🛑በዲያብሎስ እስራት ተይዞ በደመነፍስ የሚጓዘው ትውልድ አያሳዝንም? ከእውነታው እስከመቼ እንሸሻለን ወገን? ታመናል በእውነት በጽኑ ታመናል 🙏😭😰
https://youtu.be/rnsWZlds8is
https://youtu.be/rnsWZlds8is
YouTube
🛑በዲያብሎስ እስራት ተይዞ በደመነፍስ የሚጓዘው ትውልድ አያሳዝንም? || ታመናል በእውነት በጽኑ ታመናል || ተሞክሮ ክፍል 29 #ethiopia #eotc 😭🙏🙄
🛑በዲያብሎስ እስራት ተይዞ በደመነፍስ የሚጓዘው ትውልድ አያሳዝንም? || ከእውነታው እስከመቼ እንሸሻለን ወገን? || ታመናል በእውነት በጽኑ ታመናል 🙏😭😰
https://youtu.be/rnsWZlds8is
https://youtu.be/rnsWZlds8is
◈ ለሰዎች ከልቡ ራርቶ የሚጸልይን ሰው እግዚአብሔር ይበልጡኑ ይከተለዋል፡፡ ለምን ሲባል፤ የራሱ የክርስቶስን ሥራ፣ የጻድቃንን ሥራ፣ የመልአክትን ሥራ የሚሠራ ሰው ስለሆነ፤ መንፈስ ቅዱስ በእርሱ ላይ በኃይል ለመገለጥ ፈቃደኛ ነው፡፡ ለወገኖቻችን እንጸልይ! የበረከት ሥራ እንሥራ! የወደቁትን በምንችለው ልክ እንደግፍ! እዚህኛው ጋራ ሰዎች በምትችሉት ልክ እርዱ ሲባሉ ካላቸው ላይ ትንሹን ይሰጣሉ፡፡ መስጠቱ በራሱ ምንም ያህል ይሁን መልካም ቢሆንም፤ ወደን በእግዚአብሔር ፊት ስንሰጥ ግን በእውነተኛው አቅም ልክ ልንሰጥ ይገባል፡፡ ከምትችለው አቅም አሳንሰህ አትስጥ፡፡ መስጠትን ቃየንም አቤልም እንደሰጡ አስብ፡፡ ግን አቤል ካለው ላይ በአቅሙ ልክ መርጦ ሰጠ፡፡ ዐሥራት በኩራት አወጣ ማለት ነው፡፡ ቃየን ከሚችለው አሳንሶ አስረከበ፡፡ ዐሥራት አወጣ ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ስንሰጥ፤ እውነት ከልባችንና ከጥጋችን ልክ የሰውን ችግር ለመቅረፍ ዓላማ አድርገን እንስጥ ብቻ .. የቀረውን ጎዶሎ ጥበበኛው አባት ይሞላል፡፡ በርቱ፣ ጠንክሩ 🙏
◈ በቤረከት ሥራ ለመሳተፍ በዚህ ያናግሩኝ
Telegram: @haile_gebriel_tube_bot
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
◈ በቤረከት ሥራ ለመሳተፍ በዚህ ያናግሩኝ
Telegram: @haile_gebriel_tube_bot
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
❤8👍1
"በተጠመቁ ሕፃናት ላይ መናፍስት እንዴት ይዋረሳሉ? እንዴት ይይዛል የሁሉም ጥያቄ?
◈ ብዙ ሰዎች በርዕሱ በተጠቀሰው ጉዳይ ላይ ግራ ይጋባሉ፡፡ በ40 እና በ80 ቀን ተጠምቀን የሥላሴ ልጅነትን በማየ ጥምቀት አግኝተን፤ ክቡር ሥጋውን ቅዱስ ደሙን በመውሰድ በሰማያዊ ማኅተም ታትመን ሳለ፤ መናፍስት በምን ሥልጣናቸው ከዘር ወደ ዘር (ከአባት ከእናት) ሊዋረሱ ይችላሉ? የሚለው ጥያቄ ብዙዎች ዘንድ ያለ ነው፡፡ በእርግጥም ዳግማዊው አዳም ክርስቶስ በመስቀል ባንቀላፋ ጊዜ ከጎኑ የወጣቺው (ደምና ውኃ) ስብዕናይቱ ቤተክርስቲያን ሰማያዊት ሔዋን ሆና ከጌታ ጋር በምትፈጽመው ረቂቅ ጋብቻ ምዕመናንን ዳግም ወልዳ ከማይጠፋው ዘር ትቀላቅላቸዋለች፡፡
◈ ዳግም የመወለድ ሕግም ያስፈለገው፤ በመጀመሪያይቱ ሔዋን ፊት የቆመው እባብ የሰውን ልጅ በልቶ፤ በሕይወቱ፣ በእውቀቱ፣ በትውልዱና በባሕሪይው እየገባ የራሱ ያደርገው የነበረበትን ውድቀት ለመሻር ነው፡፡ በአጭር አነጋገር ዲያቢሎስ በዘራችን እየዘለቀ እያጠፋ የመጣበትን የሥጋ አወላለድ ለመለወጥ ነው፡፡
◈ ችግሩ ግን እኛ ነን፡፡ ይህንን መንፈሳዊ ኃይልና አንድምታ በሙሉ ክብሩና እውነቱ አላስተናገድነውም፡፡ ባሕል፣ ይስሙላ፣ የግዴታ ውዴታ አደረግነው፡፡ የትኛው ወላጅ ነው በእውን ልጄ ከእግዚአብሔር አብራክ ይወለድልኛል በሚል የዋህ እምነት ክርስትና የሚያስነሣው? ግዴለም ይህንን እንተወው፡፡ ጌታ ገር ነውና፥ አለማመናችንን እየረዳ ልጆቻችንን በመንፈሱ ይወልዳቸዋል፡፡ መናፍስቱ ግን በዘር መወራረሳቸውን እንዳያቆሙ ያደረጋቸውን ምክንያቶች ግን አላስወገድንም፡፡ ማለትም ከመውለዳችን በፊት ንስሐ አልገባንም፤ በቅዱስ ቁርባን አልተቀደስንም (ስለዚህ በኛ ውስጥ ያሉት መንፈሶች ለምን ይሽሹ?)
◈ በቤተሰብ ታሪክ ሲመለክ፣ ሲገበርለት የቆየውን ባዕድ አምልኮት አልተላቀቅንም፣ አልሰበርንም፣ አልጣልንም፣ አላስቆምንም፣ አልተዋጋንም (ስለዚህ ዘሬ ናቸው ብሎ በኩራት ዙፋኑን አስፍቶ የተቀመጠው የጣዖት መንፈስ ለምን ይራቅ)። ስለምንወልደው ልጅ አልጸለይንም፣ ሱባዔ አልጠየቅንም፣ ምንም መንፈሳዊ ቅደመ ዝግጅት አላደረግንም (ጨርቃ ጨረቁን፣ አልጋውን፣ የቤት ዕቃውን እንጂ የሃይማኖት ቀልብ አልገዛንም፡፡
◈ የምንወልደው ልጅ ነፍስ ያለው የሰው ፍጡር እንደሆነ ዘንግተን ለሥጋ ለሥጋው ብቻ የሚያስፈልገውን ነው አሟልተን የምንጠብቀው፡፡ ስለዚህ "ከአንቺ የሚወለደው ቅዱሱ የእግዚአብሔር ልጅ ይባላል" የሚለው የሐዲስ ኪዳን ቃልኪዳን እንዴት አድርጎ ወደኛ ይድረስ ቤተሰቦቼ)
◈ እግዚአብሔር ይማረን የተባረከ ትዳር፣ የተባረከ ልጅ እግዚአብሔር እንድሰጠን እኛ ታዲያ ቀድሜን #ንስሐ ገብተን #በቅዱስ #ሥጋውና #ደሙ ታትመን ለመንግስተ ሰማያት እንድንበቃ የዓለማት ሁሉ ፈጣር የድንግል ማሪያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን። በርቱ፣ ጠንክሩ 🙏🙏

❤6👍2
◈ ኃጢአት ጸሎት የማቋረጥ ውጤት ነው። እውነተኛ ጸሎት ኃጢአትን የማቆም ምልክት ነው። ሰው ኃጢአትን ልምዱ ካላደረገ በቀር እየጸለየ የሚበድል፣ ከአምላኩ ጋር እየተነጋገረ የሚያምጽ የለም። አዳም እጸ በለስን የቆረጠው ከአምላኩ ጋር የነበረውን ንግግር (ጸሎቱን) በማቋረጡ ነው። ይኸውም አዳምን ጠርቶ "ወዴት ነህ?" ባለው በፈላጊው ድምጽ ተረጋግጧል። 🙏🙏🙏
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
🥰11
🙏 ይሄው ምርቃታችሁን ተቀበሉ በዚህ የበረከት ሥራ የተሳተፋችሁ ቤተሰቦቼ በሙሉ በእውነት እንዲህ መተጋገዝ ለሁላችንም ያስፈልጋል። እህታችንን በአካል አግኝቼያት ብዙ ነገሮችን ተመካክረን ተለያይተናል። በቀጣይ ምን ማድረግ እንዳለባት ተወያይተን አቅጣጫ አስቀምጠን ማለት ነው። ውድ ቤተሰቦቼ በዚህ በመናፍስቱ ዓለም ከገዛ ቤተሰቦቻችን የሚመጡ ፈተናዎች እጅጉን ከባድ ናቸውና ሁላችንም እርስ በእርሳችን መተጋገዝ፣ መጀጋገፍ ያስፈልጋል እና በርቱልኝ።
ቤተሰቦቼ አሁንም በበረከት ሥራ መሳተፍ የሚትፈልጉ በእውነት አናግሩኝ ዛሬ እንደውም ማምሻውን አከባቢ አንድ ኤርትራዊት እናት አግኝቸያት ብዙ ነገር አወራን እና ከገረመኝ ነገር ለእምነቷ፣ ለእምዬ ተዋህዶ ያላትን ቁርጥ አቋም ያየሁበት ቀን ነበር። ነገር ግን ያለችበት ሁኔታ በጣም ከባድ ነውና በእውነት ይሄን መልእክት ያያችሁ ሁላችሁም እናግዛት እላለሁኝ።
በርቱ፣ ጠንክሩ እግዚአብሔር አምላካችን ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። 🙏🙏
ለመርዳት በዚህ ያግኙኝ፦ @haile_gebriel_tube_bot

◈24ቱ ካህናተ ሰማይ 🙏
◈ የሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ መታሰቢያ በዓላቸው ነው ህዳር 24። አንዚህንም እግዚአብሔር ከሠራዊተ ሩፋኤል ሃያ አራት ሊቃናትን መርጦ በመንበረ ስብሐት በመጋረጃዋ ውስጥ ዙሪያዋን ክንፍ ለክንፍ ገጥሞ አስቀምጧቸዋል። ስማቸውንም ካህናተ ሰማይ አላቸው። የእሳት፣ የወርቅ ጽንሐ አስያዛቸው። የብርሀን አክሊል ጳዝዮን ከሚባል የብርሀን ዘውድ ደፋላቸው። የብርሀን ዘንግ ማኅተሙ መስቀል የሆነ አስያዛቸው። የብርሀን ካባ ላንቅ ኅብሩ መብረቅ የመሰለ አለበሳቸው።
እነዚህም በአንድ ላይ በዓጠኑ ጊዜ ከማዕጠንታቸው የሚወጣው ጢስ መልኩ መብረቅ፤ ድምጹ ነጎድጓድ፤ መዓዛው መልካም የሆነ ነው። (መጽሐፈ አክሲማሮስ ዘእሁድ)
◈ "በዙፋኑም ዙሪያ ሃያ አራት ዙፋኖች ነበሩ። በዙፋኖቹም ላይ ነጭ ልብስ ለብሰው በራሳቸውም ላይ የወርቅ እክሊል ደፍተው ሃያ አራት ካህናት ተቀምጠው ነበር።" (ራዕ.4፥4-5)
◈ "ሌላም መልአክ መጣና የወርቅ ጽንሐ ይዞ በመሠዊያው አጠገብ ቆመ በዙፋኑም ፊት ባለው በወርቅ መሠዊያ ላይ ለቅዱሣን ሁሉ ጸሎት እንዲጨምረው ብዙ ዕጣን ተሰጠው፤ የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሣን ጸሎት ጋር ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ።" (ራዕ 8፥3-5)
24ቱ ካህናተ ሰማይ
1.አካኤል
2.ፋኑኤል
3.ጋኑኤል
4.ታድኤል
5.አፍድኤል
6.ዘራኤል
7.ኤልኤል
8.ተዳኤል
9.ዮአኬል
10.ገርድኤል
11.ልፍድኤል
12.መርዋኤል
13.ኑራኤል
14.ክስልቱኤል
15.ኡራኤል
16.ባቱኤል
17.ሩአኤል
18.ሰላትኤል
19.ጣውርኤል
20.እምኑኤል
21.ፔላልኤል
22.ታልዲኤል
23.ፐሰልዱኤል
24.አሌቲኤል።
ምንጭ:-ተአምኆ ቅዱሳን
ንባቡና ትርጓሜው ገጽ 149
በመጋቤ ሐዲስ ሮዳስ ታደሰ።
◈ ዳግመኛም በዚህ ዕለት ሐዲስ ሐዋርያ አቡነ ተክለሐይማኖት ከሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ ጋር 25ኛ ሆነው የሥላሴን መንበር ያጠኑበት መታሰቢያ በዓላቸው ነው። የጻድቁ አባታችን የአቡነ ተክለሐይማኖት አንዲሁም የካህናተ ሰማይ ረድኤት በረከታቸው በአማላጅነታቸው ከምናምን ከሁላችን ጋር ይሁን።
#ሠዓሊ_ቀሲስ_አማረ_ክብረት

❤11👍3🥰2
🛑መናፍስት እና የአካል ክፍሎቻችን ክፍል 3 አንደበትና ጆሯችን በመናፍስት ሲያዝ የምታዩ ምልክቶችና መፍትሔዎቹ || አንደበትና ጆሮ #ethiopia 🙏
https://youtu.be/xOW85o653t4?si=42OSdsxtKCdixwJ2
https://youtu.be/xOW85o653t4?si=42OSdsxtKCdixwJ2
YouTube
መናፍስት እና የአካል ክፍሎቻችን ክፍል 3 || አንደበትና ጆሯችን በመናፍስት ሲያዝ || የምታዩ ምልክቶችና መፍትሔዎቹ || አንደበትና ጆሮ #ethiopia 🙏
🛑መናፍስት እና የአካል ክፍሎቻችን ክፍል 3 || አንደበትና ጆሯችን በመናፍስት ሲያዝ || የምታዩ ምልክቶችና መፍትሔዎቹ || አንደበትና ጆሮ #ethiopia 🙏
https://youtu.be/xOW85o653t4?si=42OSdsxtKCdixwJ2
https://youtu.be/xOW85o653t4?si=42OSdsxtKCdixwJ2
+ ከማያልቀው ጸጋህ +
አንተን መውደድን
ወደ አንተ መቅረብን
አንተን መፍራትን
◈ በቀሪው ዘመናቻን ላለፈው በደላችንና ስንፍናችን መደምሰሻ ምግባር የምንፈጽም አድርገን፤ የሕይወት ጎዳናችንን አቅናልን በቸርነትህ ከአንተ ጋር አንድነታችንን አብዛልን በግብራችን ደስ እናሰኝህ ዘንድ አድርገን።
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
