Αвυ тєумι ~ нαfυ
7.89K subscribers
950 photos
160 videos
9 files
2.7K links
«ሰላም በብእሮቻቸው ውስጣችንን ለገለፁት ነፍሶች» ✍️

ሎጎና ፕሮፋይል ለማሰራት: t.me/abu_teymiyah
Download Telegram
አንድ ሰው ለዑመር እንዲህ አላቸው «እንዳንተ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም!» ከዛም ዑመር «አቡበከርን አይተኸዋል?» ብለው ጠየቁት። ሰውዬውም «አላየሁትም» ብሎ መለሰ። ከዛም ዑመር «አይቼዋለሁ ብትል ኑሮ እገርፍህ ነበር!» ኡሉት።

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍46
ሰዎች አንዱ የሌላኛውን ትኩረት
ለማግኘት ሲሉ እርስ በራሳቸው ችላ
የሚባባሉበት ዘመን ላይ እየኖርን ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍28
🔖ይህን ዱአ ከመደጋገም አንሰላች!!

ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!}

አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀን
  ~
t.me/https_Asselfya
👍28
አሰላሙ ዐለይኩም :
ሰሞኑን የተወሰነ እንደጠፋሁ አውቃለሁ።
በአሏህ ፍቃድ ወደ አጫጭር ምክሮቻችን
እና መጣጥፎቻችን እንመለሳለን።

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍43
ይሄ የመጀመሪያህ ነው እንዴ
ስታዝን?! ሲከፋህ ጠንከር በል።
ዛሬ አዝነህ የነገህን ተስፋ አታበላሽ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍52
ማጣት፣ መከዳት፣ መጨነቅ፣ መታመም
ይህ ሁሉ ስቃይ አንተን ሊያስተካክልህና
ሊያበጃጅህ የመጣ የዱንያ መዶሻ ነው!!

አብሽርልኝ....!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍49💊2
ማንንም ለመቀየር አትድከም።
ከመጀመሪያው የሚመስልህን
ሰው ብቻ ፈልግ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍29
ወንድምህን ይቅርታ አድርግለት።
ባንተ ምክኒያት አሏህ እሱን ቢቀጣው
ምንም አትጠቀምም!!

ኢማሙ አህመድ

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍33💊1
ሰውን ስትጎዳ ብድር እንደሰጠህ
ቁጠረው። ቆይቶ ከነ አገልግሎት
ክፍያው ይመልስልሐል!!

ቻናል: t.me/hafugraphics
👍29
መለያየትን ቀላል አድርገህ አታስበው!!

ቻናል : t.me/hafugraphics
👍54💊3
አሏህ ሁለት ልቦችን ማገናኘት ከፈለገ
በመካከላቸው የሰማይና የምድር ያክል
ርቀት ቢኖር እንኳን ያገናኛቸዋል!!

አሏህ ከምትወዱት ጋር ያገናኛችሁ¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍67💊6
መራቅን የተማርኩት
ከመቀራረብ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍37
ታማኝነት በጣም ውድ የሆነ ስጦታ
ነው። ከርካሽ ሰዎች አትጠብቅ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍48
ያ እንደዛ ቀን ማታ ስለሱ ስታስቡት
የነበረው ሰው የት ሄደ? እእ¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍35💊1
የሆነ ነገር ካለፈ በኋላ «ለዚህ
ነበር እንዴ?»
እንላለን። ነገር ግን
በሰአቱ የሚታለፍ አይመስልም¡¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍30
ከትክክለኛ ሰው ጋር ትናንሽ
ነገሮች ራሱ ውድ ናቸው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍42
አብረን መሆን ያልታደልን ግን
ደግሞ መቼም ቢሆን ልንረሳቸው
የማይቻለን ሰዎች አሉ¡¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍44
አንዳንዶች ደግሞ አሉ ከጎናችን
ሲጠፉ ባዶነት የሚሰማን ምርጥዬ
ሰዎች!!
ለአሏህ ብለን እንወዳችኋለን¡¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍33
ህይወት መሬት ላይ ተኝተን አልጋ
ላይ በምንነቃበት ጊዜ አስደሳች ነበረች!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍36💊2
አንዳንዴም ዐቅልህን ተጠቀምበት።
ሁሌም ለልብህ ፊት አትስጠው¡¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍42
ይቅርታ ማድረግ እንችላለን። ነገር
ግን ህመሙን በጭራሽ አንረሳውም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍34