Αвυ тєумι ~ нαfυ
7.87K subscribers
950 photos
160 videos
9 files
2.7K links
«ሰላም በብእሮቻቸው ውስጣችንን ለገለፁት ነፍሶች» ✍️

ሎጎና ፕሮፋይል ለማሰራት: t.me/abu_teymiyah
Download Telegram
ያኔ በማታ ስንሔድ ጨረቃዋ የምትከተለን
በሚመስለን ጊዜ ደስተኞች ነበርን!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍48
70,000 ሰዎች ያለ ምንም ሒሳብ እና ያለምንም
ቅጣት ጀነት እንደሚገቡ ሐቢቡና በተናገሩ ጊዜ
ኡካሻህ «ከእነርሱ ውስጥ እንዲያደርገኝ ዱዐ
አድርግልኝ»
ብሎ ሲጠይቃቸው «አንተ ከእነርሱ
ውስጥ ነህ»
ሲሉት ምን አይነት ደስታ ተሰምቶት
ይሆን?!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍27
አደራ በዱዓእ!
~
በዚህ ዘመን ተገቢ ትኩረት ልንሰጣቸው ከሚገቡ ጉዳዮች ውስጥ አንዱ ዱዓእ ነው። አገራችንን አላህ ሰላም እንዲያደርግልን፣ ኑሮውን እንዲያረጋጋልን፣ መከራውን ሁሉ እንዲገፍልን፣ በመሀላችን የተንሰራፋውን መጨካከን አንስቶ በምትኩ መተሳሰብን እንዲያሰፍንልን፣ ከምንም በላይ እጅ እግራችንን ሰብስበን ወደሱ መመለስን እንዲያድለን አጥብቀን ልንለምነው ይገባል።
* በላጭ ወቅቶችን እንጠቀምባቸው።
* ደግመን ደጋግመን ሙጥኝ እንበል።
=
የቴሌግራም ቻናል:-
https://t.me/IbnuMunewor
👍18
እናያቸዋለን ግን አናወራቸዉም
ይናፍቁናል ግን አንነግራቸዉም።

=
t.me/https_Asselefya1
👍45
ፆም ያለ ሶላት
የረሐብ አድማ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍23
ኸይር ቢሆን ኑሮ ይሳካ ነበር
ኸይር ቢሆን ኑሮ ይመጣ ነበር
ኸይር ቢሆን ኑሮ ይቆይ ነበር
ነገር ግን አልሆነም።

አሏህ የተሻለውን ያውቃል እናንተ ግን አታውቁም!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍34
የመጀመሪያ ምርጫቸው እንዳሆንክ
ካቅወክ ሂድ! ራስህን አታዋርድ!!

ቻናል:-t.me/hafugraphics
👍28
ኢህሳን 𝙟𝙤𝙗𝙨

በቅርቡ የተከፈተ ፈጣን እና ነፃ የስራ
ማስታወቂያ
የሚለቀቅበት አዲስ ቻናል ነው

ተቀላቀሉ 👇

t.me/+KgEpH19psb9hNTQ0
t.me/+KgEpH19psb9hNTQ0
አንድ ሰው ለዑመር እንዲህ አላቸው «እንዳንተ አይነት ሰው አይቼ አላውቅም!» ከዛም ዑመር «አቡበከርን አይተኸዋል?» ብለው ጠየቁት። ሰውዬውም «አላየሁትም» ብሎ መለሰ። ከዛም ዑመር «አይቼዋለሁ ብትል ኑሮ እገርፍህ ነበር!» ኡሉት።

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍46
ሰዎች አንዱ የሌላኛውን ትኩረት
ለማግኘት ሲሉ እርስ በራሳቸው ችላ
የሚባባሉበት ዘመን ላይ እየኖርን ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍28
🔖ይህን ዱአ ከመደጋገም አንሰላች!!

ባገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ደጋግመን ልንለው ይገባል።
اللهم إنك عفو تحب العفو فاعف عني》
{አሏህ ሆይ! አንተ ይቅር ባይ ነህ ይቅር ባይነትም ትወዳለህና ይቅር በለኝ!!}

አሏህ ኸይሩን ሁሉ ይወፍቀን
  ~
t.me/https_Asselfya
👍28
አሰላሙ ዐለይኩም :
ሰሞኑን የተወሰነ እንደጠፋሁ አውቃለሁ።
በአሏህ ፍቃድ ወደ አጫጭር ምክሮቻችን
እና መጣጥፎቻችን እንመለሳለን።

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍43
ይሄ የመጀመሪያህ ነው እንዴ
ስታዝን?! ሲከፋህ ጠንከር በል።
ዛሬ አዝነህ የነገህን ተስፋ አታበላሽ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍52
ማጣት፣ መከዳት፣ መጨነቅ፣ መታመም
ይህ ሁሉ ስቃይ አንተን ሊያስተካክልህና
ሊያበጃጅህ የመጣ የዱንያ መዶሻ ነው!!

አብሽርልኝ....!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍49💊2
ማንንም ለመቀየር አትድከም።
ከመጀመሪያው የሚመስልህን
ሰው ብቻ ፈልግ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍29
ወንድምህን ይቅርታ አድርግለት።
ባንተ ምክኒያት አሏህ እሱን ቢቀጣው
ምንም አትጠቀምም!!

ኢማሙ አህመድ

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍33💊1
ሰውን ስትጎዳ ብድር እንደሰጠህ
ቁጠረው። ቆይቶ ከነ አገልግሎት
ክፍያው ይመልስልሐል!!

ቻናል: t.me/hafugraphics
👍29
መለያየትን ቀላል አድርገህ አታስበው!!

ቻናል : t.me/hafugraphics
👍54💊3
አሏህ ሁለት ልቦችን ማገናኘት ከፈለገ
በመካከላቸው የሰማይና የምድር ያክል
ርቀት ቢኖር እንኳን ያገናኛቸዋል!!

አሏህ ከምትወዱት ጋር ያገናኛችሁ¡

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍67💊6
መራቅን የተማርኩት
ከመቀራረብ ነው!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍37
ታማኝነት በጣም ውድ የሆነ ስጦታ
ነው። ከርካሽ ሰዎች አትጠብቅ!!

ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍48