አንዳንዴ ልብህን ረስተህ የሚገባህን
ነገር አስታውስ። አንድን ሰው ስለወደድከው
ብቻ ደካማ እንዲያደርግህ አትፍቀድለት!!
ደና ደሩልኝ¡¡
ቻናል:- t.me/hafugraphics
ነገር አስታውስ። አንድን ሰው ስለወደድከው
ብቻ ደካማ እንዲያደርግህ አትፍቀድለት!!
ደና ደሩልኝ¡¡
ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍57
ድሆች ካንተ ካላቸው ጉዳይ ይልቅ አንተ
ከድሆች ያለህ ጉዳይ ይበልጣል። ምክኒያቱም
እነሱ የሚፈልጉህ ለዱንያቸው ነው። አንተ ግን
የምትፈልጋቸው ለአኼራህ ነው!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
ከድሆች ያለህ ጉዳይ ይበልጣል። ምክኒያቱም
እነሱ የሚፈልጉህ ለዱንያቸው ነው። አንተ ግን
የምትፈልጋቸው ለአኼራህ ነው!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍46
👍51
👍44
👍55
የምር እናት አባት ያላችሁ ሰዎች አሏህን አመስግኑ። ስንቱ ነው እናቴ ብትኖር አባቴ ቢኖር እያለ የሚደማው!? ስንቱ ነው የደረስኩበትን እናቴ ብታይ ያለሁበትን አባቴ ቢያይ እያሉ ያዘኑት!?
አለ አይደል እረዳችኋለውኮ። ስሜቱ ይገባኛል። እጦታችሁ ልቤ ላይ ይሰማኛል። ግን አንድ ነገር ልንገራችሁ አድምጡኝማ። ነብዩና ሙሐመድ ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም አባታቸው ሳይወለዱ ነበር የሞቱት። እናታቸውም ገና ለጋ እያሉ ነበር ትተዋቸው ወደ አኼራ የሄዱት
ነብያችሁን አትመለከቱም ልክ እንደኛ አባታቸውን አጥተዋል። እናታቸውንም በለጋነታቸው ተሰናብተዋል።
አውቃለው እድሜ የሚሰጥ ቢሆን ኑሮ እንደማትሰስቱ ; መስጠትም ቢቻል ራሳችሁን እንደምትሰጡ! ግን ይቺ አለም ውሸት ናት። እውነተኛው ገና ነው ታገሱ .....
ያ አሏህ ..... ናፍቀውናል ጀነት ውስጥ ሰብስበን!!

👍52
ያ አሏህ በዚህ ጁሙዐ የለመንህን ነገር
ተቀበለን። ያሰብነውን ኸይር ከሆነ አሳካልን። የምንወዳቸውን ጠብቅልን። የናፈቁንን አገናኘን!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
ተቀበለን። ያሰብነውን ኸይር ከሆነ አሳካልን። የምንወዳቸውን ጠብቅልን። የናፈቁንን አገናኘን!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍40
ወደ ቤት ስትገባ «እናቴ» ብለህ እየተጣራህ
እንደመግባት ትልቅ ኒዕማ የለም። መልሱ
«ምን ፈለክ?!» የሚል ቢሆን እንኳን!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
እንደመግባት ትልቅ ኒዕማ የለም። መልሱ
«ምን ፈለክ?!» የሚል ቢሆን እንኳን!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍63
👍50
👍32
👍53💊4
👍61💊1
በ20ዎቹ እድሜ ሁነህ የ50 አመት ሰውዬ
የያዘውን መኪና እና ኑሮ አይተህ ራስህን
የምትጠላ ከሆነ ችግርህ የገንዘብ ሳይሆን
የአእምሮ መቀንጨር ነው!!
ዝም ብለህ ያገኘኸውን ወጥረህ ስራ!
በአሏህ ፍቃድ በቅርቡ ከሱ የተሻለ ትሆናለህ!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
የያዘውን መኪና እና ኑሮ አይተህ ራስህን
የምትጠላ ከሆነ ችግርህ የገንዘብ ሳይሆን
የአእምሮ መቀንጨር ነው!!
ዝም ብለህ ያገኘኸውን ወጥረህ ስራ!
በአሏህ ፍቃድ በቅርቡ ከሱ የተሻለ ትሆናለህ!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍54