Αвυ тєумι ~ нαfυ
7.88K subscribers
950 photos
160 videos
9 files
2.7K links
«ሰላም በብእሮቻቸው ውስጣችንን ለገለፁት ነፍሶች» ✍️

ሎጎና ፕሮፋይል ለማሰራት: t.me/abu_teymiyah
Download Telegram
ታማኝነት በጣም ውድ የሆነ ስጦታ
ነው። ከርካሽ ሰዎች አትጠብቅ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍48
ያ እንደዛ ቀን ማታ ስለሱ ስታስቡት
የነበረው ሰው የት ሄደ? እእ¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍35💊1
የሆነ ነገር ካለፈ በኋላ «ለዚህ
ነበር እንዴ?»
እንላለን። ነገር ግን
በሰአቱ የሚታለፍ አይመስልም¡¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍30
ከትክክለኛ ሰው ጋር ትናንሽ
ነገሮች ራሱ ውድ ናቸው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍42
አብረን መሆን ያልታደልን ግን
ደግሞ መቼም ቢሆን ልንረሳቸው
የማይቻለን ሰዎች አሉ¡¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍44
አንዳንዶች ደግሞ አሉ ከጎናችን
ሲጠፉ ባዶነት የሚሰማን ምርጥዬ
ሰዎች!!
ለአሏህ ብለን እንወዳችኋለን¡¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍33
ህይወት መሬት ላይ ተኝተን አልጋ
ላይ በምንነቃበት ጊዜ አስደሳች ነበረች!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍36💊2
አንዳንዴም ዐቅልህን ተጠቀምበት።
ሁሌም ለልብህ ፊት አትስጠው¡¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍42
ይቅርታ ማድረግ እንችላለን። ነገር
ግን ህመሙን በጭራሽ አንረሳውም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍34
በከባድ ጊዜያቸው ብቻቸውን የነበሩ
ሰዎች ሰለማንም ሰው መሄድና መቆየት
ግድ አይሰጣቸውም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍62
በጣም የምትወደው ሰው ትልቁ
ትምህርትህ ሊሆን ይችላል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍33
አንተ ለዚህ አለም አንድ ሰው ነህ።
ነገር ግን ምናልባት ለአንድ ሰው አለሙ
ልትሆን ትችላለህና በርታልኝ ወዳጄ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍58
ወደፊት ምን መሆን ትፈልጋለህ?! ሲባል
«ደስተኛ» ብሎ የመለሰው ልጅ ልክ
እንደነበር ቆይቶም ቢሆን ገብቶናል!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍37
ጀነትን በምትፈልጉት
ልክ ሱጁድ አብዙ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍45
አንዳንዴ ልብህን ረስተህ የሚገባህን
ነገር አስታውስ። አንድን ሰው ስለወደድከው
ብቻ ደካማ እንዲያደርግህ አትፍቀድለት!!

ደና ደሩልኝ¡¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍57
እዚህ ምድር ላይ ለማስለቀቅ ከባድ
ከሆኑ ነገሮች መካከል አንዱ ይህ ነው!!

አሏህ በልጅ ያስደስታችሁ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍51
ድሆች ካንተ ካላቸው ጉዳይ ይልቅ አንተ
ከድሆች ያለህ ጉዳይ ይበልጣል። ምክኒያቱም
እነሱ የሚፈልጉህ ለዱንያቸው ነው
። አንተ ግን
የምትፈልጋቸው ለአኼራህ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍46
ውስጣቸው ያለውን ሲያወሩ ቶሎ እምባቸው
የሚመጣቸው ሰዎች ንፁህ ሰዎች ናቸው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍51
ራስህን ወደሚፈራው
የስኬት ጎዳና ግፋው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍38
ፈገግ ካደረጉኝና ከተመቹኝ ዱዐዎች፡-
ያረቢ እንደ ሱዳን ጀለቢያ ሪዝቄን
አስፋልኝና ያቺን ልጅ ላግባት¡¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍44
ፊቶች የብዙ የተደበቁ
ሚስጥሮች መጋረጃ ናቸው¡¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍29