸሎት ሕይወት #ethiopia 🙏🙏
የጸሎት አሳብ መበታተን እና መፍትሔዎቹ ክፍል 1 || የጸሎት አሳብ መበታተን ምልክቶቹ || ጸሎታችን ለምን መልስ አጣ || የጸሎት ሕይወት #ethiopia 🙏🙏
https://youtu.be/JtqPY6tDuY4
https://youtu.be/JtqPY6tDuY4
❤7👍1
ደም የሚያስበላ የራሔሎ መንፈስ አሠራር ጸበል ተጠምቀን መንፈስ የማይጋለጥበት ምስጥር እግዚአብሔር የለም ያለው ትውልድ መገለጫው #ethiopia 😰😭🙏
https://youtu.be/YyFcqNxfH_A
https://youtu.be/YyFcqNxfH_A
YouTube
ደም የሚያስበላ የራሔሎ መንፈስ አሠራር || ጸበል ተጠምቀን መንፈስ የማይጋለጥበት ምስጥር || እግዚአብሔር የለም ያለው ትውልድ መገለጫው #ethiopia 😰😭🙏
ደም የሚያስበላ የራሔሎ መንፈስ አሠራር || ጸበል ተጠምቀን መንፈስ የማይጋለጥበት ምስጥር || እግዚአብሔር የለም ያለው ትውልድ መገለጫው #ethiopia 😰😭🙏
https://youtu.be/YyFcqNxfH_A
https://youtu.be/YyFcqNxfH_A
◈ "ሰው ለጸሎት ሲቆም ሰይጣን ይቀመጣል ሰው ጸሎት ሲያቁዋርጥ ሰይጣን ሥራ ይጀምራል" (ዜና አበው)
◈ "ጌታ ሆይ ታላቅ ሲሆን ታናሽ የሆነ፤ ንቁ ሲሆን የተኛ፤ ንጹሕ ሲሆን የተጠመቀ፤ ሕያው ሲሆን የሞተ፤ ንጉሥ ሲሆን ራሱን ያዋረደ እንዳንተ ያለ ማን አለ?" (ቅዱስ ኤፍሬም)
◈ "አትናቴዎስ ሆይ ዓለም ሁሉ ጠልቶሃል" ሲሉት እንዲህ አለ "እኔ አስቀድሜ ዓለምን ስለጠላሁት ነው ብሏል" በረከታቸው ይደርብን!

👍13❤3🔥1