አንተን መውደድን
ወደ አንተ መቅረብን
አንተን መፍራትን
◈ በቀሪው ዘመናቻን ላለፈው በደላችንና ስንፍናችን መደምሰሻ ምግባር የምንፈጽም አድርገን፤ የሕይወት ጎዳናችንን አቅናልን በቸርነትህ ከአንተ ጋር አንድነታችንን አብዛልን በግብራችን ደስ እናሰኝህ ዘንድ አድርገን።
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
🛑መናፈስትና የአካል ክፍሎቻችን ክፍል 4 እጅና እግራችን በመናፍስት ሲያዝ ምልክቶቹና መፍትሔዎቹ
https://youtu.be/rhPbjqFy96E?si=QyRLgK5kFNrcAuKp
https://youtu.be/rhPbjqFy96E?si=QyRLgK5kFNrcAuKp
YouTube
መናፍስት እና የአካል ክፍሎቻችን ክፍል 4 || መናፍስት እጅና እግር ላይ ሰቀመጡ የምታዩ ምልክቶችና መፍትሔዎቹ || በማለዳ ንቁ 2023 #ethiopia 🙏🙄
🛑መናፍስት እና የአካል ክፍሎቻችን ክፍል 4 || መናፍስት እጅና እግር ላይ ሰቀመጡ የምታዩ ምልክቶችና መፍትሔዎቹ || በማለዳ ንቁ 2023 #ethiopia 🙏🙄
◈ ኢየሱስ ክርስቶስ ደካማውን የእኛን ሥጋ የለበሰው፣ ራሱን ባዶ አድርጎ በግርግም የተወለደው፣ በስተመጨረሻም እርቃኑን የተሰቀለው ለእኛ ሲል ነው። ይህ ሁሉ ትሕትና እርሱን አንዳች የማይጠቅመው ስለ ሰው መዳን ሲል ግን የከፈለው ትልቅ ዋጋ ነው። የእኛ ትሑት መሆን ከእኛ በቀር ማንን ይጠቅማል? ትዕቢተኛ መሆናችንስ ከእኛ በላይ ማንን ሊጎዳ ይችላል? ጨው ለራስህ ስትል ጣፍጥ እንደሚባለው ክርስቲያን ለራሱ ሲል ትሑት መሆን ይገባዋል።
ትሕትና ለራስ ነው!
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
ትሕትና ለራስ ነው!
#ውድ_ቤተሰቦቼ_የዩቱብ_ቻናላችንን_ተቀላቁ!
#Subscribe #Like #Share
👇👇👇👇
www.youtube.com/@haileG2239
www.youtube.com/@pagumentube
❤13🥰1
🛑ሴቶች በወር አበባ ወቅት የጸሎት ቤት ገብተው ጸሎት ማድረግ ይችላሉ ወይ || የጬሌ እና የአቴቴ መንፈሶችን እንዴት ከቤተሰቦቻችን እናርቅ #ethiopia 😭😭
https://youtu.be/YBEHeEj13Tg
https://youtu.be/YBEHeEj13Tg
YouTube
ሴቶች በወር አበባ ወቅት የጸሎት ቤት ገብተው ጸሎት ማድረግ ይችላሉ ወይ || የጬሌ እና የአቴቴ መንፈሶችን እንዴት ከቤተሰቦቻችን እናርቅ #ethiopia 😭😭
🛑ሴቶች በወር አበባ ወቅት የጸሎት ቤት ገብተው ጸሎት ማድረግ ይችላሉ ወይ || የጬሌ እና የአቴቴ መንፈሶችን እንዴት ከቤተሰቦቻችን እናርቅ #ethiopia 😭😭
https://youtu.be/YBEHeEj13Tg
https://youtu.be/YBEHeEj13Tg
❤5