አንዳንድ ሰዎች ይሞታሉ ነገር ግን ክብራቸው ለሺ
አመታት ሳይሞት ይቆያል። አንዳንዶች ደግሞ
በህይወት እያሉ በሰዎች መካከል የሞቱ ናቸው!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
አመታት ሳይሞት ይቆያል። አንዳንዶች ደግሞ
በህይወት እያሉ በሰዎች መካከል የሞቱ ናቸው!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍18
ገንዘብም ሆነ ዱዐ የሚያደርግለትን ልጅ ትቶ
አልሞተም። ነገር ግን ዱዐ የምታደርግለትን
መልካም የሆነችን ኡማ ትቶ ነው የሄደው!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
አልሞተም። ነገር ግን ዱዐ የምታደርግለትን
መልካም የሆነችን ኡማ ትቶ ነው የሄደው!!
ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ረሒመሁሏህ
ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍17💊1
ዱዐ የሚያደርግለትን ልጅ ትቶ አልሞተም።
ነገር ግን በዘመናችን «አርበዑነ-ነወዊያህ»ን
የማያውቅ የለም!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
ነገር ግን በዘመናችን «አርበዑነ-ነወዊያህ»ን
የማያውቅ የለም!!
አልኢማሙ ነወዊይ ረሒመሁሏህ
ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍20
ጥያቄ
✍ ከሚከተሉት ውስጥ የረመዳን ወር ከሌሎቹ 11 ወራቶች ለየት የሚያደርጉት የራሱ የሆኑ መለያወች መካከል የሆነው የቱ ነው??
(ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ
ጠቃሚ ቻናሎች ታገኛላችሁ +add📈
👇👇
✍ ከሚከተሉት ውስጥ የረመዳን ወር ከሌሎቹ 11 ወራቶች ለየት የሚያደርጉት የራሱ የሆኑ መለያወች መካከል የሆነው የቱ ነው??
(ትክክለኛው መልስ ሰታገኙ
ጠቃሚ ቻናሎች ታገኛላችሁ +add📈
👇👇
👍22
ከዚህ በፊት ለመርከዛችን ሞኬት፣ኪታቦችና ቁርአን የገዛችልን እህት አሁንም አንድ ካርቶን ተምር ነይታለች!!
አሏሁ አክበር, አሏሁ አክበር, አሏሁ አክበር
በዚሁ አጋጣሚ ለመርከዛችንም ሆነ ለደካሞች ተምርና መሰል አስቤዛ እንድናደርስላችሁ የምትፈልጉ ከታች ባሉት ዩዘሮች አናግሩን።
ለመርከዝ ለመነየት - @abumuslimhabib
ለደካሞች ለመነየት - @abu_teymiyah
ልጆቻችሁን ወደ መርከዛችን በማስገባት
የዒልምን ችግኝ በቤተሰባችሁ ውስጥ ትከሉ!!
ቻናል:- t.me/habibseidabumuslim
አሏሁ አክበር, አሏሁ አክበር, አሏሁ አክበር
በዚሁ አጋጣሚ ለመርከዛችንም ሆነ ለደካሞች ተምርና መሰል አስቤዛ እንድናደርስላችሁ የምትፈልጉ ከታች ባሉት ዩዘሮች አናግሩን።
ለመርከዝ ለመነየት - @abumuslimhabib
ለደካሞች ለመነየት - @abu_teymiyah
ልጆቻችሁን ወደ መርከዛችን በማስገባት
የዒልምን ችግኝ በቤተሰባችሁ ውስጥ ትከሉ!!
ቻናል:- t.me/habibseidabumuslim
👍10
የፊታችን ማክሰኞ በቀን 18/ 06 / 2017
ውይይቱ የሚታደሙ
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍22
ተ
ጀ
መ
ረ
ገባ ገባ በሉ ባረከሏሁ ፊኩም!
ሊንኩን ለሌሎችም ሼር አድርጉት‼
➘ ➘ ➘ ➘➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘ ➘
t.me/twhidsun?livestream
t.me/twhidsun?livestream
Please open Telegram to view this post
VIEW IN TELEGRAM
👍2
ኡኽቲ ሐቢብቲ በሐራም አብረሺው
የቆየሺው ወንድ መቼም ቢሆን
ለሐላል አይፈልግሺም!!
ቻናል:- t me/hafugraphics
የቆየሺው ወንድ መቼም ቢሆን
ለሐላል አይፈልግሺም!!
ቻናል:- t me/hafugraphics
👍46💊3
👍15
«ልጄ ሆይ!… አለ ጠቢቡ ሉቅማን ልጁን ሲመክር
ክፉ በክፉ ይጠፋል የሚልህን ሰው አትስማ።
የሚለው እውነት ከሆነ እስኪ ሁለት እሳቶችን ያንድድና አንዱን በሌላው ያጥፋ!
እሳትን ውሃ እንደሚያጠፋው ክፋትንም መልካምነት ብቻ ያጠፋዋል!»
ቻናል:-t.me/hafugraphics
ክፉ በክፉ ይጠፋል የሚልህን ሰው አትስማ።
የሚለው እውነት ከሆነ እስኪ ሁለት እሳቶችን ያንድድና አንዱን በሌላው ያጥፋ!
እሳትን ውሃ እንደሚያጠፋው ክፋትንም መልካምነት ብቻ ያጠፋዋል!»
ቻናል:-t.me/hafugraphics
👍31💊1
Forwarded from مركز الإمام أحمد الإسلامي (نصرالدين أدم)
አልሃምዱሊላህ
ነገ የረመዷን የመጀመርያው ቀን ይጀምራል
አላህ የምንጠቀምበት ወር ያርግልን
ነገ የረመዷን የመጀመርያው ቀን ይጀምራል
አላህ የምንጠቀምበት ወር ያርግልን
👍18
የነብዩ ልጅ ዘይነብ ለባሏ አቡል ዐስ ኢብኑ ረቢዕ እንዲህ ብላው ነበር « አንተ አበል ዐስ ሆይ: እንደው የኛ መለያየት ቀለለህ እንዴ?!» ከሙሽሪኮች ውስጥ ነበር ከዛም ሰለመ። ልክ ዘይነብ ስትሞት በጣም ከማዘኑ የተነሳ ከባድ ለቅሶን አለቀሰ። ነብዩ እየዳበሱ እስከሚያፅናኑት ድረስ ከዚያም እንዲህ አላቸው «ወሏሂ አንተ የአሏህ መልእክተኛ ሆይ ያለ ዘይነብ ዱንያን አልችላትም!» እሷ ከሞተች ከአመት በኋላ ሞተ!!
የልብን ሕመም ቀላል አድርገህ አታስበው!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
የልብን ሕመም ቀላል አድርገህ አታስበው!!
ቻናል:- t.me/hafugraphics
👍42